ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS pinned «https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_27437788»
ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS pinned «https://t.me/herewalletbot/app?startapp=6001779-village-139474»
Forwarded from ET Netsa Apps™ (Jason (JayP) Peters)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
ET Netsa Apps™
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
https://t.me/firecoin_app_bot/app?startapp=r_444033401
Join me in mining Firecoin and get 4000 free coins! 🔥
Join me in mining Firecoin and get 4000 free coins! 🔥
Telegram
Firecoin
Humanity’s biggest invention
$ETN LP Donation are easier now.
https://t.me/dotonatebot/dotonate_app?startapp=ETN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Introduction to ET Netsa Coin ($ETN)
Welcome aboard! The world of cryptocurrencies can seem complex, but it’s actually quite exciting. Imagine a digital asset that you can buy, sell, and trade, all secured by a powerful technology called blockchain. That’s the basic idea behind ET Netsa Coin ($ETN).
ET Netsa Coin ($ETN) – A Community-Driven Cryptocurrency
Think of ET Netsa Coin…
https://ethio-tech.com/et-netsa-coin-etn/
#ethioቴክnews #EthioTechNews

ቢትኮይን 101 ከሚስራ ጋር – ቢትኮይን ምንድነው?
ክፍል አንድ
ለመሆኑ ቢትኮይን ምንድነው? በዚህ ልክ በዓለም ዙሪያስ እንዴት መነጋገሪያ ሊሆን ቻለ? በዚህ አምድ በተከታታይ ክፍሎች ይህንን አዲስ የፋይናንሳዊ አብዮት እና የቴክኖሎጂ እመርታ ስረ መሰረት እና መሰረታዊ ምንነት ጠለቅ ባለ እና ለአረዳድ ምቹ በሆነ መልኩ የሚቀርብ ይሆናል።
Magic. Internet. Money. አስማት፤ ኢንተርኔት፤ ገንዘብ!!!
በሌላ አጠራሩ ቢትኮይን። ለመሆኑ ከእነዚህ መገለጫዎችም በላይ የተባለለት አለምን እያነጋገረ ያለና…
https://ethio-tech.com/ቢትኮይን-101-ከሚስራ-ጋር-ቢትኮይን-ምንድነው/

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
$ETN - ET Netsa Coin
🕯 PRICE USD
$0.001550
📈 PRICE
0.0002118 TON
🔼 LIQUIDITY
$2.1K
💵 FDV
$7.7K
💵 MKT CAP
$7.7K
💎 Holders
160
Looking really good 😊
$0.001550
0.0002118 TON
$2.1K
$7.7K
$7.7K
160
Looking really good 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💬 እነሆ በአብዛኞዎቹ የፎሬክስ እና ክሪፕቶ መሠረታዊ እሳቤዎች ዙሪያ ያን ያህል እውቀት በሌላቸው ቤተሰቦች እና መሠረታዊ የ2 ወሩን ኮርስ ሲጠባበቁ ለነበሩ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ቤተሰቦቻችን . . . እስካሁን በማስጠበቃችን ይቅርታ እየጠየቅን ከዛሬ July 24 ጀምሮ በሚኖሩት 10 ተከታታይ ቀናት የኮርሱን የምዝገባ ሂደት ለመከወን ዝግጅታችንን ጨርሰን መምጣታችንን ስናበስር በደስታ ነው።
📌 በዚህ በአወቃቀሩ ለየት ባለ: እጅግ የበዛ ቁጥር ያሳትፋል ተብሎ በሚጠበቅና በአገራችን ለአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረግ የአጭር ጊዜ ኮርስ ላይ ለመሳተፍ ምንም አይነት ክፍያ የማያስፈልግ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በነፃና ኦንላይን ላይ የሚሰጥ ይሆናል። የትኛውም ኢትዮጵያዊ እድሜ ሳይለይ ይህን የፋይናንሳዊ እውቀት ቢገበይ ቢጠቀም እኖጂ አይጎዳምና ተመዝቦ መማር የሚችልበት እድል ተመቻችቷል። በተለይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ ሊኖራችሁ ከሚችለው የእረፍት ጊዜና እንደየሁነቱም እኖደሁለተኛ የገቢ ማግኛ ልትጠቀሙበት የምትችሉት ነውና በተቻለ ለምታውቁት የ12ኛ ክፍል ተማሪ በሙሉ በእነዚህ ቀናት የምናደርጋቸውን ማስታወቂያዎች ላይክ እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱ እናስፋው: ይህን ብሩህ ወጣት ትውልድም በእውቀት ገንብተን: በተግባር ደግፈን: በዲሲፒሊንም አንፀን የነገዋን ኢትዮጵያን መገንቢያ የሚሆን አንድ ምሰሶ እናቁም ለማለት ወደድኩ።
👑 የኔ ብላችሁ ይህን መልዕክት ለምታስተላልፉ ወንድም እህቶቼ ሁሉ በያላችሁበት ከወዲሁ ምስጋናዬ ይድረሳችሀ። መመዝገብ የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከስር ባለው የመመዝገቢያ ቅፅ መስፈንጠሪያ ምዝገባችሁን ታከናውኑ ዘንድ ለማሳወቅ ወደድን። ኮርሱ የሚጀመርበትን ቀን: የትምህርት አሰጣጥ ሁነቱን እና ተያይዘው ስለሚዘጋጁት የመክፈቻ እና መዝጊያ ክንውኖች በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM