Forwarded from BREAKING NEWS (ANTI Mond)
"Please share it"
አስገራሚ እና አሳዛኝ ታሪክ
እዉነተኛ ፍቅር
"ልብ የሚነካና አሳዛኝ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ!
.
.
.
ከትላንት በስቲያ በWatsapp አካውንቴ በኩል በድምጽ
የተቀረጸ መልእክት ደረሰኝ፡፡
፡
ድምጹንም አውርጄው ሳደምጠው እንዲህ ይላል
"እባክህ ወንድሜ ህይወቴን የተፈታተነኝና አሁን ድረስ
በአግባቡ እንዳልኖር እያደረገ ያለኝ የፍቅር ህይወቴን
ልንገርህና በፌስቡክ ገጾህ ላይ አስተላልፍልኝና
ከአንባቢያን እፎይ የምልበትን አስተያየት እንዳገኝ እርዳኝ"
የሚል ነበር፡፡
:
ታዲያ እኔም በምላሹ በምችለው ሁሉ ልረዳት ዝግጁ
መሆኔን ገለጽኩላትና የምትነግረኝን ታሪኳን ለመስማት
እጠባበቅ ጀመር፡፡
:
ከአፍታ ደቅቃዎች በኋላ ሙሉ ታሪኳን በድምጽ ቀረጻ
ላከችልኝ፡፡
:
ነገር ግን የላከችልኝ ድምጽ ውስጥ ሆድን የሚያባባና
ልብ የሚነካ ለቅሶና የሲቃ ድምጽ የታከለበት በመሆኑ
እቺህ እህታችን ምን ያህል በስቃይ ህይወት ውስጥ
እንዳለች መረዳት ችያለው፡፡
:
እናም ሙሉ ታሪኳን ወደ ጽሁፍ ለመቀየር መስማት
ስጀምር ከውስጧ የሚወጣው ሀዘን ልብ ይሰብራል እኔም
እንባዬን መቆጣጠር ተሳነኝ የጀመርኩትን ጽሁፍ መጨረስ
አቃተኝና አቋረጥኩኝ:: ነገር ግን የናንተን እርዳታ አግኝታ
ከዚህ ህይወት ውስጥ እንድትወጣ ምኞቴ ነበርና
እንደምንም ስሜቴን ቆንጠጥ አድርጌ ሙሉ ታሪኳን
በጽሑፍ አስፍሬው ለመጨረስ ችያለው፡፡
፡
ታዲያ ይህንን ታሪክ ማንበብ የቻላችሁ እህት ወንድሞች
ክፍያ የሌለውን ወገናዊና ሰብአው ሀሳባችሁን በመስጠት
እህታችን ከዚህ አስከፊና አሳዛኝ ህይወት እንታደጋት ዘንድ
የሰማሁትን ሙሉ ታሪክ ቃል በቃል ላውሳችሁ በትእግስት
እንደምታነቡትም ሙሉ እምነቴ ነው፡፡ ታሪኩ ይኸው
ቀጠለ.....
:
ተወልጄ ያደኩት ክፍለ-ሀገር ነው አሁን ግን የምኖረው
በአረብ ሀገር ነው፡፡
:
ከክፍለሀገር ወደ አዲስ አበባ ስመጣ ዘመድ
ሊያስተምረኝ በሚል ሰበብ ነበር የመጣሁት ፡፡ ነገር ግን
ከዚህ ዘመዴ ጋር መስማማት አልቻልንም ማለትም ይሄ
ዘመድ ተብየው በጣም ሀብታም ነው በዚህም ጸጉር ቤት
ነበር ከፍሎ የሚያስተምረኝ፡፡ ታዲያ ሚስቱ መውለድ
አትችልም ነበር ለዛም ነው ለካስ እኔን ያሰበው እንደ
ሁለተኛ ሚስት አድርጎ ቤት ገዝቶ ሊያኖረኝ ነበር፡፡ እኔ
ግን ይሄን ነገር ህሊናዬ አልተቀበለውም ነበር ምክንያቱም
ከገዛ ከዘመዴ ጋር እንዲህ አይነት ጸያፍ ነገር መፈጸም
አልፈለኩም ስለዚህ ማንም ሳያያኝ ተነስቼ ጠፋሁና ካራ
(አዲስ አበባ) አካባቢ ቤትተከራይቼ በምኖርበት ወቅት
ይሄን ዛሬ ልነግራችሁ የፈለኩትና ህይወቴን
ያመሰቃቀለብኝን በታክሲ ሹፍርና የሚተዳደረውን
ፍቅረኛዬን ተዋወኩት፡፡
፡
ያኔ ተቀራርበን በፍቅር እየኖርን እስከ ተለያየንበት እለት
ድረስ እሱ በጣም ጥሩ ሰው ነው በቃ ምን ልበላችሁ
በወቅቱ ለኔ የተሰጠኝ ውድ ስጦታ እስኪመስለኝ ድረስ
ነው የተሰማኝ፡፡
፡
በአጋጣሚ ኮንዶሚኒየም ቤት ተመዝግበን ነበርና እጣው
ሲደርሰን ቤቱን አከራይተነው እኛ ግን ወደ ኮተቤ
መስመር አከባቢ ተከራይተን እንኖራለን፡፡
፡
እንዲህ እንዲያ እያልን ለ3 ዓመታት በአንድ ቤት ውስጥ
አብረን መኖር ጀመርን፡፡
፡
በቃ ባል ነው ማለት ትችላላችሁና እሱም ሁሌ
እንፈራረም ብሎ ሲጨቀጭቀኝ አንድ ቀን እሺ ብዬው
ክፍለሀገር ሄጄ ያላገባው መሆኔን የሚገልጽ የምስክር
ወረቀት ይዤ መጥቼ ነበር ነገር ግን ደስተኛ እንሁን እንጂ
መተዳደሪያ የለንም እሱ የታክሲ ሾፌር ነው፡፡ የታክሲ
ሾፌር ስኮን ደግሞ የምታገኝበትና የምታጣበት ጊዜ አለ ፡፡
፡
ይህም አልቀረ አሰሪዎቹ እሱን ከስራ አሰናበቱት ታዲያ
በዚህ ወቅት በቤታችን የሚበላና የሚጠጣ ለማግኘት
እየተቸገርን ፈተና ውስጥ ገባን፡፡
፡
እኔ ለዚህ ፍቅራችን ስል ብዙ መስዋእትነት ከፍያለው
ጌጣጌጦቼን ሸጫለው ሰው ቤት ተመላላሽ ሆኜ
በመስራት ለፍቅራችን አቅሜ በፈቀደው ደፋ ቀና ለማለት
ሞከሪያለው፡፡
፡
በዚህ መሐል ግን አንድ ሀሳብ መጣልኝ፡፡ ለምን አረብ
ሀገር ሄጄ ሰርቼ ትንሽ የሆነ ነገር አንይዝም በሚል
ተነጋግረን ተግባባንና ተነስቼ ወደዚህ(ኩዌት) መጣሁ፡፡
፡
በየቀኑ እንደዋወላለን ነገር ግን የኔ እዚህ መምጣት እዛ
ብዙ ክፍተቶችን ፈጠረ ፡፡
፡
እኔ እየሰራው በምልክለት ገንዘብ የቤት እቃዎችን እሱ
እያሟላ ቤታችን ማማር ጀመረ ይሄኔ ወደ ሀገሬ መሄድ
መናፈቅ ጀመርኩ በጣም ጓጓው፡፡
፡
እኔ እዚህ በስራ ጫና እጅግ ተወጥሬ እየሰራው ነገን
ተስፋ አድርጌ የሚሰጡኝን ገንዘብ ተበድረንም ቢሆን
ጨምረንበት አንድ ታክሲ መግዛት አለብን እስከመቼ
የሰውን ይይዛል እያልኩ እንደገና በየመሃሉም አንዳንድ
የቤት እቃዎችን አሟላ እያልኩ ገንዘብ እልክለት ነበር፡፡
፡
ዳሩ ግን ለካስ እኔ በምልክበት ገንዘብ እሱ ሌላ ነገር
ያደርገበት ጀምሯል፡፡ ይሄንን ግን ለኔ ማንም አልነገረኝም
ምክንያቱም በየሳምንቱ ለኔ ይደውላል እኔም ሳንቲም
ሳገኝ ካርድ ሞልቼ ዘውትር በምደውል ሰዓት ምንም
አልገረኝም፡፡
፡
በሱ ምክንያት ከቤተሰብ; ከዘመድአዝማድና ከጓደኞቼ
ሁሉ ተቆራርጪያለው፡፡እስካሁን ድረስ ይሄን ሁሉ ሆኜለት
እየኖርኩ ነበር፡፡
፡
ወደ አረብ አገር ከመጣሁ በሃላ ሁለት ዓመቴን ጨርሼ
ከሱ ጋር ህይወታችን አምሮና ተስተካክሎ የምንኖርበት
ወቅት ነበር የምናፍቀው፡፡ ነገር ግን እኔ ወደዚህ መጥቼ 6
ወር ሳይሞላኝ ነው እሱ ሌላ ሴት የለመደው ተብሎ
ተነገረኝ፡፡
፡
አብረን ተከራይተን የምንኖርቤት ቤት አከሬዮች በጣም
ጥሩ ናቸው ሁለታችንንም በጣም ይወዱናል ታዲያ እኚህ
አከራዮቼ በመኃል ይደውልሉኝና ቤት ልቀይር እንደሆነ
ነሩኝ፡፡
፡
ፈጠን ብዬ ወደሱ ደወልኩና ለምን ቤቱን እንደሚለቅ
ብጠይቀው አንቺ ልትመጪ ስለሆነ ደህና ቤት ተከራይቼ
ልጠብቅሽ ብዬ ነው በዛ ላይ ያ ኮንዶሚኒየም ቤታችን
ወደ 3000 ሺህ ብር ስለተከራዬ በዚህ ብር ደግሞ
እኛም ወደ ሀያት አካባቢ ሌላ ኮንደሚንየም ልከራይ
ፈልጌ ነው አለኝ ቅር እያለኝም በሀሳቡ ተስማማን
እንዳለው ወደ ሐያት መንደር አካባቢ ኮንዶሚኒዬም
ተከራይቶ መኖር መጀመሩን ነገረኝ፡፡
፡
ባይገርማችሁ በህልሜ ዘወትር አልጋችን ተሰብሮ አይ
ነበር፡፡
፡
ለካስ እኔ አመሻሽ አከባቢ ሁሌ ስደውልለት የሚያናግረኝ
አብራው ያለችው ሴት እንዳትሰማበት በሚል ነው መሰል
ወደ ውጪ እየወጣ ሲያናግረኝ እንደነበር ካለፈ በሃላ
አከራዮቼ ነበሩ የነገሩኝ፡፡
፡
በዚህ መቼ አበቃና አዲስ ከጀመረው ፍቅረኛው ጋር
መኖር ብቻ ሳይሆን ልጅም ጭምር እንደ ወለደ ሰማሁ፡፡
፡
አንድ ቀን አንዲት ጎደኛዬ ደወለቺልኝና ምን ሆናችሁ
ነው ? ተጣልታችሁ ነበር እንዴ? ባልሽ እኮ ቅዳሜ እለት
ድል ባለ ሰርግ አገባ ብላ ነገረቺኝ፡፡
፡
በጣም የሚገርመው እስከ ቅዳሜ እለት ድረስ
ስደውልለት እንደሚያፈቅረኝና ከኔ ውጪ ሌላ ሴት ማየት
በፍጹም እንደማያስብ ነግሮኛል፡፡
፡
ሌላው ቢቀር በሰርግ ሊያገባ በተዘጋጀበት ቀን ውስጤ
በጭንቀት አልረጋጋ ሲለኝ ደወልኩለትና ጫጫታ ሲሰማኝ
ምን ውስጥ ነህ ስለው የጓደኛዬ ሰርግ ላይ ሆኜ ነው
ያለኝ እንጂ የራሴ ሰርግ ነው አላለኝም ነበር፡፡
፡
ታዲያ እቺህ ጓደኛዬ የሱን ማግባት ስታረዳኝ ስሜቴን
መቆጣጠር ተሳነኝ ባጋጣሚ ፎቅ ላይ ነበርኩና እራሴን
ስቼ ተንከባልዬ ወደኩ በዚህም በአካሌ ላይ ከፍተኛ
ጉዳት ደረሶብኝ ስለነበር በአሰርዮቼ አማካኝነት ሆስፒታል
ተኝቼ ለተወሰኑ ወራት ያህል ህክምና ተደርጎልኝ እንደ
ፈጣሪ ፈቃድ ህይወቴ ልተርፍ ችሏል፡፡
፡
ቀን ለሊት ሳልል ነጭ ላቤን አንጣፍፌ ያገኘሁትን ገንዘብ
ለሱ ልኬ ከዛሬ ነገ ለመሄድ ተዘጋጅቼ የነበርኩት
ብታምኑም ባታምኑም ዛሬ ላይ በእጄ አምስት ሳንቲም
የለኝም፡፡
፡
እናትና አባቴ በ
አስገራሚ እና አሳዛኝ ታሪክ
እዉነተኛ ፍቅር
"ልብ የሚነካና አሳዛኝ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ!
.
.
.
ከትላንት በስቲያ በWatsapp አካውንቴ በኩል በድምጽ
የተቀረጸ መልእክት ደረሰኝ፡፡
፡
ድምጹንም አውርጄው ሳደምጠው እንዲህ ይላል
"እባክህ ወንድሜ ህይወቴን የተፈታተነኝና አሁን ድረስ
በአግባቡ እንዳልኖር እያደረገ ያለኝ የፍቅር ህይወቴን
ልንገርህና በፌስቡክ ገጾህ ላይ አስተላልፍልኝና
ከአንባቢያን እፎይ የምልበትን አስተያየት እንዳገኝ እርዳኝ"
የሚል ነበር፡፡
:
ታዲያ እኔም በምላሹ በምችለው ሁሉ ልረዳት ዝግጁ
መሆኔን ገለጽኩላትና የምትነግረኝን ታሪኳን ለመስማት
እጠባበቅ ጀመር፡፡
:
ከአፍታ ደቅቃዎች በኋላ ሙሉ ታሪኳን በድምጽ ቀረጻ
ላከችልኝ፡፡
:
ነገር ግን የላከችልኝ ድምጽ ውስጥ ሆድን የሚያባባና
ልብ የሚነካ ለቅሶና የሲቃ ድምጽ የታከለበት በመሆኑ
እቺህ እህታችን ምን ያህል በስቃይ ህይወት ውስጥ
እንዳለች መረዳት ችያለው፡፡
:
እናም ሙሉ ታሪኳን ወደ ጽሁፍ ለመቀየር መስማት
ስጀምር ከውስጧ የሚወጣው ሀዘን ልብ ይሰብራል እኔም
እንባዬን መቆጣጠር ተሳነኝ የጀመርኩትን ጽሁፍ መጨረስ
አቃተኝና አቋረጥኩኝ:: ነገር ግን የናንተን እርዳታ አግኝታ
ከዚህ ህይወት ውስጥ እንድትወጣ ምኞቴ ነበርና
እንደምንም ስሜቴን ቆንጠጥ አድርጌ ሙሉ ታሪኳን
በጽሑፍ አስፍሬው ለመጨረስ ችያለው፡፡
፡
ታዲያ ይህንን ታሪክ ማንበብ የቻላችሁ እህት ወንድሞች
ክፍያ የሌለውን ወገናዊና ሰብአው ሀሳባችሁን በመስጠት
እህታችን ከዚህ አስከፊና አሳዛኝ ህይወት እንታደጋት ዘንድ
የሰማሁትን ሙሉ ታሪክ ቃል በቃል ላውሳችሁ በትእግስት
እንደምታነቡትም ሙሉ እምነቴ ነው፡፡ ታሪኩ ይኸው
ቀጠለ.....
:
ተወልጄ ያደኩት ክፍለ-ሀገር ነው አሁን ግን የምኖረው
በአረብ ሀገር ነው፡፡
:
ከክፍለሀገር ወደ አዲስ አበባ ስመጣ ዘመድ
ሊያስተምረኝ በሚል ሰበብ ነበር የመጣሁት ፡፡ ነገር ግን
ከዚህ ዘመዴ ጋር መስማማት አልቻልንም ማለትም ይሄ
ዘመድ ተብየው በጣም ሀብታም ነው በዚህም ጸጉር ቤት
ነበር ከፍሎ የሚያስተምረኝ፡፡ ታዲያ ሚስቱ መውለድ
አትችልም ነበር ለዛም ነው ለካስ እኔን ያሰበው እንደ
ሁለተኛ ሚስት አድርጎ ቤት ገዝቶ ሊያኖረኝ ነበር፡፡ እኔ
ግን ይሄን ነገር ህሊናዬ አልተቀበለውም ነበር ምክንያቱም
ከገዛ ከዘመዴ ጋር እንዲህ አይነት ጸያፍ ነገር መፈጸም
አልፈለኩም ስለዚህ ማንም ሳያያኝ ተነስቼ ጠፋሁና ካራ
(አዲስ አበባ) አካባቢ ቤትተከራይቼ በምኖርበት ወቅት
ይሄን ዛሬ ልነግራችሁ የፈለኩትና ህይወቴን
ያመሰቃቀለብኝን በታክሲ ሹፍርና የሚተዳደረውን
ፍቅረኛዬን ተዋወኩት፡፡
፡
ያኔ ተቀራርበን በፍቅር እየኖርን እስከ ተለያየንበት እለት
ድረስ እሱ በጣም ጥሩ ሰው ነው በቃ ምን ልበላችሁ
በወቅቱ ለኔ የተሰጠኝ ውድ ስጦታ እስኪመስለኝ ድረስ
ነው የተሰማኝ፡፡
፡
በአጋጣሚ ኮንዶሚኒየም ቤት ተመዝግበን ነበርና እጣው
ሲደርሰን ቤቱን አከራይተነው እኛ ግን ወደ ኮተቤ
መስመር አከባቢ ተከራይተን እንኖራለን፡፡
፡
እንዲህ እንዲያ እያልን ለ3 ዓመታት በአንድ ቤት ውስጥ
አብረን መኖር ጀመርን፡፡
፡
በቃ ባል ነው ማለት ትችላላችሁና እሱም ሁሌ
እንፈራረም ብሎ ሲጨቀጭቀኝ አንድ ቀን እሺ ብዬው
ክፍለሀገር ሄጄ ያላገባው መሆኔን የሚገልጽ የምስክር
ወረቀት ይዤ መጥቼ ነበር ነገር ግን ደስተኛ እንሁን እንጂ
መተዳደሪያ የለንም እሱ የታክሲ ሾፌር ነው፡፡ የታክሲ
ሾፌር ስኮን ደግሞ የምታገኝበትና የምታጣበት ጊዜ አለ ፡፡
፡
ይህም አልቀረ አሰሪዎቹ እሱን ከስራ አሰናበቱት ታዲያ
በዚህ ወቅት በቤታችን የሚበላና የሚጠጣ ለማግኘት
እየተቸገርን ፈተና ውስጥ ገባን፡፡
፡
እኔ ለዚህ ፍቅራችን ስል ብዙ መስዋእትነት ከፍያለው
ጌጣጌጦቼን ሸጫለው ሰው ቤት ተመላላሽ ሆኜ
በመስራት ለፍቅራችን አቅሜ በፈቀደው ደፋ ቀና ለማለት
ሞከሪያለው፡፡
፡
በዚህ መሐል ግን አንድ ሀሳብ መጣልኝ፡፡ ለምን አረብ
ሀገር ሄጄ ሰርቼ ትንሽ የሆነ ነገር አንይዝም በሚል
ተነጋግረን ተግባባንና ተነስቼ ወደዚህ(ኩዌት) መጣሁ፡፡
፡
በየቀኑ እንደዋወላለን ነገር ግን የኔ እዚህ መምጣት እዛ
ብዙ ክፍተቶችን ፈጠረ ፡፡
፡
እኔ እየሰራው በምልክለት ገንዘብ የቤት እቃዎችን እሱ
እያሟላ ቤታችን ማማር ጀመረ ይሄኔ ወደ ሀገሬ መሄድ
መናፈቅ ጀመርኩ በጣም ጓጓው፡፡
፡
እኔ እዚህ በስራ ጫና እጅግ ተወጥሬ እየሰራው ነገን
ተስፋ አድርጌ የሚሰጡኝን ገንዘብ ተበድረንም ቢሆን
ጨምረንበት አንድ ታክሲ መግዛት አለብን እስከመቼ
የሰውን ይይዛል እያልኩ እንደገና በየመሃሉም አንዳንድ
የቤት እቃዎችን አሟላ እያልኩ ገንዘብ እልክለት ነበር፡፡
፡
ዳሩ ግን ለካስ እኔ በምልክበት ገንዘብ እሱ ሌላ ነገር
ያደርገበት ጀምሯል፡፡ ይሄንን ግን ለኔ ማንም አልነገረኝም
ምክንያቱም በየሳምንቱ ለኔ ይደውላል እኔም ሳንቲም
ሳገኝ ካርድ ሞልቼ ዘውትር በምደውል ሰዓት ምንም
አልገረኝም፡፡
፡
በሱ ምክንያት ከቤተሰብ; ከዘመድአዝማድና ከጓደኞቼ
ሁሉ ተቆራርጪያለው፡፡እስካሁን ድረስ ይሄን ሁሉ ሆኜለት
እየኖርኩ ነበር፡፡
፡
ወደ አረብ አገር ከመጣሁ በሃላ ሁለት ዓመቴን ጨርሼ
ከሱ ጋር ህይወታችን አምሮና ተስተካክሎ የምንኖርበት
ወቅት ነበር የምናፍቀው፡፡ ነገር ግን እኔ ወደዚህ መጥቼ 6
ወር ሳይሞላኝ ነው እሱ ሌላ ሴት የለመደው ተብሎ
ተነገረኝ፡፡
፡
አብረን ተከራይተን የምንኖርቤት ቤት አከሬዮች በጣም
ጥሩ ናቸው ሁለታችንንም በጣም ይወዱናል ታዲያ እኚህ
አከራዮቼ በመኃል ይደውልሉኝና ቤት ልቀይር እንደሆነ
ነሩኝ፡፡
፡
ፈጠን ብዬ ወደሱ ደወልኩና ለምን ቤቱን እንደሚለቅ
ብጠይቀው አንቺ ልትመጪ ስለሆነ ደህና ቤት ተከራይቼ
ልጠብቅሽ ብዬ ነው በዛ ላይ ያ ኮንዶሚኒየም ቤታችን
ወደ 3000 ሺህ ብር ስለተከራዬ በዚህ ብር ደግሞ
እኛም ወደ ሀያት አካባቢ ሌላ ኮንደሚንየም ልከራይ
ፈልጌ ነው አለኝ ቅር እያለኝም በሀሳቡ ተስማማን
እንዳለው ወደ ሐያት መንደር አካባቢ ኮንዶሚኒዬም
ተከራይቶ መኖር መጀመሩን ነገረኝ፡፡
፡
ባይገርማችሁ በህልሜ ዘወትር አልጋችን ተሰብሮ አይ
ነበር፡፡
፡
ለካስ እኔ አመሻሽ አከባቢ ሁሌ ስደውልለት የሚያናግረኝ
አብራው ያለችው ሴት እንዳትሰማበት በሚል ነው መሰል
ወደ ውጪ እየወጣ ሲያናግረኝ እንደነበር ካለፈ በሃላ
አከራዮቼ ነበሩ የነገሩኝ፡፡
፡
በዚህ መቼ አበቃና አዲስ ከጀመረው ፍቅረኛው ጋር
መኖር ብቻ ሳይሆን ልጅም ጭምር እንደ ወለደ ሰማሁ፡፡
፡
አንድ ቀን አንዲት ጎደኛዬ ደወለቺልኝና ምን ሆናችሁ
ነው ? ተጣልታችሁ ነበር እንዴ? ባልሽ እኮ ቅዳሜ እለት
ድል ባለ ሰርግ አገባ ብላ ነገረቺኝ፡፡
፡
በጣም የሚገርመው እስከ ቅዳሜ እለት ድረስ
ስደውልለት እንደሚያፈቅረኝና ከኔ ውጪ ሌላ ሴት ማየት
በፍጹም እንደማያስብ ነግሮኛል፡፡
፡
ሌላው ቢቀር በሰርግ ሊያገባ በተዘጋጀበት ቀን ውስጤ
በጭንቀት አልረጋጋ ሲለኝ ደወልኩለትና ጫጫታ ሲሰማኝ
ምን ውስጥ ነህ ስለው የጓደኛዬ ሰርግ ላይ ሆኜ ነው
ያለኝ እንጂ የራሴ ሰርግ ነው አላለኝም ነበር፡፡
፡
ታዲያ እቺህ ጓደኛዬ የሱን ማግባት ስታረዳኝ ስሜቴን
መቆጣጠር ተሳነኝ ባጋጣሚ ፎቅ ላይ ነበርኩና እራሴን
ስቼ ተንከባልዬ ወደኩ በዚህም በአካሌ ላይ ከፍተኛ
ጉዳት ደረሶብኝ ስለነበር በአሰርዮቼ አማካኝነት ሆስፒታል
ተኝቼ ለተወሰኑ ወራት ያህል ህክምና ተደርጎልኝ እንደ
ፈጣሪ ፈቃድ ህይወቴ ልተርፍ ችሏል፡፡
፡
ቀን ለሊት ሳልል ነጭ ላቤን አንጣፍፌ ያገኘሁትን ገንዘብ
ለሱ ልኬ ከዛሬ ነገ ለመሄድ ተዘጋጅቼ የነበርኩት
ብታምኑም ባታምኑም ዛሬ ላይ በእጄ አምስት ሳንቲም
የለኝም፡፡
፡
እናትና አባቴ በ
Forwarded from BREAKING NEWS (ANTI Mond)
ህይወት የሉም ነገር ግን ሁለት ወንድሞች
አሉኝ፡፡ በደህናው ጊዜ እነሱን እንኳን መርዳትን ዘንግቼ
ነበር፡፡
፡
እድሜዬም እየሄደ 27 ዓመት ሆኖኛል፡፡
፡
ይህ ሰው በእድሜዬ; በጊዜዬ; በገንዘቤና በማንነቴ ላይ
ተጫውቶብኝ ሄደ፡፡
፡
ሌላው ያበሳጨኝ ነገር ቢኖር እስካሁን ድረስ ከዛ ቤት የኔ
ልብስ ሳይወጣ በሻንጣ ተሰብስቦ እያለ እቺህ ሴት ምን
አይነት ጨካኝ ብትሆን እንደሆነ እንጃ የኔ ልብስ ሳይወጣ
ዘው ብላ ገብታ ለዘመናት አብራው ምትኖረው እግዚኦ
ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ኡፍፍፍፍፍ
፡
እናም እንደኔ ተመሳሳይ ህይወት ያላችሁ ሴት እህቶቼ
ከዚህ በሃላ ለወንድ ልጅ አዝናችሁ ብር እንዳትልኩ;
ለወንድ ልጅ ህይወት መለወጥ ብላችሁ ከሀገራችሁ
በመውጣት ህይወታችሁን እንዳይበላይሽ ከኔ ህይወት
ትምህርት ውሰዱ፡፡
፡
ዛሬም እኔ በሰው ተከብቢያለው ግን ማንን አምኜ ከማን
ጋር ልኑር? ማንንስ እንዴት አምኜ ነው ምኖረው?
እውነተኛና ንጹህ አፍቃሪንስ እንዴት ማወቅ ይቻላል?
:
እውነት እላችሃለው እኔን ሰው የሚወደኝና የሚያፈቅረኝ
አይመስለኝም፡፡
፡
ወደ ሀገር ቤት ልሂድ ብል እንኳን ማረፊያና ብር የለኝም
እዚህ ሀገር ስኖር ደግሞ ገንዘቡ እንደሆነ ጠብ አይልም፡፡
፡
እህህህህህህህ በቃ ጊዜዬም ሁለ ነገሬም ባክኖብኛል፡፡
፡
ወስኜ ሀገሬ መሄድ አለብኝ እልና መልሼ ደግሞ እዚያ
ያለውን ነገር ሳስብ መልሼ አይ እዚሁ ብቀር ይሻለኛል
እላለሁ፡፡
፡
ብዙ ሰዎች ደስተኛ ነሽ ይሉኛል እኔ ግን ጥርሴ እንጂ
ውስጤ ደስተኛ አይደለም አእምሮዬ ጥሩ አይደለም
ጭንቅላቴ ጥሩ አያስብም፡፡
፡
ጓደኞቼ አግብተውና ወልደው ሳይ ውስጤ ይጎዳል፡፡
፡
እኔ የእሱን ህይወት ልቀይር ከሰው በታች አይሁን ብዬ
ነው ወደ አረብ ሀገር የመጣሁት እንጂ እዛው ሀገሬ ላይ
ብሆን ለአንድ ራሴ ብሰራ ምንም አልቸገርም ነበር፡፡
፡
እውነት እኔ እሱ ጋ ስገባ ምንም ነገር አልነበረም ነበር
አሁን ግን ቤታችን የፈረንጅ ቤት መምሰል ችሏል
ምክንያቱም እኔ እዚህ ሰርቼ የማገኘውን ገንዘብ ምንም
ሳላስቀር ስልክለት ዘመናዊ የቤት እቃዎች
ተሟልተውበታል ታዲያ ምን ዋጋ አለው እኔ የሱን ህይወት
ለመቀየር ለፍቼ በቋቋምኩት ቤት እሱ ከሌላ ሴት ጋር
የራሱን ትዳር መሠረቶና ልጅ ወልዶ ሲኖርበት እኔ ግን
ባዶ እጄን ቀርቼ እገኛለሁ፡፡
፡
በሀገር ውስጥም ይሁን ከሀገር ውጪ የምትኖሩ እህት
ወንድሞቼ የማደርገው ጠፍቶኝ ህይወቴን እንዴት
ማስተካከል እንዳለብኝ ጨንቆኛል እናም እባካችሁ
ወገናዊ ሀሳባችሁን አካፍሉኝና ከዚህ መከራ ታድኑኝ
ዘንድ በፈጣሪ ስም እማጸናችሃለው፡፡
<<እህታችሁ ማህደር ነኝ ከኩዌት>>
አሉኝ፡፡ በደህናው ጊዜ እነሱን እንኳን መርዳትን ዘንግቼ
ነበር፡፡
፡
እድሜዬም እየሄደ 27 ዓመት ሆኖኛል፡፡
፡
ይህ ሰው በእድሜዬ; በጊዜዬ; በገንዘቤና በማንነቴ ላይ
ተጫውቶብኝ ሄደ፡፡
፡
ሌላው ያበሳጨኝ ነገር ቢኖር እስካሁን ድረስ ከዛ ቤት የኔ
ልብስ ሳይወጣ በሻንጣ ተሰብስቦ እያለ እቺህ ሴት ምን
አይነት ጨካኝ ብትሆን እንደሆነ እንጃ የኔ ልብስ ሳይወጣ
ዘው ብላ ገብታ ለዘመናት አብራው ምትኖረው እግዚኦ
ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ኡፍፍፍፍፍ
፡
እናም እንደኔ ተመሳሳይ ህይወት ያላችሁ ሴት እህቶቼ
ከዚህ በሃላ ለወንድ ልጅ አዝናችሁ ብር እንዳትልኩ;
ለወንድ ልጅ ህይወት መለወጥ ብላችሁ ከሀገራችሁ
በመውጣት ህይወታችሁን እንዳይበላይሽ ከኔ ህይወት
ትምህርት ውሰዱ፡፡
፡
ዛሬም እኔ በሰው ተከብቢያለው ግን ማንን አምኜ ከማን
ጋር ልኑር? ማንንስ እንዴት አምኜ ነው ምኖረው?
እውነተኛና ንጹህ አፍቃሪንስ እንዴት ማወቅ ይቻላል?
:
እውነት እላችሃለው እኔን ሰው የሚወደኝና የሚያፈቅረኝ
አይመስለኝም፡፡
፡
ወደ ሀገር ቤት ልሂድ ብል እንኳን ማረፊያና ብር የለኝም
እዚህ ሀገር ስኖር ደግሞ ገንዘቡ እንደሆነ ጠብ አይልም፡፡
፡
እህህህህህህህ በቃ ጊዜዬም ሁለ ነገሬም ባክኖብኛል፡፡
፡
ወስኜ ሀገሬ መሄድ አለብኝ እልና መልሼ ደግሞ እዚያ
ያለውን ነገር ሳስብ መልሼ አይ እዚሁ ብቀር ይሻለኛል
እላለሁ፡፡
፡
ብዙ ሰዎች ደስተኛ ነሽ ይሉኛል እኔ ግን ጥርሴ እንጂ
ውስጤ ደስተኛ አይደለም አእምሮዬ ጥሩ አይደለም
ጭንቅላቴ ጥሩ አያስብም፡፡
፡
ጓደኞቼ አግብተውና ወልደው ሳይ ውስጤ ይጎዳል፡፡
፡
እኔ የእሱን ህይወት ልቀይር ከሰው በታች አይሁን ብዬ
ነው ወደ አረብ ሀገር የመጣሁት እንጂ እዛው ሀገሬ ላይ
ብሆን ለአንድ ራሴ ብሰራ ምንም አልቸገርም ነበር፡፡
፡
እውነት እኔ እሱ ጋ ስገባ ምንም ነገር አልነበረም ነበር
አሁን ግን ቤታችን የፈረንጅ ቤት መምሰል ችሏል
ምክንያቱም እኔ እዚህ ሰርቼ የማገኘውን ገንዘብ ምንም
ሳላስቀር ስልክለት ዘመናዊ የቤት እቃዎች
ተሟልተውበታል ታዲያ ምን ዋጋ አለው እኔ የሱን ህይወት
ለመቀየር ለፍቼ በቋቋምኩት ቤት እሱ ከሌላ ሴት ጋር
የራሱን ትዳር መሠረቶና ልጅ ወልዶ ሲኖርበት እኔ ግን
ባዶ እጄን ቀርቼ እገኛለሁ፡፡
፡
በሀገር ውስጥም ይሁን ከሀገር ውጪ የምትኖሩ እህት
ወንድሞቼ የማደርገው ጠፍቶኝ ህይወቴን እንዴት
ማስተካከል እንዳለብኝ ጨንቆኛል እናም እባካችሁ
ወገናዊ ሀሳባችሁን አካፍሉኝና ከዚህ መከራ ታድኑኝ
ዘንድ በፈጣሪ ስም እማጸናችሃለው፡፡
<<እህታችሁ ማህደር ነኝ ከኩዌት>>
Share share
የሁለት ጣዕረሞት ወግ፧፧፧
፨
፨
፨
1 ፡ ሄይ !
2 ፡ እሂ !
1 ፡ እንዴት ነበር የሞትከው?
2 ፡ በስህተት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ ፣ ተዘግቶብኝ ነው የሞትኩት። በመጀመርያ 'የቀዘቀዘኝ መጣ ፣ ቀጥሎ በረዶ ሆንኩኝ ፣ ከዚያም በቃ!! መተንፈስ ተስኖኝ ፡ አየር ማስወጣት ና ማስገባት ስያቅተኝ ፤ ታፍኜ ሞትኩ።
1 ፡ ዋው!!...ያንተው በጣም ያሳዝናል።
2 ፡ አወ። ያንተስ እንዴት ነበር?
1 ፡ እኔ!! በልብ ድካም ነው የሞትኩት።
2 ፡ ማለት...እንዴት? ምን ተፈጠረ?
1 ፡ ምስቴ አማገጠችብኝ!!! የዛን ቀን ወደቤት ስመለስ ፣ ቤት ውስጥ የወንድ ጫማ አየሁኝ። በፍጥነት ወደአልጋ ክፍል ሮጥኩ ፤ እሷ ብቻ ነበርች ፤ 'ርቃኗን።
የሆነ ሰው እኔ ቤት እንደገባ ጎረቤተም ስለነገረኝ ፣ ሰውየው ቤት ውስጥ እንደተደበቀ አልተጠራጠርኩም ፤ እሷም ደንግጣ ና ፈርታ ነበር።
2 ፡ እ....ሺ!!!!
1 ፡ ከዚያማ! መፈለግ ጀመርኳ!! ሙሉ ቤቱን ማተራመስ ተያያዝኩ። አንዴ የልጆች ክፍል ፣ አንዴ ኩሽና ፣ ባኞ ቤት ፣ ሽንት ቤት መመገብያ ክፍል ፣ ቁምሳጥን 'ያልኩ ብሯሯጥም ላገኘው አልቻልኩም። በሩጫው ምክንያት እዛው ልብድካም ይዞኝ ፀጥ አልኩ።
2 ፡ ደደብ!! ፍሪጅ ውስጥ ቼክ አርገህ ብሆን ኖሮ'ኮ 'ሄነ ሁለታችንም በህይወት እንቆይ ነበር!!😂😂😂
Join us
የሁለት ጣዕረሞት ወግ፧፧፧
፨
፨
፨
1 ፡ ሄይ !
2 ፡ እሂ !
1 ፡ እንዴት ነበር የሞትከው?
2 ፡ በስህተት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ ፣ ተዘግቶብኝ ነው የሞትኩት። በመጀመርያ 'የቀዘቀዘኝ መጣ ፣ ቀጥሎ በረዶ ሆንኩኝ ፣ ከዚያም በቃ!! መተንፈስ ተስኖኝ ፡ አየር ማስወጣት ና ማስገባት ስያቅተኝ ፤ ታፍኜ ሞትኩ።
1 ፡ ዋው!!...ያንተው በጣም ያሳዝናል።
2 ፡ አወ። ያንተስ እንዴት ነበር?
1 ፡ እኔ!! በልብ ድካም ነው የሞትኩት።
2 ፡ ማለት...እንዴት? ምን ተፈጠረ?
1 ፡ ምስቴ አማገጠችብኝ!!! የዛን ቀን ወደቤት ስመለስ ፣ ቤት ውስጥ የወንድ ጫማ አየሁኝ። በፍጥነት ወደአልጋ ክፍል ሮጥኩ ፤ እሷ ብቻ ነበርች ፤ 'ርቃኗን።
የሆነ ሰው እኔ ቤት እንደገባ ጎረቤተም ስለነገረኝ ፣ ሰውየው ቤት ውስጥ እንደተደበቀ አልተጠራጠርኩም ፤ እሷም ደንግጣ ና ፈርታ ነበር።
2 ፡ እ....ሺ!!!!
1 ፡ ከዚያማ! መፈለግ ጀመርኳ!! ሙሉ ቤቱን ማተራመስ ተያያዝኩ። አንዴ የልጆች ክፍል ፣ አንዴ ኩሽና ፣ ባኞ ቤት ፣ ሽንት ቤት መመገብያ ክፍል ፣ ቁምሳጥን 'ያልኩ ብሯሯጥም ላገኘው አልቻልኩም። በሩጫው ምክንያት እዛው ልብድካም ይዞኝ ፀጥ አልኩ።
2 ፡ ደደብ!! ፍሪጅ ውስጥ ቼክ አርገህ ብሆን ኖሮ'ኮ 'ሄነ ሁለታችንም በህይወት እንቆይ ነበር!!😂😂😂
Join us
🤵ባል እየነዳ ነው። 👰ሚስቱ አጠገቡ ተቀምጣለች። ትራፊክ አስቆመው…
🤵ባል፦ ጤና ይስጥልኝ ጌታው
👮ትራፊክ ፦ አብሮ ይስጥልን፣ የኋለኛው መብራትህ ለምን አይሰራም?
🤵ባል፦ አይሰራም እንዴ? በጣም ይቅርታ አላወቅሁም ነበር…
ይኼኔ ሚስት መናገር ጀመረች…
👰 ሚስት፦ ኧረ ባክህ? ከሁለት ቀን በፊት አሰራው ብዬህ አልነበር እንዴ??
👮😠ትራፊኩ ቀጠለ… «መንጃ ፈቃድዎም አልታደሰም!!»
🤵ባል፦ ውውው ጭራሽ አላስተዋልኩትም ነበር…
👰ሚስት፦…… ተው አሳድሰው ካልኩህ ወር አያልፍም?? ስንቴ ነው የነገርኩህ?
…… ይኼኔ ባል ምርር ይለውና
« አንቺ ሴትዮ ምናለ አፍሽን ብትዘጊ?! » ይላል… 👮🤔ትራፊኩም ወደ ሰውዬው ሚስት ዞር ይልና…
«የኔ እመቤት ባለቤትዎ ሁሌም እንዲህ ነው የሚናገርዎት?? »
« አአአይ ሲጠጣ ሲጠጣ ብቻ ነው።» 🤣
ኤታባቱ! 😁
🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🤵ባል፦ ጤና ይስጥልኝ ጌታው
👮ትራፊክ ፦ አብሮ ይስጥልን፣ የኋለኛው መብራትህ ለምን አይሰራም?
🤵ባል፦ አይሰራም እንዴ? በጣም ይቅርታ አላወቅሁም ነበር…
ይኼኔ ሚስት መናገር ጀመረች…
👰 ሚስት፦ ኧረ ባክህ? ከሁለት ቀን በፊት አሰራው ብዬህ አልነበር እንዴ??
👮😠ትራፊኩ ቀጠለ… «መንጃ ፈቃድዎም አልታደሰም!!»
🤵ባል፦ ውውው ጭራሽ አላስተዋልኩትም ነበር…
👰ሚስት፦…… ተው አሳድሰው ካልኩህ ወር አያልፍም?? ስንቴ ነው የነገርኩህ?
…… ይኼኔ ባል ምርር ይለውና
« አንቺ ሴትዮ ምናለ አፍሽን ብትዘጊ?! » ይላል… 👮🤔ትራፊኩም ወደ ሰውዬው ሚስት ዞር ይልና…
«የኔ እመቤት ባለቤትዎ ሁሌም እንዲህ ነው የሚናገርዎት?? »
« አአአይ ሲጠጣ ሲጠጣ ብቻ ነው።» 🤣
ኤታባቱ! 😁
🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
የታላቁ ኢትዮጽያዊ jacki jose።
ባላምባራስ balambaras
ሙሉ አልበሙን ለማግኘት
የሚቀጥለውን
ሊንክ መጫን ትችላላችሁ"😍😍😍😍
https://telegram.me/hawasa
ባላምባራስ balambaras
ሙሉ አልበሙን ለማግኘት
የሚቀጥለውን
ሊንክ መጫን ትችላላችሁ"😍😍😍😍
https://telegram.me/hawasa
joke 19 share share
አስተሳሰብሽን ወድጄልሻለሁ
አስተማሪዋ ክፍል ውስጥ እያስተማረች ነው፡፡
በመሃል ትንሹ ቤቢ አትኩሮቱ ትምህርቱ ላይ እንዳልሆነ ስላየች የሚከተለውን ጥያቄ ጠየቀችው.....
ቲቸር፡- “3 እርግቦች አጥር ላይ ብታይና አንዷን በጥይት ብትመታት ስንት ወፎች ናቸው አጥሩ ላይ የሚቀሩት?"
.
ትንሹ ቤቢ፡- “ምንም አይቀርም፡፡”
. ቲቸር፡- “ለምን?”
.
ትንሹ ቤቢ፡- “ምክንያቱም የጥይቱ ድምፅ ሁሉንም ስለሚያስደነግጣቸው ሁሉም አይኖሩም፡፡”
.
ቲቸር፡- “አይ እንደሱ አይደለም፡፡ መልሱ 2 ነው እሺ፡፡
ግን አስተሳሰብህን ወድጄልሃለሁ፡፡"
በዚህ ጊዜ ትንሹ ቤቢ በጣም ተናደደ፡፡
ስለሆነም በተራው ይን ጠየቀ....
ትንሹ ቤቢ፡- “እሺ 3 ሴቶች ከአይስክሬም መሸጫ ሱቅ አይስክሬም ገዝተው ወጡ እንበል፡፡
ከዛ አንደኛዋ አይስክሬሙን በቅብጠት ትልሰዋለች፣
አንደኛዋ ደግሞ በእርጋታ አይስክሬሙን ትመጠዋለች
ሦስተኛዋ ደግሞ አይስክሬሙን በችኮላ ትነክሰዋለች፡፡
እና ከሦስቱ መካከል ትዳር ያላት የትኛዋ ናት?”
.
ቲቸር፡- “አይስክሬሙን በእርጋታ የምትመጠው ናታ፡፡”
.
ትንሹ ቤቢ፡- ፈገግ ብሎ “ተሳስተሻል፡፡”
.
ቲቸር፡- “ለምን?"
.
ትንሺ ቤቢ፡- “ምክንያቱም ከሦስቱ መካከል ትዳር ያላት በእርጋታ አይስክሬም የምትመጠው ሳትሆን
እጇ ላይ የትዳር #ቀለበት ያረገችው ናት እሺ፡፡
በነገራችን ላይ አስተሳሰብሽን ግን ወድጄልሻለሁ፡፡
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘
አስተሳሰብሽን ወድጄልሻለሁ
አስተማሪዋ ክፍል ውስጥ እያስተማረች ነው፡፡
በመሃል ትንሹ ቤቢ አትኩሮቱ ትምህርቱ ላይ እንዳልሆነ ስላየች የሚከተለውን ጥያቄ ጠየቀችው.....
ቲቸር፡- “3 እርግቦች አጥር ላይ ብታይና አንዷን በጥይት ብትመታት ስንት ወፎች ናቸው አጥሩ ላይ የሚቀሩት?"
.
ትንሹ ቤቢ፡- “ምንም አይቀርም፡፡”
. ቲቸር፡- “ለምን?”
.
ትንሹ ቤቢ፡- “ምክንያቱም የጥይቱ ድምፅ ሁሉንም ስለሚያስደነግጣቸው ሁሉም አይኖሩም፡፡”
.
ቲቸር፡- “አይ እንደሱ አይደለም፡፡ መልሱ 2 ነው እሺ፡፡
ግን አስተሳሰብህን ወድጄልሃለሁ፡፡"
በዚህ ጊዜ ትንሹ ቤቢ በጣም ተናደደ፡፡
ስለሆነም በተራው ይን ጠየቀ....
ትንሹ ቤቢ፡- “እሺ 3 ሴቶች ከአይስክሬም መሸጫ ሱቅ አይስክሬም ገዝተው ወጡ እንበል፡፡
ከዛ አንደኛዋ አይስክሬሙን በቅብጠት ትልሰዋለች፣
አንደኛዋ ደግሞ በእርጋታ አይስክሬሙን ትመጠዋለች
ሦስተኛዋ ደግሞ አይስክሬሙን በችኮላ ትነክሰዋለች፡፡
እና ከሦስቱ መካከል ትዳር ያላት የትኛዋ ናት?”
.
ቲቸር፡- “አይስክሬሙን በእርጋታ የምትመጠው ናታ፡፡”
.
ትንሹ ቤቢ፡- ፈገግ ብሎ “ተሳስተሻል፡፡”
.
ቲቸር፡- “ለምን?"
.
ትንሺ ቤቢ፡- “ምክንያቱም ከሦስቱ መካከል ትዳር ያላት በእርጋታ አይስክሬም የምትመጠው ሳትሆን
እጇ ላይ የትዳር #ቀለበት ያረገችው ናት እሺ፡፡
በነገራችን ላይ አስተሳሰብሽን ግን ወድጄልሻለሁ፡፡
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘