Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
280 photos
10 videos
14 files
396 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
Forwarded from Telepoles
🪙 Today's major Combo
👩‍🌾

https://t.me/major/start?startapp=1064631624

Join us😉👇👇
@durovpuzzles
@durovpuzzles
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Telepoles
🪙 Today's major Combo
👩‍🌾

https://t.me/major/start?startapp=1064631624

Join us😉👇👇
@durovpuzzles
@durovpuzzles
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from FX $ | Accounting exit
‼️
🛒🛒🛒🛒🛒🛒🛒🛒🛒

ከአለማችን ትልቁ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኘዉ የ crypto exchange app

🔸Binance ከሌሎቹ በተለየ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኛችሁን እድል ይዞ መቷል


🩸🩸🩸🩸🔤🔤🔤

ነፃ ገንዘብ 🤑
Start here 👇👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_6024363433&startapp=ref_6024363433&utm_medium=web_share_copy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from FX $ | Accounting exit
ሰላም 👋
ብዙ ሰዎች በ online ገንዘብ እንደሚሰራ አሁን ላይ ተገንዝበዋል
ነገር ግን ትክክለኛዉ ገንዘብ መስሪያ የትኛዉ ነዉ 🤔
የሚለዉ ለብዙዎቻችን ጥያቄ የፈጠረ ነገር ነዉ
መፍትሄ አለን🥳
🙄ስለ crypto ሀሳብ እንዲሁም በ cryptocurrency ላይ ያሉ ጥሩ ሊሰጡ የሚችሉ airdrop
😯በኢትዮጵያ ላይ አዲስ የተጀመረዉ የ capital market እንዴት መስራት እንችላለን
በትክክል ልንጠቀምበት የምንችላቸውን
👀በጥንቃቄ በተሰሩ research ወደስራ ያስገባችኋል
ይህ ሁሉ በነፃ ምን ይጠብቃሉ 🗣️
ይቀላቀሉን

👇👇
https://t.me/timeforcryptocurrency
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Telepoles
🪙 Today's major Combo
👩‍🌾

https://t.me/major/start?startapp=1064631624

Join us😉👇👇
@durovpuzzles
@durovpuzzles
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from FX $ | Accounting exit
‼️
🛒🛒🛒🛒🛒🛒🛒🛒🛒

ከአለማችን ትልቁ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኘዉ የ crypto exchange app

🔸Binance ከሌሎቹ በተለየ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኛችሁን እድል ይዞ መቷል


🩸🩸🩸🩸🔤🔤🔤

ነፃ ገንዘብ 🤑
Start here 👇👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_6024363433&startapp=ref_6024363433&utm_medium=web_share_copy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from FX $ | Accounting exit
ሰላም 👋
ብዙ ሰዎች በ online ገንዘብ እንደሚሰራ አሁን ላይ ተገንዝበዋል
ነገር ግን ትክክለኛዉ ገንዘብ መስሪያ የትኛዉ ነዉ 🤔
የሚለዉ ለብዙዎቻችን ጥያቄ የፈጠረ ነገር ነዉ
መፍትሄ አለን🥳
🙄ስለ crypto ሀሳብ እንዲሁም በ cryptocurrency ላይ ያሉ ጥሩ ሊሰጡ የሚችሉ airdrop
😯በኢትዮጵያ ላይ አዲስ የተጀመረዉ የ capital market እንዴት መስራት እንችላለን
በትክክል ልንጠቀምበት የምንችላቸውን
👀በጥንቃቄ በተሰሩ research ወደስራ ያስገባችኋል
ይህ ሁሉ በነፃ ምን ይጠብቃሉ 🗣️
ይቀላቀሉን

👇👇
https://t.me/timeforcryptocurrency
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🤔
የቴሌግራም Account ban ተደረገብኝ 😞

ምን ቢደረግ ይስተካከላል
BAN የተደረጋችሁ በሙሉ ይህንን bot በመጠቀም በተለያይ ምክኒያት እገዳ የተጣለባችሁ ተጠቃሚዎች የቴሌግራም መተግበሪያ ቀጥተኛ እናንተን ነፃ ማውጫ መንገድ ባለመኖሩ እገዳውን ማንሳት አልቻልኩም ሆኖም በዚህ ቻናል ስትገቡ እንደታገዳችሁ ያሳያቹሃል ያኔ የሚመጣው መልእክት ላይ Learn more የሚል ነገር ይመጣል። እሱን በመጫን ወደዚህ BOT ችግራቹን አገናኝቶ ይከፍትላቹሃል።

Start ብላችሁ ስታስጀምሩት እገዳው ማብራሪያ ይሰጣችሁና ከደቂቃዎች በውሃላ እገዳው የሚነሳላቹ ይሆናል።
መልካም ቀን
Learn from
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
For more
Join us👇👇
🥹 https://t.me/memicrypto
🥹 https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Telepoles
🪙 Today's major Combo
👩‍🌾

https://t.me/major/start?startapp=1064631624

Join us😉👇👇
@durovpuzzles
@durovpuzzles
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስልካችሁን ሌባ ቢሰርቃችሁ ቢመነትፋችሁ ምን ታደርጋላችሁ? ጎግል ከእስከዛሬው ይለያል ያለውን አዲስ ማዘመኛ ይፋ አድርጓል።

ይህ ዝመና ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ብቻ ሲሆን Android 10 እና ከዛ ከኣይ መሆን አለባቸው ብሏል። በብራዚል ለሙከራ ያለፈው ወር ሰኔ ተጀምሮ የተጠናቀቀ ሲሆን መልካም ነበርም ነው የተባለው፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት

Google services page > All services tab > Personal & device

safety

Theft protection ৭৭৮ On

Offline Device Lock ৭৭ム On

በመቀጠል ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ እና የጓደኛ ወይ የቤተሰብ ስልክ ቁጥርን መጨመር ያስፈልጋል።

android.com/lock

እንዴት ነው የሚሰራው?

ከላይ ያሉትን ነገሮች ካስተካከልን በውሃላ ስልካችን አንድ ሌባ ነጥቆን ቢሮጥ ወዲያው ስልኩ የሩጫ እንቅስቃሴ ሁላችንም ስልክ ውስጥ ባለው
በመቀጠል ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ እና የጓደኛ ወይ የቤተሰብ ስልክ ቁጥርን መጨመር ያስፈልጋል።

android.com/lock

እንዴት ነው የሚሰራው?

ከላይ ያሉትን ነገሮች ካስተካከልን በውሃላ ስልካችን አንድ ሌባ ነጥቆን ቢሮጥ ወዲያው ስልኩ የሩጫ እንቅስቃሴ ሁላችንም ስልክ ውስጥ ባለው Accelerometer አማካኝነት የሚለይ ሲሆን ወዲያው ፖተርን ይቆልፋል። መረጃዎችንን ደግሞ ይደብቃል።

ብዙ ስልኮች ከተሰረቁ በውሃላ ሌቦች ለሁለት ቀን ሲሙን አውጥተው ኢንተርኔት ዘግተው ስልኩ off ነው የሚደረገው ይህንን ተከትሎ በዚኛው ስርአት ስልኩ በ24 ሰአት ውስጥ ሁለት ጊዜ ፓተርኑ ተቆልፎ ካልተከፈተ እንደተሰረቀ የሚያረጋግጠው ጎግል ሰውየው የፈለገ ጊዜ ቆይቶ ቢከፍተው እና ኢንተርኔት ቢያገናኝ የሰበሰባቸውን መረጃዎች ሁሉ የካርታ አድራሻ ጭምር ለሞላንበት ስልክ ይሰጣል።

የተሰረቀ ስልክ መሸጥ መግዛት ሁሉ ያስቀራል የተባለው የጎግል አዲሱ የሌባ መጠበቂያ ስርአት በተያዘው ወር ለሁሉም ሃገራት የሚለቀቅ ይሆናል።
Join us👇👇
https://t.me/memicrypto
https://t.me/memicrypto
Forwarded from FX $ | Accounting exit
💬 Great opportunity from Binance

💵💵 Dollar for free

ከዚህ በፊት binance ያልከፈታችሁ ልጆች ልዩ የሆነ እድል Binance ይዞላችሁ መጥቷል

ጥቂት ቀናቶችን ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ከወዲሁ ተጠቀሙበት

To be part of the gift
➡️ Entry by referral
Or use a referral link


Become a player of moonbix game
You can participate in both dogs and notcoin giveaways


Referral
CPA_00O4XMNJO2


https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00O4XMNJO2&utm_source=tg-game
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Telepoles
🪙 Today's major Combo
👩‍🌾

https://t.me/major/start?startapp=1064631624

Join us😉👇👇
@durovpuzzles
@durovpuzzles
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🇦🇪 የUAE ማዕከላዊ ባንክ(በእኛ ሃገር ብሔራዊ ባንክ) ከARAB EMIRATES DIRHAM ጋር Pegged የሆነ stablecoin እንዲጀመር ፈቃድ ሰጥቷል።

በዚህም መሰረት በቅርቡ እንደ USDT አይነት ከኤሚራቲ መገበያያ ገንዘብ ጋር እኩል ዋጋ ያለው Coin በገበያው ላይ እናያለን።
For more
Join us👇👇
🥹  https://t.me/memicrypto
🥹  https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ መረጃ

● በ2016 አጠቃላይ ካፒታል-300 ቢሊየን ብር
● ለገበያ የቀረበው 10% ማለትም 30 ቢሊየን ብር ነው።
● ለገበያ የቀረበው የአክሲዮን ብዛት 100 ሚሊየን ሲሆን የአንድ አክሲዮን ዋጋ 300 ብር ነው።
● ትንሹ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን ብዛት 33 ሲሆን፤ከፍተኛው ደግሞ 3333 ነው።ማንም ሰው ከዝቅተኛውም ሆነ ከከፍተኛው በላይ መግዛት አይችልም።
● ሽያጩ በቴሌብር የሚፈፀም ሲሆን አክሲዮን ሲገዙ 1.5% የአገልግሎት ክፍያና VAT ክፍያ አለ።
● ጥር 23 የአክሲዮን አባላቱ ይፋ ይሆናሉ።
● ግብይቱ ለኢትዮጵያውያን ብቻ የቀረበ ሲሆን ክፍያውም በኢትዮጵያ ብር ብቻ ይፈፀማል።
● ከአክሲዮን ሽያጩ በኋላ ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊየን ብር ገቢ ያገኛል።
For more
Join us👇👇
🥹  https://t.me/memicrypto
🥹  https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
ለምሽታችን
ጥቂት ስለ ማህበራዊ ሚዲያ
🫂

➺ አለማችን ላይ ከሚገኘው ህዝብ መሃል ቢያንስ 5 ቢሊየን ህዝብ አንድ የማህበራዊ ሚዲያ አለው ወይም ተጠቃሚ ነው።

➺ በወር ቢያንስ 1.4 ቢሊየን የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች ይጠለፋሉ።

➺ በቀን ብቻ 300,000 የፌስቡክ አካውንቶች ይጠለፋሉ።

➺ 65% የሚሆኑት የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ለሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶቻቸው ተመሳሳይ የይለፍ ቃል(PASSWORD) ይጠቀማሉ።

ለቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

For more
Join us👇👇
🥹  https://t.me/memicrypto
🥹  https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
780 ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያላቸው ወይም 11,500 ቢትኮይን ከቴስላ ካምፓኒ ዋሌት ወደ ሌላ ዋሌት Withdraw ተደርገዋል።
#just
ከቴሌግራም ባለቤት👇👇

😎 ጥሩ ነገር መገንባት ለሚፈልጉ በ20ዎቹ ዕድሜ ውስጥ ላሉ ሰዎች አንድ ምክር መስጠት ካለብኝ፣ “ በፍፁም አልኮል አትጠጡ። ”🍸

🤮 ወደ 20 ለሚጠጉ ዓመታት አልኮል አልጠጣሁም ነገር ግን ብዙ የተሳካላቸው ሰዎች በዚህ ራሳቸውን ሲያበላሹ አይቻለሁ። አልኮሆል ከጠጡ በኋላ ለብዙ ቀናት የአዕምሮዎን ግልጽነት እና ግንዛቤን ያጨልማል። ስሜትዎን ለጊዜው ከፍ ሊያደርግ ቢችልም ፣ ብድር እንደ መውሰድ ነው - በወለድ ይመልሱታል። የአጭር ጊዜ ደስታ የረጅም ጊዜ መከራን ያመጣል😵‍💫

🍔 ለማህበራዊ ጫና አለመስጠት ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ፡ ሰዎች በዙሪያቸው ያሉትን ሰዎች ባህሪ ለመኮረጅ ፈጥረዋል። ነገር ግን የብዙዎቹ ልማዶች እራሳቸውን የሚያበላሹ ናቸው - በአከባቢያችን ያሉ አብዛኛዎቹ ሰዎች አልኮል ይጠጣሉ፣ ፈጣን ምግብ ይመገባሉ፣ እና ተገብሮ የአኗኗር ዘይቤ አላቸው። እና ያ ጥሩ ነው። አንድ ያልተለመደ ነገር ለማግኘት ከፈለጉ፣ ነገር ግን አእምሮዎን እና ሰውነትዎን ጤናማ በማድረግ እድሎችዎን ያሳድጋሉ።😼

For more
Join us👇👇
🥹  https://t.me/memicrypto
🥹  https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✏️Telegram hack🖋
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level

ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።

በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።

የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - Nobody

ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!


For more
Join us👇👇
🥹  https://t.me/memicrypto
🥹  https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የካማላ ሃሪስ ምክትል በመሆን እየተወዳደረ የሚገኘው TIM WALZ እንዲህ አለ "I don't even know what a venture capitalist does."

ታዲያ ስለ venture capital የማያቅ ሰው ቢመረጥ CRYPTO 📉....ለዛ ነው አብዛኛው CRYPTO TRADER & INVESTORS TRUMP እንዲመረጥ የሚደግፉት።
👍3