ርዕስ፦ ቤዛዊተ ዓለም
አዘጋጅ፦ መጋቤ ሐዲስ ስቡሕ አዳምጤ
የታተመበት ዘመን፦ ፳፻፲፰ (2018) ዓ.ም.
የገጽ ብዛት፦ 346 ገጾች
#መግቢያ
«ቤዛዊተ ዓለም» የተሰኘው መጽሐፍ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት፣ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር፣ አማላጅነት፣ እና በደኅንነት ታሪክ ውስጥ ስላላት ድርሻ በሰፊውና በጥልቀት የሚያስረዳ ድንቅ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ በምሁራዊ ትንታኔና በትርጓሜ መነጽር የተቃኘ ሲሆን፣ በተለይም የምሥጢረ ሥጋዌንና የድኅነተ ዓለምን ምስጢር ከቅድስት ድንግል ማርያም ማኅፀንና ክብር ጋር አያይዞ በስፋት ያብራራል።
#የመጽሐፉ_ዋና_ዋና_ይዘቶች
* መጽሐፉ በስምንት ዋና ዋና ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ምዕራፍ በርካታ ንዑሳን አርእስትንና አንገብጋቢ ጥያቄዎችን በምላሽ መልክ ይዟል፦
#ምዕራፍ_አንድ
* የቃላት መፍቻ እና ትርጓሜ።
* በብሉይ ኪዳንና በሐዲስ ኪዳን የተነገሩ የትንቢትና የትርጓሜ አንድነቶች።
* ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የምሥራች መነገር፣ የክርስቶስ በሥጋ መገለጥ፣ እና የልደቱ ምስጢር እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ያለው ታሪክ።
* ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ንጽሕና እና ታላቅነት።
#ምዕራፍ_ሁለት_እና_ሦስት
* የእመቤታችን የድንግል ማርያም በዓለም ላይ መኖር፣ የእግዚአብሔር እናት መሆኗ እና የድንግልና ምስጢር።
* የቅዱስ ገብርኤል ብሥራት እና የእመቤታችን ምላሽ ትርጓሜ።
* ስለ መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ድርሻ እና የእመቤታችን አማላጅነት።
#ምዕራፍ_አራት_እና_አምስት
* በኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንነት እና በሐዋርያት ብርሃንነት መካከል ያለው ልዩነት።
* የእመቤታችን የድንግል ማርያም የቅድስና እና የንጽሕና ደረጃ ከሌሎች ቅዱሳን ጋር ሲነጻጸር።
* የሙሴ ጽላት እና የእመቤታችን ድንግል ማርያም ምሳሌያዊ ትስስር።
* የእመቤታችን ስደት፣ ረድኤት እና በክርስቲያኖች ሕይወት ውስጥ ያላት ሚና።
#ምዕራፍ_ስድስት_ሰባት_እና_ስምንት
* ስለ ቅዱሳን መላእክት፣ ነቢያት እና ሐዋርያት ክብርና ተልእኮ።
* እግዚአብሔር ሰውን እንዴት አድርጎ ማዳኑ (የድኅነት ምስጢር)።
* በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ እመቤታችን የተጻፉ ምስክሮች እና የተነገሩ ትንቢቶች ፍቺ።
* ቅድስት ድንግል ማርያምን ማክበር ለምን እንደሚያስፈልግ እና በክርስቲያናዊ ሕይወት ውስጥ ስላላት አማላጅነት የተነሱ ጥያቄዎችና ማብራሪያዎቻቸው።
#መጽሐፉ_ለማን_የተዘጋጀ_ነው?
* ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኦርቶዶክሳዊ ትምህርትን በተማረና በበሰለ መንገድ ማወቅ ለሚፈልጉ ምዕመናን።
* የቅዱሳት መጻሕፍትን ምስጢርና ትርጓሜ በጥልቀት ማጥናት ለሚፈልጉ የመንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎችና ተመራማሪዎች።
* በማኅበራዊ ሚዲያም ሆነ በተለያዩ መድረኮች ስለ ድንግል ማርያም ክብርና አማላጅነት ለሚነሱ ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊና ሥነ-መለኮታዊ ምላሽ ለሚሹ ሁሉ።
👉 የመጽሐፍ መደርደሪያዎ ላይ ሊኖር የሚገባ ድንቅ መጽሐፍ!
#ይዘዙን_እናቀርባለን!!!!!!!!
ኦሜጋ መጻሕፍት - Omega Books
💎 telegram : https://t.me/ethiofagos
📍 4ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ግራውንድ ላይ ያገኙናል።
🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia.
📞 0941555550
👉 የቤተክርስቲያንን እውነተኛ የታሪክ አሻራ በሰነድ የተደገፈ እውነታ ለማወቅ ይህንን መጽሐፍ ያንብቡ!

❤1
ርዕስ፦ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
አዘጋጅ፦ መምህር ቸርነት አበበ ዶ/ር
የታተመበት ዘመን፦ ፳፻፲፰ (2018) ዓ.ም. ስድስተኛ እትም
አከፋፋይ ፦ ኦሜጋ መጻሕፍት
የገጽ ብዛት፦ 533 ገጾች

የመጽሐፉ ርዕስ፦ የመ*ናፍ_ቃን መነሻና መልስ በነገረ ሃይማኖት (ዶግማ)
ደራሲ/አዘጋጅና አሳታሚ፦ መ/ር ሣህሉ አደመ ተገኝ
የገጽ ብዛት፦ ከ 551 በላይ ገጾች

ርዕስ፦ ሐመረ ቅኔ
አዘጋጅ፦ ሊቀ ሊቃውንት ያሬድ ሽፈራው
የታተመበት ዘመን፦ ፳፻፲፰ (2018) ዓ.ም.
አከፋፋይ ፦ ኦሜጋ መጻሕፍት
የገጽ ብዛት፦ 718 ገጾች
#ይዘዙን_እናቀርባለን!!!!!!!!
ኦሜጋ መጻሕፍት - Omega Books
💎 telegram : https://t.me/ethiofagos
📍 4ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ግራውንድ ላይ ያገኙናል።
🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia.
📞 0941555550
👉 የቤተክርስቲያንን እውነተኛ የታሪክ አሻራ በሰነድ የተደገፈ እውነታ ለማወቅ ይህንን መጽሐፍ ያንብቡ

❤3👍1