Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
277 photos
10 videos
14 files
381 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
የገቢ ግብር መነሻ ገቢ ወደ 5,000 ብር ከፍ እንዲል ጥያቄ ቀረበ

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ፣ የኑሮ ውድነትን ታሳቢ በማድረግ የገቢ ግብር መነሻ ገቢ ከ2,000 ብር ወደ 5,000 ብር ከፍ እንዲል ጠንካራ ጥያቄ ቀርቧል። በአሁኑ ረቂቅ አዋጅ መሰረት፣ ከ2,000 ብር በላይ በሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር እንዲከፈል የሚለው ሀሳብ ቀርቧል።

ይህ የገቢ ግብር አዋጅ ከዘጠኝ ዓመታት በላይ ስራ ላይ መዋሉ የተገለጸ ሲሆን፣ አሁን በማሻሻያው ከግብር ነፃ የሚሆነው ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ በ300% በማሳደግ ወደ 2,000 ብር ከፍ እንዲል ተደርጓል።

በተጨማሪም፣ ከፍተኛው የማስከፈያ መጣኔ የሆነው 35% ግብር የሚያርፍበት ገቢ ደግሞ ወደ 14,000 ብር ከፍ እንዲል ሆኗል።

ይህ የተገለፀዉ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በፓርላማው የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገዉ ዉይይት ላይ ነዉ።

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ፣ የአዋጁ መሻሻል መንግስት ግብር በመሰብሰብ የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እንደሚረዳ ገልጸዋል። ከግብር ከፋዩ ህብረተሰብ የሚነሱ "ግብር በዝቷል ይቀነስ" የሚሉ ሀሳቦች ሚዛናዊ በሆነ መልኩ እንደሚታዩም አክለዋል።

በውይይት መድረኩ ከተነሱት አስተያየቶች መካከል፣ የገቢ ግብር መነሻው ከአምስት ሺህ ብር ጀምሮ እንዲሆን፣ ለአካል ጉዳተኞች በተለየ መልኩ ግብር እንዲቀነስ፣ እንዲሁም በተለያዩ የሙያና የንግድ ዘርፎች አንፃር በደንብ እንዲታይ የሚሉ ሀሳቦች ቀርበዋል።

Source: capitalethiopia
Join ➣ @memicrypto
Forwarded from 📈 News_Jobs/$$FX
You can ask anything what you want we will deliver

#education
#books
#exitexams
#entertainment
#music
#movie
...........

All in one bot
Coming

The bot will start its full working on the coming Monday

Enjoy it
@Askscryptobot
@Askscryptobot
@Askscryptobot
👍2
ከፍተኛ ክርክር ሲደረግበት የነበረው የገቢ ግብር አዋጅ ሊጸድቅ ነው

ለተከታታይ ሳምንታት ከፍተኛ ክርክር ሲደረግበት የነበረው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ነገ በፓርላማው ሊጸድቅ መሆኑ ተገለጸ። የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ረቂቅ አዋጁን አስመልክቶ የሚያቀርበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ ከመረመረ በኋላ አዋጁን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል።

ይህ ረቂቅ አዋጅ በተለይም በንግዱ ማህበረሰብ እና በተቀጣሪ ሠራተኞች ላይ ሊጣል የታሰበው የግብር ምጣኔ ከፍተኛ ነው የሚል ቅሬታ ሲነሳበት ቆይቷል። ከተለያዩ ወገኖች የቀረቡት አስተያየቶች፣ አሁን ካለው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ንረት አኳያ፣ እስከ 35 በመቶ የሚደርሰው የገቢ ግብር መጠን መቀነስ እንዳለበት ይጠቁማሉ።

በተጨማሪም፣ የገቢ ግብር መነሻው 2,000 ብር ተብሎ የተቀመጠው ዝቅተኛ በመሆኑ፣ ይህ መጠን ከፍ ሊል እንደሚገባ በተደጋጋሚ ተገልጿል።

ሌሎች የቀረቡ አስተያየቶች ደግሞ ለአካል ጉዳተኞች የግብር መጠኑ በተለየ መልኩ እንዲቀነስ እና ከተለያዩ የሙያና የንግድ ዘርፎች አንጻር የአዋጁ ድንጋጌዎች በደንብ ታይተው መስተካከል እንዳለባቸው አፅንኦት መስጠታቸው ይታወቃል።

ፓርላማዉ በነገው ዕለት የሚያፀድቀው ይህ ረቂቅ አዋጅ ላይ መንግስት ሲሰጥ የነበረዉ ማብራሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጎ የታክስ ፍትሀዊነትን እና የኢኮኖሚ ልማት እንዲሁም እድገትን ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ ተዘጋጅቷል ብሏል።

ምክር ቤቱ ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን እንዲሁም የስታርታፕ ረቂቅ አዋጅን በነገው አስቸኳይ ስብሰባው ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

Source: capitalethiopia
oin ➣ @memicrypto
አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ 2017.pdf
5.7 MB
ዛሬ የጸደቀውን የገቢ ግብር አዋጅ ማንበብ ለምትፈልጉት!

Source: theethiopianeconomistview
Join ➣ @memicrypto
👍2
Forwarded from 📈 News_Jobs/$$FX
Tightening Access: Telegram's New Face-Based Age Verification Explained

Telegram is introducing a new "Age Verification by Face" system designed to ensure only appropriate users access 18+ content in channels and groups. This innovative feature, which leverages facial scanning, aims to confirm age without compromising privacy.
The implementation is initially triggered by a new law in the UK, requiring platforms that distribute restricted content to verify user age. However, it's widely anticipated that this crucial feature will extend to all Telegram users worldwide.
What You Need to Know:

No Documents Required: Forget uploading IDs! This system strictly uses your face for verification, offering a seamless and less intrusive process.
Live Scan, Not Photos: The advanced scanner differentiates between a real person and a static photo, ensuring robust verification. Attempting to use a picture will not work.
Privacy First: Your device doesn't need Face ID, and a significant privacy assurance is that your facial photo is not saved on Telegram's servers after verification.
Age Parameters: The system verifies ages from 18 up to 90 years.
Current Use: For now, this age verification is exclusively for accessing content specifically marked as 18+.
Appearance Matters: A potential caveat is that if you are legally 18 but possess a youthful appearance, you might be temporarily denied access to age-restricted content.

Join ➣ @askscrypto
@askscrypto
@askscrypto
6VLZVUvmzxKk5DgMNaBzgkDTRc1dfCpRm5m6d79nbonk


By few dollars take risk
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Take the 50% profit and minimize the risk😎
👏1
If you buy at the dip

Secure some profit

Join ➣ @askscrypto
         @askscrypto
         @askscrypto
Many rewards here keep your eye on our bot👇
@Askscryptobot
Next round at 3:30
here
Join ➣ @memicrypto
👍2
የፀደቀው_የገቢ_ግብር_አዋጅ_ቁጥር_1395_2017_1.pdf
8.9 MB
የፀደቀውን አዲሱን የገቢ ግብር አዋጅ ሰነድ ለምትፈልጉ! ዛሬ ሙሉ ሰነዱ ወጥቷል!

Source: theethiopianeconomistview
Join ➣ @memicrypto
𝗡𝗼 𝗖𝘂𝗿𝗿𝗲𝗻𝗰𝘆 𝗦𝘄𝗮𝗽, 𝗡𝗼 𝗖𝗵𝗲𝗰𝗸𝗼𝘂𝘁: 𝗔𝗹𝗶𝗘𝘅𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀’𝘀 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 𝗥𝗼𝗹𝗹𝗼𝘂𝘁 𝗗𝗿𝗮𝗴𝘀 𝗢𝗻

When AliExpress announced its entry into Ethiopia last year, many expected a new era of accessible global commerce. But one year later, shoppers are still relying on crypto prepaid cards and informal workarounds.

Local partnerships and promises of birr-based payments remain stalled amid regulatory and currency hurdles. Unlike Nigeria or Egypt, Ethiopia lacks a finalized swap deal with China, leaving consumers and local partners in limbo.

Showrooms opened. Local partnerships announced. But AliExpress’s Ethiopia rollout is stuck, caught between policy gridlocks and logistical disconnects.

Source: shegamedia
Join ➣ @memicrypto
የፈረንሳዩ ተቋም ካናል+  የደቡብ አፍሪካውን መልቲቾይዝ ግሩፕ በ3 ቢሊየን ዶላር ገዝቶታል።

ካናል+ መጀመሪያውንም ቢሆን የመልቲቾይዝ 45 በመቶ ባለድርሻ የነበረ ሲሆን አሁን ሙሉ ለሙሉ ድርሻውን ገዝቶታል።

መልቲቾይዝ ለ40 አመታት የቆየ ስም የገነባ መሆኑ ሲገለፅ በአፍሪካ ከ50 ሚሊየን በላይ ደንበኞች እንዳሉት ይገለፃል።

መልቲቾይዝ በክፍያ ከሚሰሩ የቴሌቪዥን ገበያዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን በዲ ኤስ ቲቪ እና ጎቲቪ በኩል የተለያዩ የስፖርት እና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በክፍያ ሲያስተላልፍ ቆይቷል።

ግዢው ሙሉ ለሙሉ በመጪው ጥቅምት ይጠናቀቃል ተብሎ ሲጠበቅ ካናል+ የደቡብ አፍሪካን ፕሮዳክሽን በአዲስ ገበያዎች የማስተዋወቅ ኃላፊነት ተጥሎበታል።

ደቡብ አፍሪካ በህጓ የደቡብ አፍሪካን የስርጭት መብት የያዘ ድርጅት ባለቤትነቱ ከ20 በመቶ በላይ በውጪ ዜጋ መያዝን ስለምትከለክል መልቲቾይዝ የስርጭት መብቱን ላይሰንስኮ በተሰኘ ድርጅት ማድረጉ ተሰምቷል።

መልቲቾይዝ ሃገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በዲ ኤስ ቲቪ በኩል የእግር ኳስ እና የመዝናኛ ፕሮግራሞችንም ሲያሰራጭ ቆይቷል።

ካናል+ በበኩሉ ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ከገባ በኋላ የክፍያ ቴሌቪዥኑን በመዝጋት ወደ ሌላ አማራጮች ማዞሩን ከወራት በፊት መግለፁ ይታወሳል።

Source: tikvahethmagazine
Join
@memicrypto
Banks’ monthly FX sales to businesses hit half a billion dollars in first tear of the macroeconomic reform

Ethiopia celebrated the first anniversary of its macroeconomic reform program on Tuesday, July 29, highlighting substantial progress in foreign exchange (FX) inflows, enhanced business access to FX, and a stronger balance of payments, according to the National Bank of Ethiopia (NBE).


During the first year of the reforms, banks’ monthly FX sales to businesses averaged half a billion dollars. The NBE reported that these exchange rate reforms resulted in a 33% increase in FX inflows, totaling a record USD 32 billion this year. This figure includes USD 8.3 billion from goods exports, USD 8.5 billion from service exports, USD 7.1 billion in private transfers and remittances, USD 1.9 billion in official grants, USD 2.7 billion in new loans (excluding IMF),

Read More

Source: capitalethiopia

@memicrypto