Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
280 photos
10 videos
14 files
396 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 አጋማሽ የመውጫ ፈተና ፕሮግራም
Join us
@memicrypto
@memicrypto
4👀2
#ExitExam

176 ሺሕ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸው ተገለጸ

👉ፈተናው ከጥር 26 እስከ 30 ድረስ ይሰጣል

ጥር 23/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ለመውሰድ 176 ሺሕ ተማሪዎች መመዝገባቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ፈተናውን በድጋሚ የሚወስዱትን ጨምሮ በጠቅላላው 176 ሺሕ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዬች መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኤባ ሚጀና #ለአሐዱ ገልጸዋል።

በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ የሚገኙ በሁሉም የኒቨርሲቲዎች ፈተናው የሚሰጥ ሲሆን፤ ተጠሪነቱ ለትምህርት ሚኒስቴር ያልሆነው የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ጭምር በዚህ ፕሮግራም ተካታች መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

የግል ኮሌጆችን በሚመለከት አሐዱ ላቀረበላቸው ጥያቄ ትምህርት ሚኒስቴር የግል ኮሌጆች ላይ ገብቶ ለመፈተን የሚያስችል መዋቅር እንደሌለው በማንሳት፤ ነገር ግን ተማሪዎች በአቅራቢያቸው በሚገኝ የመንግስት ተቋም በኩል መፈተን እንደሚችሉ ገልፀዋል።

የፈተና ቀኑ በተለያዩ ምክንያቶች ዘግይተው ትምህርት የጀመሩትን ዩኒቨርሲቲዎች ታሳቢ ያደረገና በቂ ዝግጅት ማድረጋቸው ከተረጋገጠ በኋላ መወሰኑን ተናግረዋል።

የዘንድሮው የዩኒቨርስቲዎች የመውጫ ፈተና ከዚህ በፊት ይሰጥ እንደነበረው ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚካሄድ ሲሆን፤ ከጥር 26 እስከ 30 ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ አስታውቀዋል።

የተማሪዎች ፈተና እንደተጠናቀቀ ቅዳሜ ማለትም የካቲት 1 ቀን የመምህራንን ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ መምህራን ፈተና ይወስዳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

@exitnewss
👍6
➢ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በካናዳ እና ሜክሲኮ ላይ የ25% ታሪፍ ጥለዋል።

➢ በተመሳሳይ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የብሪክስ+ ሃገራት ዶላርን የሚገዳደር መገበያያ ገንዘብ ከፈጠሩና ከተጠቀሙ በሃገራቱ ላይ የ100% ታሪፍ እጥላለሁ ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ ዶላርን ላለመጠቀም ባትሞክሩ ይሻላል ብለዋል። ሃገራችን ኢትዮጵያም የዚህ ጥምረት አባል እንደሆነች ይታወቃል።

➢ የአለማችን ሃብታሙ ሰውና በአሁኑ ጊዜ በትራምፕ DOGEን እንዲመራ የተመረጠው ኤሎን ማስክ የአሜሪካ መንግስት በየዕለቱ ከሚያወጣው ወጪ 4 ቢሊየን ዶላር ከተቀነሰ በ2026 INFLATION በአሜሪካ ወሬ ይሆናል ብሏል።
#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto
👍3
Accounting_Tirr 26_All Session.xlsx
301.5 KB
Monday February 03, 2025
(Tir 26, 2017)

Accounting Exit Exam full Day Schedule


The AAU Exam Center’s next exam schedules will be posted here. Please stay tuned


Join us
@memicrypto
@memicrypto
4
Managment, Tir 27_All Session.xlsx
308.8 KB
Tuesday February 04, 2025
(Tir 27, 2017)

Management Stream Exit Exam full Day Schedule

The AAU Exam Center’s next exam schedules will be posted here. Please stay tuned

Join us
@memicrypto
@memicrypto
👍6
#ExitExamSchedule #AAU

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከሰኞ ጥር 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ለመፈተን የተመዘገባችሁ የፈተናው የመጀመሪያ ሁለት ቀናት መርሐግብር (ጥር 26 እና 27/2017 ዓ.ም) 👉 Click

Join us
@memicrypto
@memicrypto
Tirr 28_All Session.xlsx
301.2 KB
Wednesday February 05, 2025 (Tir 28, 2017) Exit Exam full Day Schedule
AAU
Join us
@memicrypto
@memicrypto
Tirr 29_All Session.xlsx
96.1 KB
Thursday February 06, 2025 (Tir 29, 2017) Exit Exam full Day Schedule
AAU
Join us
@memicrypto
@memicrypto
👍4
የቀድሞ የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ(FED) አማካሪ ጆን ሮጀርስ ለቻይና የአሜሪካን የንግድና ኢኮኖሚ ሚስጥሮች አሳልፎ በመስጠቱ ወደ ዘብጥያ ወርዷል።
Forwarded from 📈 News_Jobs/$$FX
#Update
#ExitExam

Message from MoE Exit Exam Coordinator for Re-exam takers

👉If your exam center is at Addis Ababa University (#AAU) and your department is Accounting and Finance or Management, specific exam center locations, campus details, and session times have been arranged. You can find these details in your profile or on your entry ticket.

👉Download your entry ticket (http://exam.ethernet.edu.et/). Your entry ticket will ensure a smooth entrance to the exam center premises.


ከት/ት ሚኒስቴር መውጫ ፈተና አስተባባሪ ለድጋሚ ተፈታኞች የተላለፈ መልእክት

👉የፈተና ማእከላችሁ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (#አአዩ) የሆናችሁ እና የትምህርት ክፍላችሁ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ማኔጅመንት ከሆነ የፈተና ማእከል ካምፓስ እና የክፍለ ጊዜ ሰአቶች ተዘጋጅተዋል። እነዚህን ዝርዝሮች ፕሮፋይል ወይም በመግቢያ ትኬትዎ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

👉የመግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ (http://exam.ethernet.edu.et/)። የፈተና መግቢያ ትኬት ወደ ፈተና ማእከል ግቢ በቀላሉ ለመግባት የሚያስችላችሁ ነው።

📄

@Exitnewss
👍2😍1
Forwarded from 📈 News_Jobs/$$FX
But the link or the download page is not working 🫤
1
**PandPenny: The Fun and Fearless Meme Coin!**
Welcome to PandPenny, the meme coin that's bringing joy and innovation to the crypto community!  follow us , lunch soon 🔜 
https://t.me/+pNgDnqJU8x02NmRk
https://t.me/pandapenny1
🇸🇻 ኤልሳልቫዶር ተጨማሪ 11 ቢትኮይን ገዝታለች፤ያላት አጠቃላይ የቢትኮይን ክምችትም 6067 $BTC ደርሷል።
1