Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
280 photos
10 videos
14 files
394 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
ትናንት አንድ አስደንጋጭ ዜና ወደ ማምሻውን ተሰምቶ ነበር።

#crypto #eth #btc

ትናንት Lazarus በተባሉ የሰሜን ኮሪያ Hackers BYBIT ላይ በተፈፀመ ጥቃት 1.4 ቢሊየን ዶላር ዋጋ ያለው ኢተሪየም ተሰርቋል።

ይህንንም ተከትሎ በርካቶች Withdrawal ስለጠየቁ እሱን process ለማድረግ ተቸግረው እንደነበር ዋና ስራ አስፈፃሚው ገልፆ ነበር።

BYBIT የተሰረቀውን ለመመለስም ወደ ብድር እንደገባ ተዘግቧል።
🤡3
Paws Total token Supply 100Billion
Do you think we will see Bitcoin reach a new all-time high this year?
Anonymous Poll
88%
Yes
13%
No
PAWS token owner transferred around 1.5 Billion $PAWS to Bybit wallet

Bybit's listing announcement coming soon?📝
1
#crypto

በነጩ ቤተመንግስት (WHITE HOUSE) አለም አቀፍ የCrypto ስብሰባ ሊደረግ ስለመሆኑ ብሉምበርግ ዘግቧል።
You guys alive????
😢2👍1
PAWS 🤝BYBIT

ነገ 9 ሰዓት ላይ ባይቢት በይፋ የ ፖውስ ፕሪማርኬት ያስጀምራል🥰
🔥2👍1
The king of memecoins, still... 😉
Forwarded from FX $ | Accounting exit
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Now you can charge money for people to text to you on TELEGRAM😂

Time to get rich💀


@timeforcryptocurrency
አሜሪካና ቻይና በቢትኮይን ዘርፍም ፉክክር ላይ ናቸው።

አሜሪካ በመንግስት ደረጃ 198,109 ቢትኮይን በመያዝ ስትመራ ቻይና 190,000 ቢትኮይን በመያዝ ትከተላለች።

ሁለቱ ሃገራት በስፔስ ሳይንስ፣በውትድርና፣በቴክኖሎጂ እና በኢኮኖሚ ውድድር ውስጥ ያሉ ሲሆን አሁን ደግሞ በሌላ ዘርፍ ወደ ፉክክር ገብተዋል።
🇵🇰 ፓኪስታን cryptoን መጠቀም ህጋዊ ልታደርግ ነው!
Forwarded from FX $ | Accounting exit
⚠️ በእርግጠኝነት ይሄ ነገር ከአንድ ጓደኛችሁ ወይም ከምታውቁት ሰው ተልኳላችኋል 💀

👋 ተጠንቀቁ ጋይስ ይሄን እና መሰል link መቼም በፍጹም እንዳነኩ
accountachu በሌላ ሰዉ ሙሉ በሙሉ access ያገኛል (hack ትደረጋላቹ) ተሳስታችሁ ከነካችሁ ደሞ ከላይ በምታዩት ፎቶ በመግባት እናንተ ከምታውቁት device ውጪ አስወግዱት📸

ለምታቁት ሰው ሁሉ ይሄን መልእክት ላኩላቸው

እስቲ አጋጥሞት የሚውቅ 👍

@timeforcryptocurrency
#USD #FED
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የFED CHAIR JEROME POWELL የወለድ ምጣኔውን ካለበት እንደሚቀንሱት ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።

የአሜሪካን የMonetary Policy በበላይነት የሚመራው FED ባለፉት ስብሰባዎቹ የወለድ ምጣኔው ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑ ይታወሳል።
BTC is currently at $87,812.73

ETH is currently at $2,065.40

SOL is currently at $144.47

XRP is currently at $2.45

BNB is currently at $630.38

USDT is currently at $1.00
You can see your blum rank
As BP
And MP in the invite section of the bot
ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንት ሆነው ወደ ነጩ ቤተመንግሥት ዳግም ከተመለሱ በኋላ የአሜሪካ የስቶክ ገበያ 10 ትሪሊየን ዶላር አጥቷል።

#US #ECONOMY
I bought the dip, it dipped..then it dipped again,,,,am i the dip now?😭😭😂
😢2
BTC is currently at $79,947.71

ETH is currently at $1,585.72

SOL is currently at $111.21

XRP is currently at $1.95

BNB is currently at $562.97

USDT is currently at $0.9999
2
ከታች ያለዉ የተከፈለበት ማስታወቂያ ነዉ