ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS
2.21K subscribers
605 photos
36 videos
1 file
766 links
ETHIO ቴክ NEWS 📰 Official
Telegram Channel

•English
•Amharic
•Afan Oromo
Tech News | Tutorials | Gadgets
Download Telegram
ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS pinned «https://t.me/herewalletbot/app?startapp=6001779-village-139474»
https://t.me/firecoin_app_bot/app?startapp=r_444033401
Join me in mining Firecoin and get 4000 free coins! 🔥
Build
🚁ለ$ETN የሊውኪዲቲ ፑል Donate ማድረግ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ይበልጥ በቀለለ መልኩ ቀርቦላቹሀል።

☝️ሊንኩን መጫን
🔝ዋሌታችሁን ማገናኘት
🔝ኮሜንትና ስማችሁን መሙላት
'Donate' የሚለውን አማራጭ መንካትና ትራንዛክሽኑን ማረጋገጥ።

👑በዚህም የ$ETN ፕሮጀክትን በቀላሉ በመርዳት አንዱ የታሪኩ ተጋሪ አካል መሆን ይችላሉ።✌️

$ETN LP Donation are easier now.
👑Click link
👑 Connect Wallet
👑Fill Comment and Name
👑Click Donate and Confirm transaction

🌐Done

https://t.me/dotonatebot/dotonate_app?startapp=ETN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Introduction to ET Netsa Coin ($ETN)

Welcome aboard! The world of cryptocurrencies can seem complex, but it’s actually quite exciting. Imagine a digital asset that you can buy, sell, and trade, all secured by a powerful technology called blockchain. That’s the basic idea behind ET Netsa Coin ($ETN).

ET Netsa Coin ($ETN) – A Community-Driven Cryptocurrency
Think of ET Netsa Coin…

https://ethio-tech.com/et-netsa-coin-etn/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
ቢትኮይን 101 ከሚስራ ጋር – ቢትኮይን ምንድነው?

ክፍል አንድ

ለመሆኑ ቢትኮይን ምንድነው? በዚህ ልክ በዓለም ዙሪያስ እንዴት መነጋገሪያ ሊሆን ቻለ? በዚህ አምድ በተከታታይ ክፍሎች ይህንን አዲስ የፋይናንሳዊ አብዮት እና የቴክኖሎጂ እመርታ ስረ መሰረት እና መሰረታዊ ምንነት ጠለቅ ባለ እና ለአረዳድ ምቹ በሆነ መልኩ የሚቀርብ ይሆናል።

Magic. Internet. Money. አስማት፤ ኢንተርኔት፤ ገንዘብ!!!

በሌላ አጠራሩ ቢትኮይን። ለመሆኑ ከእነዚህ መገለጫዎችም በላይ የተባለለት አለምን እያነጋገረ ያለና…

https://ethio-tech.com/ቢትኮይን-101-ከሚስራ-ጋር-ቢትኮይን-ምንድነው/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
$ETN - ET Netsa Coin

🕯PRICE USD
$0.001550

📈PRICE
0.0002118 TON

🔼LIQUIDITY
$2.1K

💵FDV
$7.7K

💵MKT CAP
$7.7K

💎Holders
160

Looking really good 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📣ማስታወቂያ:

💬እነሆ በአብዛኞዎቹ የፎሬክስ እና ክሪፕቶ መሠረታዊ እሳቤዎች ዙሪያ ያን ያህል እውቀት በሌላቸው ቤተሰቦች እና መሠረታዊ የ2 ወሩን ኮርስ ሲጠባበቁ ለነበሩ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ቤተሰቦቻችን . . . እስካሁን በማስጠበቃችን ይቅርታ እየጠየቅን ከዛሬ July 24 ጀምሮ በሚኖሩት 10 ተከታታይ ቀናት የኮርሱን የምዝገባ ሂደት ለመከወን ዝግጅታችንን ጨርሰን መምጣታችንን ስናበስር በደስታ ነው።


📌በዚህ በአወቃቀሩ ለየት ባለ: እጅግ የበዛ ቁጥር ያሳትፋል ተብሎ በሚጠበቅና በአገራችን ለአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረግ የአጭር ጊዜ ኮርስ ላይ ለመሳተፍ ምንም አይነት ክፍያ የማያስፈልግ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በነፃና ኦንላይን ላይ የሚሰጥ ይሆናል። የትኛውም ኢትዮጵያዊ እድሜ ሳይለይ ይህን የፋይናንሳዊ እውቀት ቢገበይ ቢጠቀም እኖጂ አይጎዳምና ተመዝቦ መማር የሚችልበት እድል ተመቻችቷል። በተለይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ ሊኖራችሁ ከሚችለው የእረፍት ጊዜና እንደየሁነቱም እኖደሁለተኛ የገቢ ማግኛ ልትጠቀሙበት የምትችሉት ነውና በተቻለ ለምታውቁት የ12ኛ ክፍል ተማሪ በሙሉ በእነዚህ ቀናት የምናደርጋቸውን ማስታወቂያዎች ላይክ እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱ እናስፋው: ይህን ብሩህ ወጣት ትውልድም በእውቀት ገንብተን: በተግባር ደግፈን: በዲሲፒሊንም አንፀን የነገዋን ኢትዮጵያን መገንቢያ የሚሆን አንድ ምሰሶ እናቁም ለማለት ወደድኩ።


👑የኔ ብላችሁ ይህን መልዕክት ለምታስተላልፉ ወንድም እህቶቼ ሁሉ በያላችሁበት ከወዲሁ ምስጋናዬ ይድረሳችሀ። መመዝገብ የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከስር ባለው የመመዝገቢያ ቅፅ መስፈንጠሪያ ምዝገባችሁን ታከናውኑ ዘንድ ለማሳወቅ ወደድን። ኮርሱ የሚጀመርበትን ቀን: የትምህርት አሰጣጥ ሁነቱን እና ተያይዘው ስለሚዘጋጁት የመክፈቻ እና መዝጊያ ክንውኖች በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።


🔗https://forms.gle/obR6sZBB9ea7heFcA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10%👨‍💼 Discount💥 For first 10 purchases

Promo code: ETNetsa 🗄

🆓 Delivery 🆓to All Regional Capitals in Ethiopia

🚚 Hawassa
🚚 Mekele
🚚 BahirDar
🚚 Jigjiga
And More

HP Omen GAMING LAPTOP
👉Core i7
👉Ram:16GB
👉Storage:128GB SSD+1TB HDD
👉Generation:8th
👉Screen size :15''
👉Graphics card:NVIDIA  GTX 1050ti=4GB
👉RGB KEYBOARD BACKLIGHT
👉Battery life :+4hours
👉Used like good condition

PRICE=68,000

with one year warranty

✉️
https://bit.ly/3MQIkVk

Call us:
+251912095099

join on telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://bit.ly/3MOiKQU

👉Address :-Bole Friendship Business center Ground floor GF_49


F1 Computer is the Proud Sponsor of 😊

Full Benchmark Video Coming soon on All offered PCs

If you want to be regional dealers special deals are available
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM