Ethio forex tips
7.17K subscribers
27 photos
7 files
46 links
Download Telegram
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።

የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
#Update
#MoE
#Grade12Result
https://t.me/MinistryOfEducationEthiopia
41👍19🥰16👏9🔥6😁2
የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑን ተገለጸ።
-------------------//---------------
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑንም ተናግረዋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 8 .4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን ተናግረዋል።

በተለይም ፈተናቸውን ከወሰዱ 585 ሺህ 882 ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ካስመዘገቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ 11.4 በመቶ መሆናቸውንም የጠቀሱት ሚኒስትሩ።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ እንደቻሉ አመልክተዋል።

በፈተናው ከፍተኛ ውጤት ማዝመዝገብ የቻሉ ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ከ600 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት 591 እንዲሁም ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት 579 ውጤት የተመዘገበ ሲሆን በተመሳሳይ በማህበራዊ ሳይንስ 562 ከአምቦ አዳሪ ትምህርት ቤትና 548 ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት መምዝገብ መቻሉን ተጠቅሷል።
16👍4
‼️የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።

https://t.me/MinistryOfEducationEthiopia
https://t.me/MinistryOfEducationEthiopia
51👍37🤔19
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ተደርጓል።
***//

የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠናቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡

ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡

አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284

https://t.me/MinistryOfEducationEthiopia
42👍15👏14😁9🥰6😭5
BREAKING NEWS............
👍177👏7
የተረጋጋ ማህበረሰብ ለመፍጠር ጠንካራ ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርትና ለየሞራል ግንባታ መሰረት የሆነ ትምህርትን ለዜጎች ተደራሽ ማድረግ ላይ ትኩረ አድርጎ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ፤

‎34ኛው የትምህርት ጉባዔ በኦሮሚያ ብ/ክ/መ በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
----------------------- // ----------------------
‎(ሕዳር 02/2018 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጉባኤውን ሲከፍቱ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የተረጋጋ ማህበረሰብ ለመፍጠር ጠንካራ ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርትና ለየሞራል ግንባታ መሰረት የሆነ ትምህርትን ለዜጎች ተደራሽ ማድረግ ላይ ትኩረ አድርጎ መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል።

‎የተሻለ ዜጋ ለመፍጠር ጥራትና ፍትሃዊነትን የተረጋገጥ ትምህርት ከማቅረብ ባሻገር በጠንካራ ሞራል መሠረት ላይ የቆመ ዜጋ መፍጠር እንደሚገባም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ጨምረው አስገንዝበዋል።

‎የተማሩ ብቃትና ችሎታ ያላቸውን ዜጎች ለማፍራት ከመጀመሪያ ደረጃ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ትምህርት በቴክኖሎጂ የተደገፈ ጥልቀት ያለው እውቀት መስጠት እንደሚገባም ክቡር ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤
20👍3🤔1
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉
@Kirabye
4👏2👍1
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉
@Kirabye
5
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉
@Kirabye
1👏1
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉
@Kirabye
3
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉 @Kirabye
1
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉 @Kirabye
5🤯1
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉 @Kirabye
3
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉 @Kirabye
2
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/ZAk4ExJZvsg1OGJk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉 @Kirabye
9
Forwarded from Cross bot
በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?
1
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/e_dUhEp31eY5ZWFk

ቻናሎን ለማሳደግ 👉 @Kirabye
2
⚽️ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታዎች በነፃ😱 ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።👇

🔗https://t.me/addlist/Uy5l2m3vTLpmYWQ0

ቻናሎን ለማሳደግ 📥 @Kirabye
5
😳 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇 
https://t.me/addlist/Uy5l2m3vTLpmYWQ0

ቻናሎን ለማሳደግ 👉 @Kirabye
👍2🥰1