ETHIO LIVERPOOL
989 subscribers
171 photos
25 links
እንኳን ወደ ኢትዮ ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦
_____________________________________

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.

➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.

➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.

➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...

༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @GOST_GFX
Download Telegram
ሊቨርፑል ከግብ ጠባቂ አሰልጣኙ ጋር ይለያያል !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በውድድር አመቱ መጨረሻ ከግብ ጠባቂ አሰልጣኛቸው ጆን አችተርበርግ ጋር እንደሚለዩ ተገልጿል።

አሰልጣኙ ከአስራ አምስት አመታት ቆይታ በኋላ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ኮንትራታቸው ሲጠናቀቅ ሊቨርፑልን እንደሚለቁ ተነግሯል።

ሊቨርፑል 2018 ብራዚላዊውን ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከር ሲያስፈርም የመረጡት አሰልጣኝ ጆን አችተርበርግ እንደነበሩ ተነግሯል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
🚨|የናፖሊው ኮኮብ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያ ከሊቨርፑል ጋር ስሙ ተያይዟል።

🔻|ሊቨርፑሎች ከናፖሊው ኮከብ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያ ጋር ሰማቸው እየተያያዘ ሲሆን ከዚህ ቀደም የመሀመድ ሳላህ የወደፊት ተተኪ እንደሚሆን ተነግሮ ነበር፡፡ ለናፖሊ ካሳለፈው አስደናቂ የውድድር ዘመን ወዲህ ክቫራትክሄሊያ ክለቡን ሊለቅ እንደሚችልና ወደ ፕሪምየር ሊግም ሆነ ወደ ሌሎች የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች ሊዘዋወር እንደሚችል እየተነገረ ነው። ሊቨርፑል ከዚህ ቀደም በክንፍ ተጨዋቹ ዙሪያ ስሙ ሲያያዝ የነበረው አንዱ ክለብ ሲሆን አሁን ደግሞ ወሬው እንደገና ብቅ ብሏል።

የጋዜታ ዴሎ ስፖርት ጋዜጠኛ [ባቾ ፃሉጋላሽቪሊ] ከተጫዋቹ ወኪል እና የክለቡ ፕሬዝዳንት ኦሬሊዮ ዴ ላውረንቲስ ጋር በሚደረጉ ንግግሮች ዙሪያ ስለ ክቫራትክሄሊያ የወደፊት ቆይታ በናፖሊ ወቅታዊ መረጃ አቅርቧል። ጻሉገላሽቪሊ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ክቫራትክሄሊያን የማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ  ሊቨርፑል እንደሆነ ተናግሯል። ይህ ዘውውር የመሳካቱ እድል ግን በጣም ጠባብ ነው።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
ሊቨርፑል የበርንሌን ግብ ጠባቂ ጀምስ ትራፎርድን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
#WhoScored

🔻 I ከአዉሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ከ23 አመት በታች ተከላካይ ተጫዋቾች ከፍተኛዉን ሬቲንግ ማግኘት የቻለዉ ከክለባችን በዉሰት ወደ ሜይንዝ ያመራዉ ሴፕ ቫን ደን በርግ [7.02] ነዉ።🧱

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
🔻 I ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ከሞዴሏ አይሪስ ሎዉ ጋር ሻይ ቡና ሲል በፓፓራዚ [ታዋቂ ሰዎችን  የሚከታተሉ ፎቶ አንሺ] ታይተዉ ነው ።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
Official

ሊቨርፑል በቀጣዩ የውድድር ዘመን የሚጠቀሙት ማሊያ ይህንን ይመስላል!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
🔴 ሳላህ ተከታታይ 5 ሲዝኖች ላይ 10+ ጎል እና 10+ አሲስት በማድረግ የሮኒን ሪከርድ መጋራት ችሏል 🤯

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
🇬🇧 36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ!

         ተጠናቀቀ"

   🔴  ሊቨርፑል 4-2 ቶተንሃም  ⚪️
       ⚽️ሳላህ           ⚽️ሪቻርልሰን
       ⚽️ሮበርትሰን    ⚽️ሶን
       ⚽️ጋክፖ
       ⚽️ኤልዮት

🏟ANFIELD

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
ዳርዊን ኑኔዝ በ2023/24 ከቪኒ ጁኒየር እና ከጁድ ቤሊንግሃም ጋር የነበረው ንፅፅር


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
መልካም ልደት ፣ Miroslav ǝsolꓘ! 🎂 🥳

የቀድሞ አጥቂችን ጎሎቹን በሚያስደንቅ ሁኔታ ማክበር ይወድ ነበር። ዛሬ 4️⃣6️⃣ ሞላው መልካሙን ሁሉ እንመኝለታለን! 🎈

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
ሊቨርፑል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የ19 አመቱን የፊት አጥቂ ያንኩባ ሚንትህን ሽያጭ ለማስፈረም ተገናኝተዋል።

ሚንቴህ ለፌይኖርድ በውሰት ተሰጥቷል እና በSlot ስር በክለቡ 27 ጨዋታዎች 10 ጎሎችን እና 6 አሲስቶችን አድርጓል።

ኒውካስትል ለጋምቢያዊው ወጣት ኢንተርናሽናል £40m የሚጠጋ ክፍያ ጠይቀዋል ይህም ብዙ ክለቦችን ሊያሰናክል ይችላል።

ማግፒዎች በዚህ ክረምት ጥቂት ገንዘብ ማሰባሰብ አለባቸው ከዋክብቶቻቸውን ለመያዝ እና ሚንትህ በጭራሽ ተጠቅመውበት የማያውቁት ተጫዋች ከሆነ ሲሄድ ማየት ምንም አያስደንቅም።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
Macca at work 💪🇦🇷

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
✒️እ.ኤ.አ. በ2011 በዚህ ቀን ጆርዳን ሄንደርሰን ለቀያዮቹ ፈረሙ 🔴✍️

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
⚪️ትላንት ብራዚል ሜክሲኮን 3ለ2 ባሸነፈችበት የአቋም መለኪያ ጨዋታ ላይ አሊሰን ቡድኑ አንበል ነበር።🧤🇧🇷

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
⚽️በ23/24 በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ እንደ አሌክሲስ ማክ አሊስተር ብዙ ኳሶችን(57) ብሎክ ያደረገ ተጫዋች የለም።

Whoscored

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
Hendo through the years 📸🔴

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Ethioliverpool5