ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS
2.03K subscribers
614 photos
41 videos
1 file
775 links
ETHIO ቴክ NEWS 📰 Official
Telegram Channel

•English
•Amharic
•Afan Oromo
Tech News | Tutorials | Gadgets
Download Telegram
ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS pinned «https://anchor.fm/cyber-ethiopia/episodes/5-Ethiopia-Creating-A-Middle-Class-with-Technology---Part-1-e1cpgoj»
#NoMore The Digital Revolution that Africa is Behind

#NoMore is empowering Africans as stakeholders in their countries for the first time since pre-colonial era.

#NoMore

#NoMore the digital revolution that Africa is behind

Unless you are living under a rock you have heard of #NoMore not just in Ethiopia but pretty much all over the world. How did that happen ? Why ?…

https://ethio-tech.com/nomore-the-digital-revolution-that-africa-is-behind/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ቻይና ስለሰራችው አርቴፊሻል ጸሃይ ትክክለኛ መረጃ እነሆ።

Home

አርቴፊሻል ጸሃይ ያስባለው እውነተኛዋ ጸሃያችን ላይ የሚካሄደውን nuclear fusion (ኒኩለሶችን በሃይል ማጣመር) በመኮረጅ ምድር  ላይ ይህንን ሂደት በሳይንስ ላብራቶሪ ውስጥ በመስራት ከፍተኛ ሙቀት መፍጠር በመቻሉ ነው።

አርቴፊሻል ጸሃይ በመባል የሚጠራው በኒውክሌር የሚሰራ ከፍተኛ ሙቀት ያለው የሃይል ማመንጫ ማሽን (reactor) ሲሆን ይህም የሃይድሮጅን አተሞችን በማጋጨት የሚሰራ  የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ (reactor) እንጂ ራሱን የቻለ እንደምንሞቃት ጸሃይ…

https://ethio-tech.com/ቻይና-ስለሰራችው-አርቴፊሻል-ጸሃይ-ትክክ/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
CYBER Ethiopia Now Airs on 104.7 EBC Radio

104.7FM EBC Radio 📻 is an English Radio station in Addis Ababa

CYBER Ethiopia a podcast I started one year ago in Amharic, as a part of the ETHIO ቴክ Broadcast Network.

CYBER Ethiopia Now has an English segment that will air weekly on 104.7FM EBC Radio. It airs in the final hour of Bits…

https://ethio-tech.com/cyber-ethiopia-now-airs-on-104-7-ebc-radio/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
Top Upcoming Smartphones to Look Forward to in 2022

Year after year, smartphone companies keep coming up with exciting models to keep the momentum going. While 2020 was a dull year because of the pandemic, manufacturers picked up pace in 2021 and we witnessed the launch of some exciting smartphones like Samsung’s Galaxy Z Fold 3 (Review) and the Galaxy Z Flip 3 (Review), and many promising ones…

https://ethio-tech.com/top-upcoming-smartphones-to-look-forward-to-in-2022/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
በ አንድ ቀን 40 ሺህ ዛፎችን የሚተክለው ድሮን

Home

40 ሺህ ዛፎችን የሚተክለው ድሮን ኤር ሲድ የተሰኘው የአውስትራሊያ የባዮቴክ ኩባንያ እነዚህ ራሳቸውን ችለው የሚበሩ ድሮኖች ከአየር ላይ በቀን ከ40,000 በላይ የዘር ፍሬዎችን በመትከል የደን ጭፍጨፋን መቋቋም እንደሚችሉ ተናግሯል።

የኤር ሲድ ቴክኖሎጂስ የደን መጨፍጨፍን ለመዋጋት አዲስ መንገድ ቀይሷል፡ አዳዲስ ዛፎችን ለመትከል ራሱን የቻለ የኢኮ-ድሮን ይዞ ብቅ ብሏል። በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሚንቀሳቀሱት እና ራሳቸውን ችለው የሚሰሩት…

https://ethio-tech.com/በ-አንድ-ቀን-40-ሺህ-ዛፎችን-የሚተክለው-ድሮን/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
A New Era With AI In Decision Making

The Trend of AI Powered Solutions

These days, AI’s applications are becoming increasingly vast and diversified. Due to the simplicity they provide to complex state of affairs, AI technologies are becoming more and more popular by companies that are seeking for more innovative solutions. More importantly, users are finding it more delightful to have a…

https://ethio-tech.com/a-new-era-with-ai-in-decision-making/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
Electric cars to lead out races at Great Ethiopian Run.

Electric cars to lead out elite races as part of ‘Go Green’ campaign and UNICEF promotes “Poo to the Loo”

The men’s and women’s elite races at the 2021 TotalEnergies Great Ethiopian Run International 10km taking place on Sunday 23rd January 2022 will be led out by electric cars supplied by Green Technology Ethiopia, one…

https://ethio-tech.com/electric-cars-to-lead-out-races-at-great-ethiopian-run/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
Safaricom Ethiopia Rolling Out Data-Center Infrastructure, Hello 07 dialing

Safaricom Ethiopia: Builds Infrastructure

Safaricom Ethiopia, the second operator in Ethiopia is still making plans for next year’s launch, most recently with news of the mobile number prefix it plans to employ.

Every-time a Telecom company grazes skin with Ethio telecom I get a smile on my face; it wasn’t too long ago that unlimited…

https://ethio-tech.com/safaricom-ethiopia-rolling-out-data-center-infrastructure-hello-07-dialing/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS pinned «CYBER Ethiopia Special for EBC 104.7 Nanotechnology, Self Share & Open Source. Replay Available on Google Podcasts, iTunes, Spotify and all other platforms https://anchor.fm/cyber-ethiopia/episodes/8-Tech-Update---Nanotech--Open-Source--Google-Self-Share…»
PUBG New State Renamed to New State Mobile

PUBG New State is being renamed to New State Mobile, the game’s publisher Krafton confirmed on Thursday. Krafton revealed the new name of the popular battle royale game for smartphones that was launched in November 2021. It has since racked up over 45 million downloads.

While Krafton offers a desktop version of PUBG, which recently…

https://ethio-tech.com/pubg-new-state-renamed-to-new-state-mobile/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
የ6 ዓመቱ ህጻን በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን በጊነስ የአለም ሪከርድ ተመዝግቧል

አይቢኤም በሚያዘጋጀው የኦንላይን የሶፍትዌር ደቨሎፒንግ የክህሎት የስልጠና ኔትወርክ ውስጥ በመግባት የኮምፒውተር ፕሮግራም ስልጣናዎችን ለተከታታይ ወራት የወሰደው የ6 ዓመቱ ህጻን ካታሪያ ለትምህርቱ በነበረው ፈጣን አቀባበል እና በቤተሰቦቹ እገዛ በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል፡፡ የአይቢኤም ብሎግ ፖስት እንደዘገበው ታዳጊው ድርጅቱ በሚያዘጋጀው የኦንላይን የሶፍትዌር ደቨሎፒንግ የክህሎት የስልጠና አምስት የተለያዩ የትምህርት አይነቶችን አጠናቆ በመማር ፓይተን በተባለው የኮምፒተር…

https://ethio-tech.com/የ6-ዓመቱ-ህጻን-በእድሜ-ትንሹ-ፕሮግራመር-በ/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 10 የ አንግሮይድ አፖች

ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 10 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል።

FilmoraGo

በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን ወዘተ የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ…

https://ethio-tech.com/ለቪዲዮ-ኤዲቲንግ-የሚያገለግሉ-10-የ-አንግሮ/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 10 የ አንግሮይድ አፖች

ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 10 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል።

FilmoraGo

በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን ወዘተ የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ…

https://ethio-tech.com/ለቪዲዮ-ኤዲቲንግ-የሚያገለግሉ-10-የ-አንግሮ/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
የአለምአቀፉ የህዋ ምርምር ማዕከል መንኩራኩር የመጨረሻዎቹ አመታት።

Home

ለሁለት አስርት አመታት ያገለገለውና ተጨማሪ 8 አመታት የሜቀሩት የአለማቀፉን ህዋ ምርምር ማዕከል መንኩራኩር መጨረሻ ምን እንደሚሆን ናሳ አስታውቋል።

ናሳ ባወጣው መግለጫ እንደሚለው ህዋ ላይ ሆኖ ምድርን እየዞረ የሚገኘው የአለማቀፉ የህዋ ማዕከል መንኩራክሩ (Internationa space station (ISS)) እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ አገልግሎት እንደሚሰጥና ከዛም በኋላ አገልግሎቱን ሲጨርስ ፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ እንዲወድቅ እንደሚደረግ ገልጿል።
በፈረንጆቹ አቆጣጠር…

https://ethio-tech.com/የአለምአቀፉ-የህዋ-ምርምር-ማዕከል-መንኩ/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ለአይፎን ተጠቃሚዎች ከአፕል የተሰማው መልካም ዜና

አይፎን ለደንበኞቹ ያበሰረው መልካም ዜና ለስልክዎ መክፈቻ የፊት ገፅታዎን እንደመክፈቻ (Face ID) የሚጠቀሙ ከሆነ ከዚህ በኋላ የኮቪድ መከላከያ የፊት ጭንብልዎን (ማስክ) ማውለቅ ግድ አለማለቱ ነው፡፡

እንደ ዘቨርጅ ዘገባ አፕል በiOS 15.4 የስልክ ሥርዓተ-ክወና (operating system) እድሳቱ እንደሚያካተው የሚጠበቀው አዲስ ገፅታ ተጠቃሚዎች የፊት ጭንብላቸውን ሳያወልቁ የፊት ገፅታቸውን ለመክፈቻነት መጠቀም የሚችሉበትን አማራጭ ማካተቱ ነው፡፡

አዲሱ ገፅታ በአማራጭነት…

https://ethio-tech.com/ለአይፎን-ተጠቃሚዎች-ከአፕል-የተሰማው-መ/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ሰዎች በጨረቃ ላይ እንዲኖሩ የሚያስችለው መኪና

የጃፓኑ መኪና አምራች ቶዮታ ኩባንያ የሰዎችን በጨረቃ ላይ የመኖር እቅድ ሊያሳካ ይችላል የተባለለት መኪና ሊያመርት መሆኑን አስታወቀ፡፡

ከጃፓኑ የሕዋ ተቋም ጋር በጥምረት ወደ ስራ የገባው ቶዮታ ኩባንያ መኪናውን በአውሮፓውያኑ 2020ዎቹ መጨረሻ ወደ ጨረቃ የመላክ እቅድ እንዳለው ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡

ሉናር ክሩዘር የሚል መጠሪያ የተሰጠው መኪና ሁለት ሰዎችን የመያዝ አቅም ሲኖረው በጨረቃ ላይ ለአስራ አራት ቀናት…

https://ethio-tech.com/ሰዎች-በጨረቃ-ላይ-እንዲኖሩ-የሚያስችለው/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላት ዝግጁነት በ2021 እድገት አሳየ

ለዉጤቱ መሻሻል ዘርፉን በጥናት እና ምርምር እንዲመራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመንግሥት መቋቋሙ ኢትዮጵያ የተሻለ ደረጃ እንድታስመዘግብ ካስቻሏት ጉዳዮች መካከል ተብሎ በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡

ኦክስፎርድ ኢንሳይትስ የተባለው አማካሪ ተቋም ዓመታዊ ሪፖርቱን ሲያዘጋጅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ለሕዝብ አገልግሎት በመጠቀም ረገድ የመንግሥታት ዝግጁነትን የትኩረቱ ነጥብ አድርጓል፡፡

በሪፖርቱ የመንግሥታት የዝግጁነት ሁኔታ ከሦስት አንኳር ጉዳዮች አንጻር እንደተፈተሸ ተቋሙ አስታውቋል፡፡ መንግሥት ለቴክኖሎጂው የሰጠው…

https://ethio-tech.com/ኢትዮጵያ-በአርቲፊሻል-ኢንተለጀንስ-ቴክ/

#ethioቴክnews #EthioTechNews