Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
2.4K subscribers
280 photos
10 videos
15 files
398 links
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education

Contact us: @zedreamer
Download Telegram
ከቴሌግራም ባለቤት👇👇

😎 ጥሩ ነገር መገንባት ለሚፈልጉ በ20ዎቹ ዕድሜ ውስጥ ላሉ ሰዎች አንድ ምክር መስጠት ካለብኝ፣ “ በፍፁም አልኮል አትጠጡ። ”🍸

🤮 ወደ 20 ለሚጠጉ ዓመታት አልኮል አልጠጣሁም ነገር ግን ብዙ የተሳካላቸው ሰዎች በዚህ ራሳቸውን ሲያበላሹ አይቻለሁ። አልኮሆል ከጠጡ በኋላ ለብዙ ቀናት የአዕምሮዎን ግልጽነት እና ግንዛቤን ያጨልማል። ስሜትዎን ለጊዜው ከፍ ሊያደርግ ቢችልም ፣ ብድር እንደ መውሰድ ነው - በወለድ ይመልሱታል። የአጭር ጊዜ ደስታ የረጅም ጊዜ መከራን ያመጣል😵‍💫

🍔 ለማህበራዊ ጫና አለመስጠት ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ፡ ሰዎች በዙሪያቸው ያሉትን ሰዎች ባህሪ ለመኮረጅ ፈጥረዋል። ነገር ግን የብዙዎቹ ልማዶች እራሳቸውን የሚያበላሹ ናቸው - በአከባቢያችን ያሉ አብዛኛዎቹ ሰዎች አልኮል ይጠጣሉ፣ ፈጣን ምግብ ይመገባሉ፣ እና ተገብሮ የአኗኗር ዘይቤ አላቸው። እና ያ ጥሩ ነው። አንድ ያልተለመደ ነገር ለማግኘት ከፈለጉ፣ ነገር ግን አእምሮዎን እና ሰውነትዎን ጤናማ በማድረግ እድሎችዎን ያሳድጋሉ።😼

For more
Join us👇👇
🥹  https://t.me/memicrypto
🥹  https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✏️Telegram hack🖋
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level

ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።

በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።

የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - Nobody

ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!


For more
Join us👇👇
🥹  https://t.me/memicrypto
🥹  https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የካማላ ሃሪስ ምክትል በመሆን እየተወዳደረ የሚገኘው TIM WALZ እንዲህ አለ "I don't even know what a venture capitalist does."

ታዲያ ስለ venture capital የማያቅ ሰው ቢመረጥ CRYPTO 📉....ለዛ ነው አብዛኛው CRYPTO TRADER & INVESTORS TRUMP እንዲመረጥ የሚደግፉት።
👍3
‼️ የ Alibaba ኩባንያ ከቀጣይ ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር የፈለጋችሁትን እቃ ወደ ኢትዮጵያ ማዘዝ ትችላላችሁ ብሏል።

በኢትዮጵያ ብር

join for fast info
🥹  https://t.me/memicrypto
🥹  https://t.me/memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from FX $ | Accounting exit
🔥🔥 BREAKING


dogs ያልሰራችሁ የሰራችሁም ፍጠኑ
PAWS 🤝 GATE WEB3 WALLET in just a day 😳😳

If you haven't done Dogs, you have a chance
Do it with multiple accounts

Paws Link👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw
👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from FX $ | Accounting exit
🤩 PAWS ቦት እና ቻናል በይፋ ተረጋግጠዋል Habibi
በቴሌግራም በ 3 ቀናት ውስጥ።

PAWS ቡድን በመጀመሪያ DOGS እንዲገነባ የረዳው ቡድን ነው።🦴 ሚኒ አፕ

ብዙ ጊዜ ማሳለፍ የለብዎትም; ለአንዳንድ መሰረታዊ ስራዎች, ጥሩ ሽልማት መጠበቅ ይችላሉ.🐶
👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dp74nij4
👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dp74nij4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
#Crypto #btc #bitcoin #Currency #finance

ሞሮኮ በ2017 ክሪፕቶከረንሲን ካገደች በኋላ በያዝነው አመት ህጋዊ ልታደርገው ነው።
#Trading #crypto #btc
ታይዋን ከነገ ጀምሮ ክሪፕቶና ክሪፕቶ ነክ ነገሮችን ሲሰራ የተያዘ ሰው የ2 አመት እስራትና የ5 ሚሊየን ዶላር ቅጣት እንደሚጠብቀው አሳውቃለች።
📰
@memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#bitcoin #cardano #crypto

የካርዳኖ መስራች የሆነው ቻርልስ #Bitcoin በሚቀጥሉት 12-14 ወራት ውስጥ ዋጋው ከ250,000$-500,000$ ሊደርስ ይችላል ብሏል።
📰
@memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአሜሪካው ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የብሪክስ አባል ሃገራት አዲስ መገበያያ ገንዘብ ከፈጠሩ 100% ታሪፍ እንደሚጣልባቸው አሳውቀዋል።
📰
@memicrypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
Forwarded from FX $ | Accounting exit
🚽
ተጀምሯል 💃
ቀድመዉ የጀመሩ ተጠቃሚ ይሆናሉ
Social media ችንን አብረን እናሳድግ (telegram, Instagram, twetter,TikTok,YouTube )
Register ታደርጋላቹ
የሚላኩትን follow ታደርጋላቹ የናንተም link register ስታደርጉ በሚሰጣቹ ቁጥር ይለቀቃል
Follow ለመደረግ ብቻ ካሰባቹ አትምጡ

Follow እናደርጋለን Follow እንደረጋለን

Live meeting በ program እየገባን ከ 0 ወደ 1k ከ 1 k ወደ 10 k🔝
real content create ማድረግ የምትችሉ ልጆች ተጠቃሚ ነዉ የምትሆኑት
telegram ላይ ተገናኝቶ የተለያዩ social median ማሳደግ ከምታስቡት በላይ ቀላልም አዋጭም ነዉ

በ telegram የ ተለያዩ social media ማሳደጊያዎች በመቀላቀል ሁላችንም የምንጠቀምበትን እድል እንፍጠር

Only real person needed other wise just don't join you wouldn't never cook

ለመመዝገብ
@Zedreamer
@Zedreamer
ማስተዋወቅ የምትፈልጉትን social media ይላኩ

በ live stream 🎧
link share የሚደረግበትን group እና channel ለመቀላቀል በዚህ ይጠይቁን📲
የተመዘገባችሁ ልጆች እናስገባችኋለን
https://t.me/appfollower
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from FX $ | Accounting exit
Join አድርገን follower ከበዛልን ቡሀላ leave እንላለን ብላቹ የምታስቡ

አትጠይቁ አያዋጣችሁም only real content creator ተጠቅሞ መጥቀም የሚችል ሰዉ ነዉ የሚፈለገዉ
ሁሉም ሰዉ ሊጠቀምበት የሚችለዉ እድል ነዉ 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ telegram Username እንገዛዙን😊


በ group
Channel
እንዲሁም በምትጠቀሙበት telegram ላይ
4 ፊደል ብቻ ከሆነ (ትርጉም ቢሰጥም ባይሰጥም) ከሆነ በጣም በጥሩ ዋጋ

ትርጉም የሚሰጥ( ምንም አይነት ቁጥር ያልተጨመረበት እና አንድ ቃል ብቻ የሆነ)username ካላችሁ

በጣም በጥሩ ዋጋ እንገዛችኋለን
በዚህ ያናግሩን👇👇
@Zedreamer
@Zedreamer
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
The January token launch and airdrop for the Telegram game "TapSwap"
TapSwap will launch its TAPS token on The Open Network (TON) next month, rewarding players of the tap-to-earn Telegram game.

ለቴሌግራም ጨዋታ "TapSwap" የጥር ማስመሰያ ማስጀመሪያ እና የአየር ማረፊያ
TapSwap የTAPS ማስመሰያውን በሚቀጥለው ወር በOpen Network (TON) ላይ ይጀምራል፣ ይህም ለማግኘት መታ በማድረግ የቴሌግራም ጨዋታ ተጫዋቾችን ይሸልማል።

$BTC #ton
Join us
@memicrypto
@memicrypto
#btc #crypto

VanEck $Bitcoin , $Ethereum እና $solana በ2025 የሚደርሱበትን ዋጋ ገምቷል።

Bitcoin: $180,000
Ethereum: $6,000
Solana: $500
Forwarded from FX $ | Accounting exit
👋 የፈረንጆች አዲስ አመት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት
🫢የ crypto ባለሀብቶች ትላልቅ blockchain ገንቢዎች በቀላሉ ሊተዉን አልፈለጉም
አዲሱን አመት አንዴ ብቻ ጠቅ በምታደርጉት የ paws airdrop ልክ እንደ dogs🫴 ተንበሻበሹ
👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw
👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#BITCOIN

"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን”  እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።"

“የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢት ኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶ ከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳይታወቅ፤ በኦንላይን፣ በምናባዊ የሚፈጽሙት ነገር መሆኑ” ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል።  "

"ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የብሔራዊ ባንክ ገዢ “ክሪፕቶ አሴት” ወይም “ቢትኮይን” የሚባለውን “በሁለት መንገድ” መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል።  “ክሪፕቶ ማይኒንግ” የሚባለው የዳታ ማዕከል ኢንቨስትመንት “ምንም ችግር የሌለበት” እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ “በስፋት” “በስራ ላይ ያለ” መሆኑን አቶ ማሞ አስረድተዋል።

Join us
@memicrypto
@memicrypto
👍2
ከFED ውሳኔ በኋላ

ከአሜሪካ Stock 1.5 ትሪሊየን ዶላር wiped out ሆኗል።
Crypto ከ310,000,000$ በላይ በ60 ደቂቃ ውስጥ Liquidate ሆኗል።
Join us
@memicrypto
@memicrypto
#crypto #Xrp

Riple ለዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ $XRP ድጋፍ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል።
Join us
@memicrypto
@memicrypto
🇦🇪 የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከ40 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የ $Bitcoin Reserve አላት።
Join us
@memicrypto
@memicrypto