ነጃሺ ኢስላማዊ ማኅበር በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው አልተወከልኩም ሲል ቅሬታ አቀረበ!
እየተካሄደ በሚገኘውና ታሪካዊ ሂደት ባለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ "አልተወከልኩም" ሲል የነጃሺ ኢስላማዊ ማኅበር ቅሬታ ማቅረቡን ሀራምቤ ሬዲዮ ዘግቧል ።
ማኅበሩ አንገብጋቢ ባላቸው ጉዳዮች ላይ በጉባኤው ተሳታፊ ለመሆን ለኮሚሽኑ በደብዳቤ ማሳወቁን ቢገልጽም፣ እስከ አሁን ምንም ዓይነት ምላሽ እንዳላገኘ አስታውቋል።
"ከዚህ ቀደም ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ቅሬታችንን አቅርበን የነበረ ቢሆንም፣ አሁን በማን እንደተወከልን የምናውቀው ነገር የለም። ኮሚሽኑ ቅሬታችንን ተቀብሎ እንዲያስተናግደን እንጠይቃለን።"
— አቶ ጀዋር ሳዲቅ (የማኅበሩ የሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ)
በሌላ በኩል ለተነሳው ቅሬታ ምላሽ የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ዮናስ አዳዬ፣ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች አማካኝነት ለኮሚሽኑ የቀረቡ ተሳታፊዎች በጉባኤው እየተሳተፉ እንደሚገኙ ለሬዲዮ ጣቢያው ገልጸዋል።
ላለፉት አራት ዓመታት በኮሚሽኑ አሠራር ላይ ቅሬታ በማንሳት እራሳቸውን ከምክክሩ አግልለው የነበሩ ሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከሰሞኑ ጉባኤውን መቀላቀላቸው ይታወሳል።
[ሃራምቤ ሬዲዮ]
#ኢትዮጵያ #ሀገራዊምክክር #ነጃሺኢስላማዊማኅበር #ሀራምቤሬዲዮ #ዜና #አዲስአበባ #የምክክርኮሚሽን #Ethiopia #NationalDialogue #EthiopianNews #HarambeRadio #Nejashi #EthiopianPolitics #AddisAbaba #NewsUpdate

የእነ ክርስቲያን ታደለ እና 52 ተከሳሾች ጉዳይ ዳግም ተራዘመ
በሽብር ወንጀል ተከሰው የሚገኙት እነ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና 52 ተከሳሾች የተከሰሱበትን ክስ ይከላከሉ ወይስ በነጻ ይሰናበቱ የሚለውን የሚወስነው ብይን በድጋሚ ተራዘመ።
ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሕገ መንግሥትና ፀረ-ሽብር ወንጀሎች ችሎት፣ ብይኑን ለመስጠት ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ቀጠሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም፣ ውሳኔውን ለጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ.ም አስተላልፏል።
ችሎቱ ብይኑን አጠናቅቆ እንደነበር ቢገልጽም፣ አንዳንድ ተከሳሾች በችሎት ባለመገኘታቸው የብይን ንባቡን ማካሄድ እንዳልቻለ ገልጿል።
ተከሳሾቹ በድምሩ 52 ሰዎች ሲሆኑ፣ ከእነሱም መካከል አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገር እና ዶ/ር ጫኔ ከበደ ይገኙበታል።
ጉዳዩ መጋቢት 2016 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን፣ ተከሳሾቹ ለሦስት ዓመታት ገደማ በእስር ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
#ክርስቲያንታደለ #የፍትህጥያቄ #የሰብአዊመብት
#ኢትዮጵያ #Ethiopia #HumanRights
#JusticeForEthiopia #Amhara #ፍርድቤት
#ፖለቲካዊእስር

😢3
የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ወደፊት ዕጣ ፈንታ፡ በሀገራዊ ምክክሩ ምን አዳዲስ ነገሮች ተሰሙ? 🇪🇹📌
በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የውይይት መድረክ ላይ የአዲሷ ኢትዮጵያ ቅርጽ እና የከተሞች ሕጋዊ አቋም አነጋጋሪነታቸውን ቀጥለዋል። ከቅርብ ጊዜው የውይይት ሂደት የወጡ ዋና ዋና መረጃዎች እነሆ፡
🔹 አዲስ አበባ — የሁለት ጎራዎች አቋም፡
በውይይቱ ላይ የውሳኔ ድምጽ የማይሰጥ በመሆኑ ሁለቱም ተቃራኒ አማራጮች ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ተሸጋግረዋል። የመንግስት እና የብልጽግና ፓርቲ በርካታ ተወካዮች “አዲስ አበባ የፌደራል አካል ትሁን” የሚለውን ሲደግፉ፤ የኦሮሚያ ክልል እና የፓርቲው ሌሎች ተወካዮች ደግሞ “የኦሮሚያ ክልል አካል ትሁን” በሚለው አቋማቸው ጸንተዋል።
🔹 ድሬዳዋ — ሚዛን የደፋው አማራጭ፡
ከተማዋ የኦሮሚያ ወይም የሶማሌ ክልል አካል ትሁን የሚሉ ጥያቄዎች ቢነሱም፣ በቡድን ደረጃ በተደረጉ ውይይቶች “ድሬዳዋ የፌደራል አካል ትሁን” የሚለው አስተያየት ሚዛን ደፍቶ ታይቷል።
🔹 የተወካዮች ጉባኤ ምርጫ መራዘም፡
በተለያዩ ወገኖች ዘንድ የውክልና ጥያቄዎች በመብዛታቸው ምክንያት የጉባኤው አባላት ቁጥር ከ211 ወደ 284 ከፍ ብሏል። አሁንም ቁጥሩ የመጨረሻ ውሳኔ ያላገኘ ሲሆን፣ ቀደም ሲል ለሐምሌ 18 የተያዘው ምርጫም ጊዜያዊ ወደሆነው ሐምሌ 20 ቀን ተዛውሯል።
🔍 መረጃውን ያጋሩ | አስተያየትዎን ያካፍሉ!
#ኢትዮጵያ #ሀገራዊምክክር #አዲስአበባ #ድሬዳዋ #ዜና #ኦሮሚያ #የሀገራዊ_ምክክር_ኮሚሽን #የአዲስአበባ_ጉዳይ #ፖለቲካ #Ethiopia #EthiopianNews #NationalDialogue #AddisAbaba #DireDawa #EthiopiaPolitics #AmharicNews #ViralEthiopia #NewsUpdate

❤1
🚨 ሰበር ዜና | አቶ ኤርምያስ ተክሉን እና አቶ ነቢል ማቲያስን ጨምሮ 6 ከፍተኛ ባለሥልጣናት በቁጥጥር ሥር ዋሉ
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (ELMIS) ላይ መረጃዎችን ሆን ብሎ በማጥፋት፣ የመንግሥትን ጥቅም ለግል በማዋል እና በተለይም ወደ አረብ ሀገራት በሚሄዱ ዜጎች የሥራ ስምሪት ላይ በተፈጸመ ከፍተኛ ማጭበርበርና የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 6 ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ።
📌 በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ዋና ዋና ባለሥልጣናት መካከል፦
👉አቶ ኤርምያስ ተክሉ — ዋና ሥራ አስፈጻሚ
👉አቶ ነቢል ማቲያስ — ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ
👉አቶ ብርሃኑ አለቃ — የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (ELMIS) ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ
🔹 የጉዳዩ ዝርዝር፦
ተጠርጣሪዎቹ በዲጂታል የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ (ELMSI) ውስጥ ያሉ ወሳኝ መረጃዎችን በማጥፋትና በማበላሸት፣ የመንግሥትና የሕዝብን ጥቅም ለግል ጥቅም በማዋል፣ እንዲሁም ከወኪል ኤጀንሲዎች እና ወደ አረብ ሀገራት ከሚሄዱ የሥራ ሥምሪቶች ጋር በተያያዘ ሕገ-ወጥ አሠራሮችን በመዘርጋት ወንጀል መካተታቸው ተጠቅሷል።
በአሁኑ ወቅት በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል።
📌 ምንጭ፦ ዘሐበሻ (ZeHabesha)
#Ethiopia #EthiopianNews #ErmiasTeklu #MinistryOfLaborAndSkills #EMLSI #NabilMatias #BerhanuAleka #Corruption #ZeHabesha #BreakingNews #AddisAbaba #የሥራናክህሎትሚኒስቴር #ኤርምያስተክሉ #ዘሐበሻ #ሰበርዜና

#ቅዱስገብርኤል
#ሐምሌ19
በውቢቷ ሀዋሳ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ምዕመን በተገኘበት እየተከበረ ይገኛል።
ከማለዳ ጀምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንዲሁም ከሀዋሳና ከአካባቢው የመጡ ምዕመናን በቤተክርስቲያን በመገኘት በዓሉን በቅደሴ፣ በጸሎት፣ በዝማሬ እና በተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓቶች እያከበሩ ይገኛሉ።
በስፍራው የኃይማኖት አባቶች፣ ዲያቆናት፣ መዘምራን እና ምዕመናን በኦሮቶዶክሳዊ ስርዓት አልባሳት ደመቀው በዓሉን እያከበሩ ሲሆን በቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢና በአካባቢው እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ምዕመን ተሰብስቧል።
የከተማው ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የከተማው አመራሮችም በበዓሉ ላይ የተገኝተዋል።
የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል በዓል በሀዋሳ በየዓመቱ በደማቅ መንፈሳዊ ድባብ የሚከበር ሲሆን፣ ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚመጡ ምዕመናንን የሚሰባሰቡበት ታላቅ ኃይማኖታዊ በዓል ነው።
[ቲክቫህ]

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ‼
በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን ሲል አፍሪካ ቲቪ ገልጿል ።
🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host)
📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer)
🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer)
ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦
📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡- https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit
📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit
📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/edit
የፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ!
አፍሪካ ቲቪ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ኢስላማዊ የቲቪ ቻናል