Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
279 photos
10 videos
14 files
388 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት እንዲኖራቸው የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ለምክር ቤት ተላለፈ

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣው ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ፀደቀ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በረቂቅ አዋጁ ላይ ባደረገው ውይይት፣ ይህ አዲስ አሠራር የዜጎችን የመሬት ይዞታ የማግኘትና የመጠቀም መብት በማያጣብብ መልኩ ለውጭ ዜጎች ህጋዊ መሠረት መዘርጋቱ ለሀገሪቱ በርካታ ጥቅሞች እንዳሉት አጽንኦት ሰጥቷል።

ከእነዚህም ጥቅሞች መካከል የውጭ ካፒታል ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገባ ማበረታታት፣ የቤት ልማትና ተደራሽነትን ማነቃቃት፣ የመኖሪያ ቤት ፍላጎትና አቅርቦትን ሚዛናዊ ማድረግ እንዲሁም ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር ይጠቀሳሉ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ይህን ረቂቅ አዋጅ አፅድቆ ወደ ተግባር ሲገባ የውጭ ኢንቨስትመንትን በማሳደግና የሪል ስቴት ዘርፉን በማነቃቃት ረገድ ትልቅ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።

Source: capitalethiopia

Join ➣ @memicrypto
👍2👏1
Forwarded from Fanos Markets
I been searching about it for a while and it’s interesting to see that Binance Lab incubated this project 2x, not once but twice

Almost raised 5-10m+ in private market maybe at 100-150m valuation


And their primary goal is to transition from “tap to earn” to “trade to earn” using AI basically to compete with PumpFun.

It’s gonna be the Pumpfun of Ton Ecosystem, which will increase its value.


I think it’s not bad to farm this airdrop imo and it’s not by tap tapping only
#DV2026
ውጤት ተለቋል ✌️

Diversity Visa 2026 selections are now available. Enter your confirmation number at dvprogram.state.gov/ESC/ to check if you have been selected. This is the ONLY way to check your Diversity Visa entry status.
Join ➣ @memicrypto
3👍3
BTC is currently at $95,951.91

ETH is currently at $1,825.01

SOL is currently at $147.34

XRP is currently at $2.19

BNB is currently at $596.79

SUI is currently at $3.35

USDT is currently at $1.00
BTC is currently at $95,564.21

ETH is currently at $1,832.15

SOL is currently at $145.84

XRP is currently at $2.19

BNB is currently at $593.52

SUI is currently at $3.25

USDT is currently at $1.00
1👍1
በአምስተኛው ዙር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 60 ሚሊዮን ዶላር ለሽያጭ ማቅረቡን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሚያካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 60 ሚሊዮን ዶላር ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ባንኮች የሚያቀርቡትን ዋጋ ነገ ከረፋድ አራት ሰዓት እስከ እኩለ ቀን እንዲያስገቡ ብሔራዊ ባንክ ጥሪ አቅርቧል።

ለነገ የታቀደው ጨረታ ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ስርዓት ለውጥ ካደረገች ከሐምሌ 2016 ዓ.ም. ወዲህ አምስተኛ ነው። ብሔራዊ ባንክ ባለፉት አራት ዙሮች ባካሄዳቸው ጨረታዎች በድምሩ 355 ሚሊዮን ዶላር ለተሳታፊ ባንኮች አቅርቧል።

አቶ ማሞ ምህረቱ በገዢነት የሚመሩት ብሔራዊ ባንክ “በየሁለት ሳምንት ልዩነት ተመሳሳይ ጨረታ እንደሚያካሄድ ያስታወቀው ባለፈው መጋቢት ወር መጨረሻ ገደማ ነበር። በዚህ መልኩ የሚካሄደው ጨረታ እስከ 2017 በጀት ዓመት መጨረሻ ድረስ እንደሚካሄድ ብሔራዊ ባንክ ማስታወቁ አይዘነጋም።

በእነዚህ ጨረታዎች የሚቀርበው የውጭ ምንዛሬ መጠን “በወቅቱ ያለውን የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት በማገናዘብ” እንደሚሆን አቶ ማሞ ምህረቱ በዚሁ ወቅት ተናግረው ነበር። በዚህ መሰረት ባለፈው መጋቢት ወር መጨረሻ በተካሄደው ጨረታ 50 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ የቀረበ ሲሆን በዚሁ ጊዜ ለአንድ ዶላር የቀረበው አማካይ ዋጋ 131.7 ብር ሆኖ ተመዝግቧል።

በተመሳሳይ መልኩ በሚዝያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት በተካሄደ ጨረታ 70 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ ቀርቧል። ለአንድ ዶላር በአማካይ 131.1 ብር በቀረበበት በዚህ ጨረታ በጥያቄያቸው መሰረት ለ26 ባንኮች የውጭ ምንዛሬ መከፋፈሉን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። የነገው ጨረታ ውጤት አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ ይፋ እንደሚደረግ ባንኩ ገልጿል።

Source: ethiopiainsidernews
Join ➣ @memicrypto
👍2
🎮 Drop Game is closing in – just 3 days left!

You can still use your saved tickets and earn 2x Blum Points.

Grab them all 💚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Blum tickets ከ 3 ቀን ቡሀላ አይቀሩም ይጠፋል በተቻላችሁ አቅም eligable ሁኑ ticketochun ተጫወቱ

Blum is not like other telegram airdrop
One day left for blum ticket playing
ነገ 9 ሰአት ላይ ይጠናቀቃል በቻላችሁት ተጫወቱ
JUST IN: 🇺🇸 $2 trillion added to the US stock market at open.
We expect
1000 dollars from our multi blum account 😋😁
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗰𝗼𝗺𝗺𝘂𝗻𝗶𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻𝘀 𝗧𝗿𝗮𝗶𝗹𝗯𝗹𝗮𝘇𝗲𝗿 𝗼𝗻 𝗧𝗿𝗶𝗮𝗹

Websprix CEO Dawit Birhanu, the founder of one of Ethiopia’s first private ISPs, is behind bars in a criminal tax case that blends tax law with tech policy.

Read More

Source: shegamedia
Join ➣ @memicrypto
የውጭ ባንኮች መቼ ይገባሉ ?

የውጭ ባንኮች ከሚቀጥለው ዓመት አጋማሽ ላይ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ኢንዱስትሪውን እንደሚቀላቀሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ አመልክተዋል።

የውጭ ባንኮችን ሥራ ለማስጀመር በተያዘው ዕቅድ መሠረት የመጀመሪያዎቹ የውጭ አገር ባንኮች በ2025 መጨረሻ ወይም በመጪው በጀት ዓመት አጋማሽ ወደ ሥራ እንደሚገቡና ለዚህም አስፈላጊ የሆኑ ዝግጅቶች መደረጋቸውን አቶ ማሞ ገልጸዋል።

በቀጣዩ ዓመት የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ መግባት እውን ቢሆንም የትኞቹ የውጭ ባንኮች ሊገቡ እንደሚችሉ ግን የብሔራዊ ባንክ ገዢ አልገለጹም።

የውጭ ባንኮች እንዳይገቡ እንቅፋት ይሆናቸዋል ተብለው ይጠቀሱ የነበሩ አንዳንድ መመሪያዎች የውጭ ባንኮች ይገባሉ ተብሎ ከተጠቀሰው ጊዜ ቀደም ብሎ የሚስተካከሉ መሆኑ ተነግሯል።

የውጭ ባንኮች ቢግቡ አይቀበሏቸውም ተብለው ሲጠቀሱ ከነበሩ መመሪያዎች መካከል በአሁኑ ወቅት ባንኮች በአስገዳጅነት እንዲገዙ የሚገደዱት ቦንዶችና የ18 በመቶው የብድር ገደብ ጣሪያ ይገኙባቸዋል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እነዚህ መመሪያዎች እንደሚሻሩና ለዚህም ቀነ ገደብ መቀመጡን ይፋ እንዳደረጉ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል።

Source: tikvahethiopia
Join ➣ @memicrypto
👍31
ከውጪ ዕርዳታ ቁርጥራጮች የምንጠብቅበት ጊዜ አይደለም ሲል የአፍሪካ ልማት ባንክ አስጠነቀቀ

የአፍሪካ መሪዎች በዚህ ሳምንት በአቢጃን እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ልማት ባንክ ቡድን የ2025 ዓመታዊ ስብሰባዎች ላይ አህጉሪቱ የራሷን ካፒታል እንድታንቀሳቅስ እና የክልላዊ ውህደትን እንድታፋጥን ጠንካራ ጥሪ አቅርበዋል።

ይህ ጥሪ የቀረበው፣ 47 የአፍሪካ አገራትን የሚነኩ አዳዲስ የአሜሪካ ታሪፎችን ጨምሮ በሚለዋወጠው ዓለም አቀፍ የንግድ ሁኔታዎች ምክንያት መሆኑ ተጠቁሟል።

በነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ የአሥር ዓመቱን የሥራ ዘመናቸውን የሚያጠናቅቁት የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና፣ ባደረጉት የስንብት ንግግር፣ “ይህ ከውጭ ዕርዳታ ቁርጥራጮች የምንጠብቅበት ጊዜ አይደለም” በማለት ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።

አዴሲና አክለውም፣ “አፍሪካ የራሷን ሀብት – ሰብዓዊ፣ ፋይናንስ፣ ተፈጥሮአዊ – መክፈትና ሁሉን አቀፍ ዕድገትን የሚያበረታቱ ውስጣዊ የእሴት ሰንሰለቶችን መገንባት አለባት” ሲሉ አሳስበዋል።

Read More

Source: capitalethiopia
Join ➣ @memicrypto
4🔥1
$USDT issuer Tether owns over 100,000 Bitcoin & over 50 tons of gold.