Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
280 photos
10 videos
14 files
394 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
🇦🇪 የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከ40 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የ $Bitcoin Reserve አላት።
Join us
@memicrypto
@memicrypto
ሩሲያ 🇷🇺 በአለም አቀፍ ክፍያዎች ላይ ቢትኮይንን ለመገበያያነት መጠቀም መጀመሯን አስታውቃለች።
Join us
@memicrypto
@memicrypto
Forwarded from Exit news| $fx 👁️
Now we have our own meme coin fam
Lets buy it
Lets support each other 👇👇

https://t.me/blum/app?startapp=memepadjetton_MOCK_9AyiW-ref_0yOEG9X9D4
🇸🇻 ኤልሳልቫዶር አሁን ላይ ከ570,000,000$ በላይ የሚያወጣ 6000 ቢትኮይን አላት።
#crypto #BITCOIN
Join us
@memicrypto
@memicrypto
ሳውዲ አረቢያ ለየመን የ500,000,000 ዶላር የኢኮኖሚ ድጋፍ ፓኬጅ አስታወቀች።

🔵
Join us
@memicrypto
@memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ 1 ቢትኮይን ለማምረት 2000$ የኤሌክትሪክ ክፍያ ታስከፍላለች።
🔵
Join us
@memicrypto
@memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ወቅታዊ_መረጃ !

ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ቀን በቀን ቀስ እያለ የንዝረቱና ሽፋኑ እየጨመረ ከአፋር ተነስቶ አዲስ አበባ ገብቷል ። ፈጣሪ በያለንበት ሰላም ያርገን ዛሬ በከተማችን አዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል መሬት መንቀጥቀጥ ማስቀረት የሚቻልበት ምንም ዓይነት ሳይንስ የደረሰበት ሳይንሳዊ ነገር ስለሌለ ጉዳቱን መቀነስ ለይ በትኩረት ብንሰራ እላለሁ ። የትኛውም የሀገር ክፍል ያለን ሰወች አንዴም ቢሆን ተሰምቶናል እና ጥንቃቄ 🙏

መሬት መንቀጥቀጥ በሚከስትበት ጊዜ መድረግ ያለብ ነገሮች

>ራስን ማረጋጋት
> ቋሚዎቹን አጥብቆ መያዝ
>ሊፍት አለመጠቀም
>ከመስኮት አከባቢ መራቅ
>በኤሌክትሪክ እና  በጋዝ የሚሰሩ መገልገያዎችን ማጥፋት
>ከቤት ውጪ ከሆኑ እዛው ውጪ መቆየት
>ከግድግዳና ሊፈርስ ከሚችል ነገሮች መራቅ
>ከቤት ውስጥ ከሆኑ ጠረጴዛ ና ዴስክ ስር መግባት
>እሳት ከሚያስከትሉ ነገሮች መራቅ


በተረፈ ሁሉችንም እንዳየ እምነታችን ዱአ/ፀሎት  በብዙ ልናደርግ ይገባል ።

ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይህን መረጃ ለሰው እንዲደርስ ሼር ማድረግዎን አይርሱ ።
🔵
Join us
@memicrypto
@memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የቼክ ሪፕብሊክ ማዕከላዊ ባንክ( በእኛ ሃገር ብሔራዊ ባንክ የምንለው) ቢትኮይንን as a reserve asset ለመግዛት እያሰበ ነው።

ብሔራዊ ባንኮች በተለምዶ reserve be foreign currency & Gold የሚያስቀምጡ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቢትኮይን ማስቀመጥ እየጀመሩ ነው።

#crypto #btc $BTC
🔵
Join us
@memicrypto
@memicrypto
ክሪፕቶን መፍጠር ለምን አስፈለገ?

1- ያልተማከለ ስርአት ስለሚጠቀም ይህንን ነጮቹ Decentralization ይሉታል። ለምሳሌ ባንኮች የተማከለ ነው የሚጠቀሙት አንድ ሰው ቅሬታ ካለውም አንድ ቦታ ሄዶ ማመልከት ይችላል ቅርንጫፍም አላቸው ባንኩም ነው ሚያስተዳድረው።

በክሪፕቶ ላይ ግን ያልተማከለ ስርአት ስለሚከተል ሁላችንም በተመሳሳይ ሰአት ተጠቃሚ በተመሳሳይ ሰአት አስተዳደር ነን።

2- ለደህንነታችን ክሪፕቶ Blockchain ስለሚጠቀም ለምሳሌ አንድን ባንክ ሄደን ዘረፋ ብናካሂድ ገንዘባችን አደጋ ውስጥ ይገባል ይዘረፋል በክሪፕቶ ግን ስርአቱን ተጠቅሞ መዝረፍ የለም የትኛውም ቅያሪ ሲሆን ለሁሉም ተጠቃሚዎቹ መረጃውን ያድሳል። ተወሳሰበ ኣ?

ቀላል ነው ተከተሉኝ ለምሳሌ 20 ሰው ኖትኮይን ይጠቀማል አለው እንበል አንደኛው ሰው ኖትኮይኑን ቢሸጥ ለተቀሩት 19 በሙሉ የሰውየውን የኖትኮይን መጠን ሲስተሙ ላይ ያድሳል። ይህም 17ቱ እንኳ ስርአቱን ጥለው ቢወጡ አሊያም ከኢንተርኔት ቢቋረጡ በ3 አማካኝነት መረጃቸው ይጠበቃል።

#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto
ክሪፕቶ ለምን አስፈለገ ብዙ ምክኒያቶች ቢኖሩም ዋነኛ እና የመጨረሻው

ባንኮች የሰዎችን ገንዘብ በማፈናቸው ነው። ለምሳሌ እናንተ ገንዘብ ቆጥቡ እያሉ ይጨቀጭቋቹሃል ግን ካስቀመጣችሁ በውሃላ
- በATM ስታወጡ ይቆርጣሉ
- እለታዊ ማውጣት ሚቻለውን ይገድባሉ
- ትልቅ ብሮችን ላንቀሳቅስ ብትሉ ትመረመራላችሁ

የገንዘብን ባለቤትነት ለባለቤቱ ለመስጠት ነው ክሪፕቶ የተመሰረተው። ማን ይጠይቀኛል ዛሬ 100 ሚሊዮን ዶላር ባንቀሳቅስ እኮ ማን 😀

#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto
አለማችን ላይ 2718 ሰዎች የሀብታም ዝርዝር ውስጥ ሲካተቱ ሶስት ሰዎች ብቻ ናቸው $200 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ያካበቱት

ሶስቱም የቴክኖሎጂ ተጠቃሚና መስራቾች ሲሆኑ

ጄፍ ቦዝ - የአማዞን የኦንላይን መሻሻጫ
ማርክ ዙገርበርግ - የሜታ አስተዳዳሪና የፌስቡክ መስራች

ኤለን መስክ - የስታርሊንክ , ተስላ እንዲሁም የኒውራልሊንክ አስተዳዳሪ በተጨማሪም የአለማችን ቁጥር አንድ የAI ምርት አምራች ቻትጂፒቲን ጨምሮ ሚያስተዳድረው የ Open AI ሸሪክ ነው።

ቴ ክ ኖ ሎ ጂ 💰💰🤑
#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto
👍2
#ESX
እንኳን ደስ አለን!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዛሬ በይፋ ሥራ ጀምሯል!

በገበያው የተመዘገበ ኩባንያ (Listed company) ለመሆን ፍላጎት ካለዎት፣ ስለቀረቡት የኢንቨስትመንት ዕድሎች የበለጠ ማወቅ ከፈለጉ ድረ-ገፃችንን www.esxethiopia.com ይጎብኙ።

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto
🇰🇪 ኬንያ ቢትኮይንን ጨምሮ Cryptoን ህጋዊ ለማድረግ ዕቅድ እንዳላት አሳውቃለች።
#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto
🔸 CZ drops a clue: "The FOMO is starting now."

Could this mean alt season?

#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto
🚀 በዚህ ሳምንት ያሉ ወሳኝ Economic Events

🔥 ከእነዚህ ውስጥ ረቡዕ የሚኖረው የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ የወለድ ምጣኔ ውሳኔ ይጠበቃል።

ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ተጠይቀው FED INTEREST RATE CUT ማድረግ አለበት ያሉ ሲሆን FED አሁን ባለው ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ PAUSE የማድረግ ዕድሉ ከፍተኛ መሆኑ እየተነገረ ነው።

Monday, January 27:
🇺🇸 USA - Corporate earnings season continues

Tuesday, January 28:
🇨🇳 China - No trading (Chinese New Year)
🇺🇸 USA - Durable Goods Orders (Dec) - 16:30

Wednesday, January 29:
🇨🇳 China - No trading (Chinese New Year)
🔥 USA - Fed rate decision - 22:00
🔥 USA - Conference with J. Powell - 22:30

Thursday, January 30:
🇨🇳 China - No trading (Chinese New Year)
🇪🇺 EU - ECB rate - 16:15
🇺🇸 USA - GDP (Q4) - 16:30
🇺🇸 USA - Initial Jobless Claims - 16:30

Friday, January 31:
🇨🇳 China - No trading (Chinese New Year)
🇺🇸 USA - Fed Balance Sheet - 00:30
❗️ USA - PCE Price Index (Dec) - 16:30
ጥንቃቄ #CBE

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️

ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል!

ደንበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል። ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto
👍2
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 አጋማሽ የመውጫ ፈተና ፕሮግራም
Join us
@memicrypto
@memicrypto
4👀2