Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
279 photos
10 videos
14 files
388 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
BTC is currently at $95,564.21

ETH is currently at $1,832.15

SOL is currently at $145.84

XRP is currently at $2.19

BNB is currently at $593.52

SUI is currently at $3.25

USDT is currently at $1.00
1👍1
በአምስተኛው ዙር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 60 ሚሊዮን ዶላር ለሽያጭ ማቅረቡን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሚያካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 60 ሚሊዮን ዶላር ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ባንኮች የሚያቀርቡትን ዋጋ ነገ ከረፋድ አራት ሰዓት እስከ እኩለ ቀን እንዲያስገቡ ብሔራዊ ባንክ ጥሪ አቅርቧል።

ለነገ የታቀደው ጨረታ ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ስርዓት ለውጥ ካደረገች ከሐምሌ 2016 ዓ.ም. ወዲህ አምስተኛ ነው። ብሔራዊ ባንክ ባለፉት አራት ዙሮች ባካሄዳቸው ጨረታዎች በድምሩ 355 ሚሊዮን ዶላር ለተሳታፊ ባንኮች አቅርቧል።

አቶ ማሞ ምህረቱ በገዢነት የሚመሩት ብሔራዊ ባንክ “በየሁለት ሳምንት ልዩነት ተመሳሳይ ጨረታ እንደሚያካሄድ ያስታወቀው ባለፈው መጋቢት ወር መጨረሻ ገደማ ነበር። በዚህ መልኩ የሚካሄደው ጨረታ እስከ 2017 በጀት ዓመት መጨረሻ ድረስ እንደሚካሄድ ብሔራዊ ባንክ ማስታወቁ አይዘነጋም።

በእነዚህ ጨረታዎች የሚቀርበው የውጭ ምንዛሬ መጠን “በወቅቱ ያለውን የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት በማገናዘብ” እንደሚሆን አቶ ማሞ ምህረቱ በዚሁ ወቅት ተናግረው ነበር። በዚህ መሰረት ባለፈው መጋቢት ወር መጨረሻ በተካሄደው ጨረታ 50 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ የቀረበ ሲሆን በዚሁ ጊዜ ለአንድ ዶላር የቀረበው አማካይ ዋጋ 131.7 ብር ሆኖ ተመዝግቧል።

በተመሳሳይ መልኩ በሚዝያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት በተካሄደ ጨረታ 70 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ ቀርቧል። ለአንድ ዶላር በአማካይ 131.1 ብር በቀረበበት በዚህ ጨረታ በጥያቄያቸው መሰረት ለ26 ባንኮች የውጭ ምንዛሬ መከፋፈሉን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። የነገው ጨረታ ውጤት አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ ይፋ እንደሚደረግ ባንኩ ገልጿል።

Source: ethiopiainsidernews
Join ➣ @memicrypto
👍2
🎮 Drop Game is closing in – just 3 days left!

You can still use your saved tickets and earn 2x Blum Points.

Grab them all 💚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Blum tickets ከ 3 ቀን ቡሀላ አይቀሩም ይጠፋል በተቻላችሁ አቅም eligable ሁኑ ticketochun ተጫወቱ

Blum is not like other telegram airdrop
One day left for blum ticket playing
ነገ 9 ሰአት ላይ ይጠናቀቃል በቻላችሁት ተጫወቱ
JUST IN: 🇺🇸 $2 trillion added to the US stock market at open.
We expect
1000 dollars from our multi blum account 😋😁
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗰𝗼𝗺𝗺𝘂𝗻𝗶𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻𝘀 𝗧𝗿𝗮𝗶𝗹𝗯𝗹𝗮𝘇𝗲𝗿 𝗼𝗻 𝗧𝗿𝗶𝗮𝗹

Websprix CEO Dawit Birhanu, the founder of one of Ethiopia’s first private ISPs, is behind bars in a criminal tax case that blends tax law with tech policy.

Read More

Source: shegamedia
Join ➣ @memicrypto
የውጭ ባንኮች መቼ ይገባሉ ?

የውጭ ባንኮች ከሚቀጥለው ዓመት አጋማሽ ላይ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ኢንዱስትሪውን እንደሚቀላቀሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ አመልክተዋል።

የውጭ ባንኮችን ሥራ ለማስጀመር በተያዘው ዕቅድ መሠረት የመጀመሪያዎቹ የውጭ አገር ባንኮች በ2025 መጨረሻ ወይም በመጪው በጀት ዓመት አጋማሽ ወደ ሥራ እንደሚገቡና ለዚህም አስፈላጊ የሆኑ ዝግጅቶች መደረጋቸውን አቶ ማሞ ገልጸዋል።

በቀጣዩ ዓመት የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ መግባት እውን ቢሆንም የትኞቹ የውጭ ባንኮች ሊገቡ እንደሚችሉ ግን የብሔራዊ ባንክ ገዢ አልገለጹም።

የውጭ ባንኮች እንዳይገቡ እንቅፋት ይሆናቸዋል ተብለው ይጠቀሱ የነበሩ አንዳንድ መመሪያዎች የውጭ ባንኮች ይገባሉ ተብሎ ከተጠቀሰው ጊዜ ቀደም ብሎ የሚስተካከሉ መሆኑ ተነግሯል።

የውጭ ባንኮች ቢግቡ አይቀበሏቸውም ተብለው ሲጠቀሱ ከነበሩ መመሪያዎች መካከል በአሁኑ ወቅት ባንኮች በአስገዳጅነት እንዲገዙ የሚገደዱት ቦንዶችና የ18 በመቶው የብድር ገደብ ጣሪያ ይገኙባቸዋል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እነዚህ መመሪያዎች እንደሚሻሩና ለዚህም ቀነ ገደብ መቀመጡን ይፋ እንዳደረጉ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል።

Source: tikvahethiopia
Join ➣ @memicrypto
👍31
ከውጪ ዕርዳታ ቁርጥራጮች የምንጠብቅበት ጊዜ አይደለም ሲል የአፍሪካ ልማት ባንክ አስጠነቀቀ

የአፍሪካ መሪዎች በዚህ ሳምንት በአቢጃን እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ልማት ባንክ ቡድን የ2025 ዓመታዊ ስብሰባዎች ላይ አህጉሪቱ የራሷን ካፒታል እንድታንቀሳቅስ እና የክልላዊ ውህደትን እንድታፋጥን ጠንካራ ጥሪ አቅርበዋል።

ይህ ጥሪ የቀረበው፣ 47 የአፍሪካ አገራትን የሚነኩ አዳዲስ የአሜሪካ ታሪፎችን ጨምሮ በሚለዋወጠው ዓለም አቀፍ የንግድ ሁኔታዎች ምክንያት መሆኑ ተጠቁሟል።

በነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ የአሥር ዓመቱን የሥራ ዘመናቸውን የሚያጠናቅቁት የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና፣ ባደረጉት የስንብት ንግግር፣ “ይህ ከውጭ ዕርዳታ ቁርጥራጮች የምንጠብቅበት ጊዜ አይደለም” በማለት ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።

አዴሲና አክለውም፣ “አፍሪካ የራሷን ሀብት – ሰብዓዊ፣ ፋይናንስ፣ ተፈጥሮአዊ – መክፈትና ሁሉን አቀፍ ዕድገትን የሚያበረታቱ ውስጣዊ የእሴት ሰንሰለቶችን መገንባት አለባት” ሲሉ አሳስበዋል።

Read More

Source: capitalethiopia
Join ➣ @memicrypto
4🔥1
$USDT issuer Tether owns over 100,000 Bitcoin & over 50 tons of gold.
ባለፉት 100 አመታት አለማችን ላይ የሚገኙ ባንኮች ቁጥር ከ28,000 ወደ 4500 ቀንሷል።
Join ➣ @memicrypto
👍4
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗦𝘁𝗮𝗿𝘁𝘂𝗽 𝗟𝗮𝘂𝗻𝗰𝗵𝗲𝘀 𝗣𝗼𝘄𝗲𝗿 𝗕𝗮𝗻𝗸 𝗥𝗲𝗻𝘁𝗮𝗹 𝗦𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲

MyCharge, a local tech company just four months old, has launched a unique power bank rental service. Starting with over 60 locations, the company plans to expand to 150 stations by the end of the year.

The service, modeled on systems widely used in parts of Asia, allows users to borrow and return power banks within 72 hours via a dedicated mobile app. It is available in Amharic, Oromiffa, and English.

While the service is currently free aside from the 2,000 Birr warranty deposit, a usage-based pricing model will be introduced as adoption grows.

Read More

Source: shegamedia
Join ➣ @memicrypto
ኢትዮጵያ ተጨማሪ 260 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ልታገኝ ነዉ ተባለ

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በሀገሪቱ የተራዘመ የብድር አገልግሎት አቅርቦት ዝግጅት ሦስተኛውን ግምገማ በተመለከተ በባለሙያዎች ደረጃ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ይህ ስምምነት በዓለም የገንዘብ ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ሲጸድቅ፣ ኢትዮጵያ 260 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ታገኛለች ተብሎ ይጠበቃል።

ይህ የአራት ዓመቱ 3.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የተራዘመ የብድር አገልግሎት ዝግጅት በመጀመሪያ በሐምሌ 2024 ጸድቆ ነበር። የቅርቡ ክፍያ ሲፀድቅ፣ በአጠቃላይ በአይኤምኤፍ ስር የሚገኘው የገንዘብ ድጋፍ ወደ 1.85 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከፍ እንደሚል ተጠቁሟል።

ከሚጠበቀው በላይ የሆነ የኢኮኖሚ አፈጻጸም
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ አፈጻጸም ከፕሮግራሙ ግምቶች በላይ ሆኗል። የዋጋ ግሽበት፣ የወጪ ንግድ ዕድገት እና ዓለም አቀፍ የውጭ ምንዛሪ ክምችት ከታሰበው በተሻለ ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተገልጿል።

የማሻሻያ ሂደቱን ማስቀጠል አስፈላጊ ነው
አይኤምኤፍ እንዳስታወቀው፣ አሁን የተገኘውን ኢኮኖሚያዊ መሻሻል ለማጠናከር፣ የማክሮ ኢኮኖሚ አለመመጣጠንን ለማስተካከል፣ የውጭ ዕዳ ዘላቂነትን ለመመለስ፣ ከፍተኛና በግሉ ዘርፍ የሚመራ ዕድገት መሠረት ለመጣል እንዲሁም የኢትዮጵያን አገር በቀል የማሻሻያ አጀንዳ ስኬታማነት ለማረጋገጥ የማሻሻያ ሂደቱን ማስቀጠል ወሳኝ ነው ተብሏል።

Source: capitalethiopia
Join ➣ @memicrypto
👍31
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የማዕከላዊ ባንክ ገዢው Jerome Powell የወለድ ምጣኔውን ሳይዘገይ መቀነስ አለበት ብሏል።
ኢንተርኔቱን ያጨናነቀው የትራምፕና የኤሎን መስክ ፀብ ።

በዚህ ሰአት አለም አቀፍ ሚዲያዎች ከዚህ ሌላ ምንም ወሬ የላቸውም ። ስለነሱ ከማውራታችን በፊት ግን.. ከዛሬው ፀብ ጋር ስለሚገናኝ አንድ ሰው እናንሳ ።
...

ይህ ሰው በወቅቱ ከግማሽ ቢሊየን ዶላር በላይ የነበረው ኢንቨስተር ነበር ። Jeffrey Epstein ይባላል ፡ እና በ 2019 የተለያዩ ሴቶችን በወሲብ ንግድ በማሰማራት ወንጀል ተከሰሰ ።
...
ይህ ሰው ሲከሰስ በአሜሪካን ምድር እጅግ የታወቁ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ሰወች ስም ይፋ ባልሆነው የክስ መዝገብ ላይ ሰፍሮ ነበር ፡ ሆኖም ይህ ክስ በሂደት ላይ እያለ .. ጄፍሪ በታሰረበት እስር ቤት ውስጥ ራሱን አጠፋ ተባለ ።
.....
ሆኖም ብዙዎች ይህንን ነገር ይጠራጠራሉ ምክንያቱም በዛን እለት ምሽት እሱ በታሰረበት ክፍል አካባቢ ያሉ የእስር ቤቱ ካሜራዎች ተበላሽተው ነበር ተብሏል ።
ለምን ተበላሹ ? ማን አበላሻቸው ?
በየደቂቃው ይጎበኙት የነበሩት የወህኒ ቤቱ ጥበቃዎች የዛን እለት ምሽት እንዴት ችላ ሊሉት ቻሉ ?
በተጨማሪም በተደረገው ምርመራ አንገቱ አካባቢ የመሰበር ምልክት ተገኝቷል ፡ ይህ ደግሞ ራስን በማጥፋት ወቅት የሚከሰት ነገር አይደለም ።
.....
ስለዚህ Jeffrey Epstein ከወሲብ ቅሌት ጋር በተያያዘ ስማቸው እንዳይነሳ የፈለጉ ወይም ስጋት ያደረባቸው ታላላቅ ሰወች ( ባለስልጣናት ) ሚስጥር እንዳይወጣ ሲሉ ፡ አስገድለውት ይሆናል ተብሎ የሚገመት ( ኮንስፓይረሲ ) ነገር አለ ።

ይህ በእንዲህ እያለ ታዲያ ፡ ከወራት በፊት ፡ ለአመታት ሳይገለፅ የቆየው የ Jeffrey Epstein ፋይል ሙሉ ለሙሉ ለህዝብ ይፋ ይሆናል የሚል ነገር ከአሜሪካ አቃቤ ህግ ተሰምቶ ነበር ። ( ይህችን ነገር ያዟትና .. ወደሰሞኑ ፀብ ስንሄድ )
.......
ሰሞኑን በዶናልድ ትራምፕና በኤሎን መስክ መሀከል ያለው የቃላት ልውውጥ አድጎ ዛሬ ፡ አንዱ በሌላው ላይ ሚሳይል ሲተኩስ አምሽቷል ።
እና ዛሬም እንደሰሞኑ ፡ አንዱ አንድ ነገር ሲናገር ሌላው ሲመልስ ቆየና ፡ ከሰአታት በፊት ትራምፕ ፖሊሲያቸውን መተቸት የጀመረውን ኤሎን መስክ በሀይለኛ ቃላት ሸንቆጥ ማድረጋቸውን ተከትሎ ከአንድ ሰአት በኋላ ፡ ትራምፕ ለሰነዘሩበት ትችት ኤለን መስክም አፀፋ ነው ያለውን የመልስ ምት በX አካውንቱ ጻፈ ።
...
ኤለን መስክ በዚህ የመልስ ምት ከላይ በመግቢያችን ላይ ያነሳነውን ሰው ጠቅሶ. ....
" ይፋ ይደረጋል የተባለው የJeffrey Epstein ፋይል ( የወሲብ ቅሌት ሊስት ) ተደፋፍኖ የቀረው የዶናልድ ትራምፕ ስም ስላለበት ነው " የሚል አደገኛ ቦንብ በትራምፕ ላይ ጥሏል ።
....
የሁለቱን ግጭት ተከትሎም የቴስላ ሼር በ 15% ቀንሷል እና የሚገርመው ፡ ከወርና ሶስት ወር በፊት ሲሄዱም አንድ ላይ ሲበሉም አንድ ላይ የተባለላቸው ሁለት ሰወች እንዲህ መሆን መጀመራቸው ያስገርማል ።
Join ➣ @memicrypto
🥰32
Forwarded from Manage exit $$FX
Ethiopia has officially banned the trading of virtual currencies, allowing only the Ethiopian birr for transactions.

Despite the prohibition, authorities are preparing crypto regulations and training experts to monitor illicit crypto activity, with support from the UN, Russia, and regional partners.

🔽🔽
https://t.me/stepscrypto
https://t.me/stepscrypto
1