Forwarded from 📈 News_Jobs/$$FX
#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።
የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
#MoE
@askscrypto
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።
የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
#MoE
@askscrypto
🔥Grade 12 Results 🔥
" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ወይም 48,929 ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል "
✍ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- 1. አዲስ አበባ፣
- 2. ሐረሪ
- 3. አማራ ክልል ናቸው።
🥹1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል። ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል።
👉በሀገር አቀፍ ደረጃ 2,384 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
👉አዲስ አበባ ከተማ 888 ተማሪዎች ከ500 በላይ በማስመዝገብ ከሁሉም ክልሎች አንደኛ ደረጃ መያዝ ችላለች።
📪መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉት 50 ትምህርት ቤቶች ናቸው።
በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
✅በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
✅በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
🅾አማካይ ውጤት
🎯87% የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
🎯86% በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች
🎯5.4% በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
🎯51% በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
Join ➣ @memicrypto

ትራምፕ በሥራ ቅጥር ወደ አሜሪካ ለሚገቡ ሰዎች ቪዛ 100 ሺህ ዶላር እንዲከፈል አዘዙ!
አሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ በሥራ ቅጥር ወደ አሜሪካ የሚጓዙ ክህሎት ያላቸው የውጭ ሀገር ሠራተኞች በሚሰጣቸው "ኤች-1ቢ" ቪዛ ላይ ተጨማሪ የ100 ሺህ ዶላር ክፍያ የሚጥል ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈረሙ።
ይህ የቪዛ ፕሮግራም "አላግባብ ጥቅም ላይ እየዋለ" መሆኑን የሚጠቅሰው በፕሬዝዳንቱ የተፈረመው አዋጅ፤ ክፍያው ሳይፈጸም ወደ አሜሪካ መግባትን ይከለክላል።የ"ኤች-1ቢ" ቪዛ ተቺዎች ይህ ፕሮግራም የአሜሪካዊ ሠራተኞች ቁጥርን ይቀንሳል በማለት ለረጅም ጊዜ ሲከራከሩ ቆይተዋል።
እንደ ኤሎን መስክ ያሉ አሠራሩን የሚደግፉ ሰዎች በአንጻሩ በዓለም ዙሪያ ያሉ ምርጥ ባለተሰጥኦዎችን ወደ አሜሪካ ለመሳብ ይረዳል ሲሉ ይከራከራሉ።ትራምፕ ፊርማቸውን ያኖሩበት ሌላኛው ትዕዛዝ ደግሞ ከአንድ ሚሊዮን ዶላር ጀምሮ ክፍያ የሚፈጽሙ የተወሰኑ ስደተኞች በተፋጠነ መንገድ "ጎልድ ካርድ" የተሰኘ የቪዛ ዓይነት እንዲያገኙ የሚፈቅድ ነው።
Source: yenetube

NEW: 🇻🇳 Vietnam to close 86 million bank accounts for failing biometric compliance❗️
Users will lose funds if not updated by Sept 30.
Bitcoin fixes this.
Users will lose funds if not updated by Sept 30.
Bitcoin fixes this.
ሪፐብሊካኑና ዲሞክራቱ በአሜሪካ በጀት ላይ ስላልተስማሙ የአሜሪካ ፌደራል መንግስት መሰረታዊ ከሚባሉት የደህንነት እና ህክምና ካሉ አገልግሎቶች ውጪ ሌሎች ስራዎችን አቁሟል።
@memicrypto
@memicrypto
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor says "no new orange dots this week."
"Just a $9 billion reminder of why we HODL."
@WatcherGuru
"Just a $9 billion reminder of why we HODL."
@WatcherGuru
🇺🇸🇨🇳 ትራምፕ ቻይና ለንግድ ስምምነት ዝግጁ ነች ብለዋል። ከሰሞኑ ትራምፕ ሃገራቸው ከቻይና ጋር የንግድ ጦርነት ውስጥ መሆኗን ካሳወቁ በኋላ የአለም ኢኮኖሚ ተረብሾ ነበር።
@memicrypto
@memicrypto
ጋና ክሪፕቶከረንሲ መጠቀምን ህጋዊ ለማድረግ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ አፀደቀች።
ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ጋና የናይጄሪያ እና ኬንያን ፈለግ በመከተል ክሪፕቶከረንሲ መጠቀምን ህጋዊ የሚያደርግ ህግ በፓርላማዋ አጽድቃለች።
በ2025 ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሃገራት የሚደረገው የክሪፕቶከረንሲ የንግድ መጠን ከ205 ቢሊየን ዶላር የተሻገረ ሲሆን ሃገራት ከዘርፉ ለመጠቀምና ለመቆጣጠር ህጎችን እያወጡ ይገኛሉ።
ከሰሃራ በታች ካሉ ሃገራት ናይጄሪያ በንግድ መጠኑ ቀዳሚ ስትሆን ጋና፣ ኢትዮጵያ ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ ተከታዮች መሆናቸው ተነግሯል።
የጋና 3 ሚሊየን ወጣት ክሪፕቶከረንሲ ይጠቀማል ሲባል ዘርፉ ከ3 ቢሊየን ዶላር በላይ ይንቀሳቀስበታል ተብሎም ይገመታል።
ጋና ታዲያ ይህንን ዘርፍ የሃገሪቱ ማዕከላዊ ባንክና የሰነደ ሙአለ ንዋዮች ኮሚሽን እንዲቆጣጠረው እና ወደ መደበኛ ኢኮኖሚ ገብቶ ሃገሪቷ እንድትጠቀም የሚያስችል ህግ አፅድቃለች።
ጋና የክሪፕቶከረንሲ አገልግሎት ሰጪዎች ከሁለቱ አካላት ፈቃድ እንዲወስዱ ያስቀመጠች ሲሆን ይህም ዘርፉ የሚተችበትን የገንዘብ ማጭበርበር ለመከላከል ይረዳል ተብሏል።
ክሪፕተከረንሲ በተደጋጋሚ ከገንዘብ ማጭበርበር ጋር ተያይዞ የሚነሳ ሲሆን ናይጄሪያ ከዚህ ቀደም ባይናንስ የተሰኘውን የክሪፕቶከረንሲ መለዋወጫ የኢኮኖሚ ጥቅሜን አሳጥቶኛል በሚል የ81 ቢሊየን ዶላር ክስ መክፈቷ ይታወሳል።
የጋና ማዕከላዊ ባንክ ገዢ ጆንሰን አሲያማ ከዚህ ቀደም በጨዋታው ወደኋላ ቀርተናል ብለው የህግ ለውጥ እንደሚኖር መናገራቸው ሲታወስ አሁን በፓርላማው የፀደቀው ህግ ያለውን ስጋት ለመቆጣጠር የሚያስችል ማዕቀፍ ይሰጣል ብለዋል።
Source: tikvahethmagazine

❤1
የወርቅ ዋጋ በታሪክ ከፍተኛው ላይ ደርሷል።
ወርቅ በ Ounce በአለም አቀፍ ገበያ ከ5100 ዶላር በላይ ተሻግሯል።
ወርቅ በ Ounce በአለም አቀፍ ገበያ ከ5100 ዶላር በላይ ተሻግሯል።
ብሔራዊ ባንክ P2P ላይ ያወጣውን አዲስ መመሪያ ተከትሎ Bybit ከመጪው ሰኞ (ማርች 9) ጀምሮ በብር የሚደረጉ የP2P ግብይቶችን እንደማያከናውን በይፋ ገልጿል።
❤1
የቢትኮይን ዋጋ በኢድ ቀናት 🌙
2010: $0.06
2011: $3
2012: $5
2013: $100
2014: $450
2015: $280
2016: $660
2017: $2,550
2018: $6,650
2019: $7,400
2020: $8,700
2021: $45,400
2022: $38,000
2023: $27,100
2024: $67,500
2025: $83,500
2026: $70,500
2010: $0.06
2011: $3
2012: $5
2013: $100
2014: $450
2015: $280
2016: $660
2017: $2,550
2018: $6,650
2019: $7,400
2020: $8,700
2021: $45,400
2022: $38,000
2023: $27,100
2024: $67,500
2025: $83,500
2026: $70,500
በአሜሪካና ኢራን ጦርነት የተነሳ ሃገራት ለነዳጅ ግዢ ከአሜሪካን ዶላር ይልቅ የቻይና ዩሃንን እየተጠቀሙ እንደሆነ የደች ባንክ ገልጿል።
የአሜሪካ ዶላር ሲታተም ለመጀመሪያ ጊዜ በገንዘብ ሚኒስትሩ ቦታ የፕሬዚዳንቱ ፊርማ ይሰፍርበታል።
ዶናልድ ትራምፕም በዶላር ላይ ፊርማቸው የሚሰፍር የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ይሆናሉ።
ዶናልድ ትራምፕም በዶላር ላይ ፊርማቸው የሚሰፍር የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ይሆናሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ship traffic in the Strait of Hormuz over the past 24 hours.
Join ➣ @memicrypto
Join ➣ @memicrypto