Ethio Journal ኢትዮ ጆርናል 🇪🇹
Photo
🇪🇹 የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በባለሙያዎች ላይ ቁጥጥርና የእርምጃ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) ፈቃድ የሰጣቸውን የዘርፉን ባለሙያዎች እንዴት እየተቆጣጠረና እርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ ማብራሪያ ሰጥቷል።
የቦርዱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ አጎናፍር እንደገለጹት፤ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ሙያዊ ብቃት ያላቸው ኦዲተሮች ቁጥር 230 ብቻ ነው። ቦርዱ በእነዚህ ባለሙያዎች ላይ ለ3 ዓመታት የፈጀ ጥብቅ ፍተሻና ክትትል ሲያደርግ የቆየ ሲሆን፥ በተቀመጠው መስፈርት መሠረት በማይሠሩት ላይ ፈቃድ እስከ ማገድ የደረሰ እርምጃ** መውሰዱን ጠቁመዋል።
📉 የሀገር ውስጥ ባለሙያ እጥረት እና የኬንያ ባለሙያዎች ስጋት
አቶ ፍቃዱ አክለውም፥ በሀገሪቱ የባለሙያዎችን አቅም ማሳደግ ካልተቻለ በትልልቅ ድርጅቶች የሚፈለገውን የሰው ኃይል ማቅረብ እንደማይቻል አስገንዝበዋል። ይህም የጎረቤት ሀገር (የኬንያ) ባለሙያዎች ቦታውን እየተኩ እንዲሠሩ በር የሚከፍትና የዘርፉን ውድቀት ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ ቦርዱ በትኩረት እየሠራበት መሆኑን ገልጸዋል።
🎓 የማሻሻያና የስልጠና ዕድሎች
ቦርዱ ፈቃድ ከመሰረዝ አስቀድሞ ግንዛቤ የመፍጠርና አቅም የመገንባት ሥራዎችን እንደሚሠራ አስታውቋል፦
👉የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት፦ በቅርቡ ሥራ በጀመረው በዚህ ኢንስቲትዩት በኩል ባለሙያዎች እየተመዘገቡ የሙያ ብቃት (Professional) እንዲያገኙ እየተደረገ ይገኛል።
👉የትምህርት ተቋማት ትብብር፦ማንኛውም የሂሳብና የኦዲት ባለሙያ በኢንስቲትዩቱ ማለፍ እንዳለበት የገለጸው ቦርዱ፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና መሰል ስልጠና ከሚሰጡ ተቋማት ጋር በመተባበር ባለሙያዎች ብቃታቸውን የሚያሳድጉበትን ዕድል አመቻችቷል።
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ሙያዊ ብቃት ኖሯቸው በቦርዱ የሚታወቁት የሂሳብ ባለሙያዎች 500 እንዲሁም ኦዲተሮች 230 ብቻ መሆናቸው ተረጋግጧል።
#የኢትዮጵያየሂሳብአያያዝናኦዲትቦርድ #ኦዲት #ሂሳብአያያዝ #የሙያብቃት #ኢትዮጵያ #AABE #Ethiopia #Auditing #Accounting

ናሽናል ሚዲያ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ማስታወቂያ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ
አመልካቾች የስራ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ፣ አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናል እና ኮፒውን በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ለገሃር አመልድ ህንጻ 5 ፎቅ ከ2፡30 - 10፡30 ሰዓት በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
በደረጃ የሚጠየቁ የስራ መደቦች COC የተፈተኑበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የስራ ልምድ ለማይጠይቁ የስራ መደቦች ላይ የዩኒቭርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ አመልካቾች በዚህ ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) NBC Vacancy
(https://docs.google.com/forms/d/1paGxKZQc1Ax3LI8tsbIeblo6k-di8mfiaRjVN9O4m6o/edit) በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ።

❤2
ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ «Waa'ee Jireenya Koo!» የተሰኘ አዲስ ሥራውን በቅርቡ ሊለቅ ነው!
ከብዙ ጊዜ ቆይታ በኋላ አዲስ ሥራውን ለአድማጮቹ ለማቅረብ ዝግጅቱን ያጠናቀቀው ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ፣ «Waa'ee Jireenya Koo!» የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ሥራውን በቅርቡ እንደሚለቅ አስታወቀ።
ድምጻዊው ይፋ ባደረገው የማስተዋወቂያ ፖስተር እንደጠቆመው፣ የዚህ ሙዚቃ ጭብጥ በራሱ የህይወት ታሪክና አጋጣሚዎች ላይ ያተኮረ ነው።
በቅርብ ቀናት ውስጥ ለአድማጮች የሚደርሰው ይሆናል::
#AndualemGosa #WaaeeJireenyaKoo #አንዱዓለምጎሳ #አዲስሙዚቃ #ArtNews
Via Fast Mereja

❤1
እየተባባሰ የመጣው የኦንላይን ማጭበርበር
በማኅበራዊ ሚዲያዎች "ውጭ ሀገር እኖራለሁ,የፍቅር ጓደኛ እፈልጋለሁ ወይም ለሞት የሚዳርግ በሽታ ይዞኛል, ሀብቴን የሚያስተዳድርልኝ ታማኝ ሰው እፈልጋለሁ በሚሉ መልዕክቶች ተጠቃሚዎችን በማታለል እስከ 500 ሺህ ብር የሚደርስ ገንዘብ እያሳጡ መሆናቸውን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል።
በፍትህ ሚኒስቴር፣ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ እጣወርቅ ተስፋዬ ለሸገር ኤፍ ኤም ሬድዮ እንዳሉት፣ አጭበርባሪዎቹ ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም የውሸት ማንነት በመፍጠር ተጎጂዎችን ያጠምዳሉ።
"ሀብታም ነኝ ከሁሉም አንተን/አንቺን መርጫለሁ "የሚሉ መልዕክቶችም ከሚጠቀሙባቸው የማጭበርበሪያ ስልቶች መካከል ናቸው።
ከተጎጂዎች ጋር ግንኙነታቸውን ካጠናከሩ በኋላ፣ ሌላ ሰው በተለየ ስልክ ቁጥር በመደወል "የላክነው ዕቃ ጉምሩክ ደርሷል ነገር ግን ዶላር ወይም ወርቅ ስላለበት ክፍያ ያስፈልጋል" በማለት የታሸገ ዕቃ ፎቶ በመላክ ገንዘብ እንዲልኩ እንደሚያደርጉ ተገልጿል።በዚህ ሂደት ከ500 ሺህ እና ከዛ በላይ ገንዘብ ሰዎች እንደሚጭበረበሩ አመልክተዋል።
ወ/ሮ እጣወርቅ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች " ከሁሉም ሰው እኔ ለምን ተመረጥኩ ? " እና " ለስጦታ እንዴት ክፍያ ይጠየቃል ? " የሚሉ ጥያቄዎችን ራሳቸውን በመጠየቅ ከመሰል ማጭበርበሮች እንዲጠነቀቁ አሳስበዋል።
የኦንላይን ማጭበርበር ወንጀል እየተስፋፋ ሲሆን ባለፈው የበጀት ዓመት ብቻ ከ100 ሺህ ብር በላይ ጉዳት ያስከተሉ ከ80 በላይ ዋና ዋና የክስ መዝገቦች በፌዴራል ዐቃቤ ሕግ መመስረታቸው ተገልጿል። በክፍለ ከተሞችና በሌሎች የፍትሕ ተቋማት የተመዘገቡ ጉዳዮች ሲጨመሩ አጠቃላይ ቁጥሩ ከዚህም እንደሚበልጥ ተጠቁሟል።
[ሸገር ]

ኢማም አልቡኻሪ የሸሪዓ እና የዐረብኛ ኮሌጅ
የስራ መደብ፦ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ
※ ብዛት፦ 2
※ ጾታ፦ አይለይም
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
ለማመልከት፦
የትምህርት ማስረጃችሁን በ 0930491483 ቴሌግራም አድራሻ ብቻ ይላኩ።
ለበለጠ መረጃ፦ 0930491483 ቴሌግራም ላይ ያናግሩን።
ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

" ከሰሞኑን ለ15 ቀናት በቆየ ኦፕሬሽን በአዲስ አበባ፣ በሐረሪና በሌሎች አካባቢዎች ነው የተያዙት " - አቶ ጃይላን አብዲ
"እጅግ አደገኛ ናቸው" የተባሉ ሰው አዘዋዋሪዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አሳውቋል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ " ከ60 በላይ ስደተኞች ለሞት እና በርካታ ሴቶች ለመደፈር ተጠያቂ ናቸው " ያላቸውን አደገኛ 17 ተጠርጣሪ የሰዎች አዘዋዋሪዎች መያዙን አስታውቋል።
ፖሊስ እንደገለጸው፣ በ"መሐመድ ጣሂር አደም (ወርዲ)" የሚመራው ቡድን ሰዎችን ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በደላሎች አማካኝነት በመልመል በጂቡቲና በየመን በኩል በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያዘዋውር ነበር።
እነዚህ አደገኛ የሰው አዘዋዋሪዎች ከ40,000 በላይ ሰዎች እንዳዘዋወሩ እና ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በሕገ-ወጥ መንገድ እንደሰበሰቡ ተገልጿል።
ተጎጂዎች በየመን ውስጥ በመጋዘኖች ታግተው ድብደባ፣ ማሰቃየት እና ሌሎች ኢሰብአዊ ድርጊቶች እንደተፈጸሙባቸው ሲገለጽ፣ ቤተሰቦቻቸውን ገንዘብ እንዲልኩ ለማስገደድ የስቃይ ቪዲዮዎች ይላኩ እንደነበር ተጠቁሟል።
በምርመራውም ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸውና በርካታ ሴቶች መደፈራቸው መረጋገጡን ፖሊስ ገልጿል።
የፌደራል ፖሊስ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ጄይላን አብዲ፣ ተጠርጣሪዎቹ ሰሞኑን ለ15 ቀናት በቆየ ኦፕሬሽን በአዲስ አበባ፣ በሐረሪና በሌሎች አካባቢዎች መያዛቸውን ለቢቢሲ አማርኛ ተናግረዋል።
ፖሊስ የተጠርጣሪዎቹ የምርመራ ፋይል ለፍትሕ ሚኒስቴር መተላለፉን ገልጿል።
በስማቸው የነበሩ ቤቶች ፣ ተሽከርካሪዎች እና ሌሎች ንብረቶችም መታገዳቸው ታውቋል።
[ቲክቫህ]

አዲስ አበባ የኦሮሚያ አካል እንድትሆን አማራጭ ሀሳብ ቀረበ!
ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ባካሄደው ስብሰባ ተመካካሪዎች በቡድን ደረጃ ውይይታቸውን ቀጥለዋል።በኮሚሽኑ በቀረበው ሰነድ መሰረት የአዲስ አበባን ሕጋዊ አቋም በተመለከተ አራት ዋና ዋና አማራጮች ለውይይት ቀርበዋል፦
👉ሲቲ ስቴት (ራስ ገዝ)
👉የፌደራል አካል
👉ራሷን የቻለች ክልል
👉የኦሮሚያ አካል
ከዚህ በተጨማሪም የከተማዋ ወሰን፣ የሥራ ቋንቋ፣ የበጀት ድርሻ፣ የፖሊስና ፍርድ ቤት ጉዳዮች በንዑስ አጀንዳነት የተካተቱ ሲሆን፣ የከተማዋ በፌደሬሽን ምክር ቤት የሚኖራት ውክልና ግን በሰነዱ አልተካተተም።
#ሀገራዊምክክር #አዲስአበባ #ሀገራዊምክክርኮሚሽን #የአዲስአበባህጋዊአቋም #ኦሮሚያ #ኢትዮጵያ #NationalDialogue #AddisAbaba #Ethiopia

🚨 ሰበር ዜና
ጄኤፍኤም (JFM 106.7) የሬድዮ ጣቢያ ለስድስት ወራት ከስርጭት ታገደ
አዲስ አበባ— የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በጄኤፍኤም 106.7 (JFM) የሬድዮ ጣቢያ ላይ ለስድስት ወራት የሚቆይ ሙሉ የስርጭት እግድ መጣሉን አስታወቀ።
ባለስልጣኑ ባደረገው የይዘት ክትትልና በአካል በተደረገ የኢንስፔክሽን ምልከታ ጣቢያው በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 እና በፈቃድ ውል ስምምነቱ ላይ የተቀመጡ በርካታ ግዴታዎችን ሳይወጣ መቅረቱን ገልጿል።
ከተለዩት ዋና ዋና ግኝቶች መካከል፡-
👉የሀገራዊ ይዘት መጠን አለማሟላት፦ ከሳምንታዊ የስርጭት ጊዜው 60 በመቶውን ፈቃድ ለወሰደበት አካባቢ፣ ቀሪውን ደግሞ ለሀገራዊና ክልላዊ ፕሮግራሞች ማዋል ሲገባው ተግባራዊ አለማድረጉ፤
👉ትምህርታዊና አዝናኝ ፕሮግራሞች፦ሕዝብን የሚያስተምሩ፣ የሚያሳውቁና የሚያዝናኑ ይዘቶችን አለማቅረቡ፤
👉ልማታዊና ህገ-መንግስታዊ ግዴታዎች፦ለፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲሁም ለጋራ ሀገራዊ እሴቶች መጠናከር አስተዋፅኦ የሚያደርጉ አገልግሎቶችን አለመስጠቱ ተጠቅሰዋል።
ባለስልጣኑ አክሎ እንዳመለከተው፣ ለጣቢያው በተደጋጋሚ ግብረ-መልስ፣ የቃልና የጽሁፍ ማስጠንቀቂያዎች ቢሰጡትም ምንም ዓይነት መሻሻል ሊታይ አልቻለም።
በዚህም ምክንያት ከረቡዕ ሐምሌ 01/2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ታሳቢ የሚደረግ ለቀጣይ 6 ወራት ከስርጭት ሙሉ ለሙሉ እንዲታገድ ተወስኗል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን ባለሥልጣን ለጣቢያው የተመደበውን 106.7 የሬድዮ ፍሪኩዌንሲ (ሞገድ) የእግድ ጊዜው እስከሚያበቃ ድረስ ጥቅም ላይ ማዋል እንደማይቻል ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ጣቢያው ለሕግ ተገዢ በመሆን ስርጭቱን እንዲያቆም እና የሚመለከታቸው አካላትም ውሳኔውን እንዲያስፈጽሙ ጥሪ አቅርቧል።
#BreakingNews #JFM1067 #የኢትዮጵያመገናኛብዙኃንባለስልጣን #ኢመብ #EMA #የሬድዮስርጭት #የስርጭትእግድ #የኢትዮጵያዜና #EthiopianMediaAuthority #BroadcastingEthiopia #JFM

🚨 ጥንቃቄ፡ ከሐሰተኛ መረጃዎችና አሳሳች ሊንኮች (Clickbait) እንጠበቅ! 🚨
በቅርቡ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ "አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ባለቤቱ አርቲስት አምለሰት ሙጬ ለዶንኪ ቲዩብ (ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ) ዳጎስ ያለ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ" ተብሎ የሚሰራጨው ወሬ ፍፁም የሐሰት መረጃ (Fake News) ነው!
የእነዚህ ገፆችና የሐሰት ዜናዎች ዋና አላማ ህዝብ የሚወዳቸውን ስሞች መጠቀሚያ በማድረግ ሰዎችን ወደ ተለያዩ የዩቲዩብ ፕሌይሊስቶችና ድህረ ገፆች መሳብ (Clickbait) እንዲሁም በሰው ስም የራሳቸውን እይታ (Views) ማሳደግ ነው።
📌 ልንጠነቀቃቸው የሚገቡ ነጥቦች፦
1️⃣ መረጃዎችን ማጣራት፡ ማንኛውንም ዜና ከትክክለኛው ባለቤት ወይም ኦፊሴላዊ (Official) ገጽ ካልሆነ በቀር ባናምንና ባናሰራጭ።
2️⃣ አሳሳች ሊንኮችን አለመንካት፡ የእይታ ቁጥር ለመሰብሰብ የሚለጠፉ የማታለያ ማስፈንጠሪያዎችን (Links) አለመንካት።
3️⃣ ሐሰተኛ ገፆችን ሪፖርት ማድረግ፡ የሰዎችን በጎ ስም በመጠቀም ጥቅም የሚሰብሱ ገፆችን ሪፖርት (Report) በማድረግ የሐሰት መረጃ ስርጭትን እንከላከል!
ትክክለኛ መረጃዎችን ከኦፊሴላዊ ምንጮች ብቻ እንከታተል!
#FakeNews #Clickbait #Ethiopia #TeddyAfro #DonkeyTube #EshetuMelesse #SocialMediaAwareness #FactCheckEthiopia #የሐሰትመረጃ #ጥንቃቄ

📣 ለአመልካቾች በሙሉ የወጣ ክፍት የሥራ ጥሪ! 🇪🇹
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ተኛውን ዙር ቀሪ ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል በ8 ምርጫ ክልሎች ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
በዚህም መሠረት ለመራጮች ምዝገባ እና ለድምፅ መስጫ ዕለት በሁሉም ጣቢያዎች ላይ የሚሠሩ ጊዜያዊ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማሟላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
📋 የምልመላ መሥፈርቶች፦
• ዕድሜ፦ 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• የፖለቲካ ተሳትፎ፦ የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች
• የትምህርት ደረጃ፦ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ
• ቋንቋ፦ የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ምትችል
• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ ባቋቋማቸው የምርጫ ጣቢያዎች
(ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ!)
🔗 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://nebe-election.org/recruitment
📅 የምዝገባ ጊዜ፦
ከዛሬ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ብቻ!
#NEBE #EthiopianElectionBoard #የኢትዮጵያብሔራዊምርጫቦርድ #የሥራማስታወቂያ #AmharaRegion #የአማራክልል #JobOpportunity #Ethiopia

📢 የሥራ ማስታወቂያ ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (OBN)
የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (OBN) Freelance መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
💼 የሥራ መደቦች፡
1. የዐረብኛ ቋንቋ ኤዲተር I (Gulaalaa I Afaan Arabaa)
ብዛት፡ 1
ደረጃ፡ 14
የትምህርት ደረጃ እና ልምድ፡
PhD - 1 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም
MA - 3 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም
BA - 5 ዓመት የሥራ ልምድ
የትምህርት ዓይነት፡ በጆርናሊዝም፣ ኮሙኒኬሽን ወይም ቋንቋዎች (Languages)
2. የዐረብኛ ቋንቋ አዘጋጅ III (Qopheessaa III Afaan Arabaa)
ብዛት፡ 1
ደረጃ፡ 13
የትምህርት ደረጃ እና ልምድ፡
MA - 2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም
BA - 4 ዓመት የሥራ ልምድ

📌 ተጨማሪ መረጃዎች፡-
የሥራ ቦታ፡ አዳማ
ጾታ፡ ሁለቱም (ወንድ/ሴት)
ደሞዝ፡ በ OBN የፍሪላንስ ስኬል መሠረት
📝 የማመልከቻ መስፈርቶች እና ማሳሰቢያ፡
የምዝገባ ጊዜ፡ ከ 11/11/2018 እስከ 20/11/2018 ዓ.ም
የማመልከቻ መንገድ፡ ማስረጃዎቻችሁን በ PDF ፎርማት ብቻ በማዘጋጀት ወደ
ኢሜይል
obnjobrecruitment2015@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
(ከPDF ውጪ ያሉ ፎርማቶች ተቀባይነት የላቸውም)
የ8ኛ፣ የ10ኛ ወይም የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
ተወዳዳሪው ከቅጥር በኋላ የትምህርት ማስረጃውን ማረጋገጥ የሚችል መሆን አለበት።
ዋስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
ከአፍአን ኦሮሞ ቋንቋ ጋር ተያይዞ መናገር፣ ማንበብ እና መጻፍ መቻል ተጨማሪ ብቃት ነው።
OBN ማስታወቂያውን የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።
📲 ለሚመለከታቸው ወዳጆችዎ ያጋሩ !

የሥራ ማስታወቂያ ለ-Digital Media
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ content creator
የሥራ አይነት፦ በትርፍ ጊዜ /ኮንትራት
ብዛት፦ 1
ፆታ ፦ ሴት
የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ -
የካ-ክፍለ ከተማ
ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነቶች፦
1…በሳምንት አንድ ቀን ቀረፃ ማከናወን
2…የቪዲዮ ይዘት በሁለት ወይም ለሶስት ጊዜ ተቆራርጦ የሚጫን
ተፈላጊ ችሎታና ልምድ፦ አይጠይቅም
ትምህርት ደረጃ፦ አይጠይቅም
የሥራ ልምድ፦ ቲክቶክ ላይ አክቲቪ የሆነች ብንሆን ይመረጣል።
ደመወዝ፦ 8000 ብር
ለማመልከት Telegram username
👇👇👇
@Rwazza7
አድራሻ፦ መገናኛ ።
የሥራ ማስታወቂያ ለ-Digital Media
የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ content creator
የሥራ አይነት፦ በትርፍ ጊዜ /ኮንትራት
ብዛት፦ 1
ፆታ ፦ ሴት
የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ -
የካ-ክፍለ ከተማ
ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነቶች፦
1…በሳምንት አንድ ቀን ቀረፃ ማከናወን
2…የቪዲዮ ይዘት በሁለት ወይም ለሶስት ጊዜ ተቆራርጦ የሚጫን
ተፈላጊ ችሎታና ልምድ፦ አይጠይቅም
ትምህርት ደረጃ፦ አይጠይቅም
የሥራ ልምድ፦ ቲክቶክ ላይ አክቲቪ የሆነች ብንሆን ይመረጣል።
ደመወዝ፦ 8000 ብር
ለማመልከት Telegram username
👇👇👇
@Rwazza7
አድራሻ፦ መገናኛ ።
❤1
" ከ415 ሺሕ ተፈታኞች ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት " - የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ
የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ይፋ መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) በሰጡን ቃል ውጤቱ ተለቋል ብለው፣ ያለፉት ተፈታኞች 86 በመቶ መሆናቸውን፣ ማለፊው 50 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ተናግረዋል።
ከአጠቃላይ ተፈታኞች መካከል 61 ሺሕ የሚሆኑት ተማሪዎች ማለፊያ ውጤት አላመጡም።
በክልሉ ወደ 415 ሺሕ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና መውሰዳቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የገለጹት ቡልቶሳ (ዶ/ር)፣ ከእነዚህ ውስጥ "ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት" ሲሉ ተናግረዋል።
ተፈታኞች ውጤታቸውን በአድሚሽን ካርድ ቁጥር መመልከት እንደሚችሉና መመልከቻው "ክፍት" መሆኑን የገልጸዋል።
https://oromia.ministry.et/#/