ኦሜጋ መጻሕፍት- Omega Books
354 subscribers
486 photos
9 videos
7 files
42 links
Download Telegram
የብርሃን እናት መጽሐፍ በመደብራችን ይከፋፈላል
0941555550
መድብለ ታሪክ

ዋና አከፋፋይ፦ ኦሜጋ መጻሕፍት
0941555550
ዜና አበው
Forwarded from Omega Books
የሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ
"ድርገት" አሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን በመደብራችን ያገኙታል።
0941555550
የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት
በቅርብ ቀን

0941555550
ከነገ ጀምሮ በስርጭት ላይ ይውላል።
0941555550 ይደውሉልን!
ሕይወተ ማርያም ድንግል

በሊቀሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
ማነው እንደዚህ ያከበረ?

መንፈሳዊ በዓልን በመንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ማክበር ሲገባን በማይገባ ሥነ ሥርዓት ስናከብር እናታያለን።

ማነው እንዲህያከበረ?

በዕለተ ልደቱ ቤተ ልሔምን በዓይነ ልቡናው ያየ፣ እመቤታችን በአብ ዕቅፍ (ዕሪና) ያለውን አካላዊ ቃልን ታቅፋው የተመለከተ ማነው?

መላእክት ሲዘምሩ እረኞችም ከመላእክት ጋር ሲያገለግሉ ሲያድሩ ድምጻቸውን የሰማ ማነው?

የእግዚአብሔር ልጅ በምድር፣ የሰው ልጅ በሰማይ የታየበትን የልደቱን ቀን ለሰማያዊ መለኮቱ፣ ለምድራዊ ሰውነቱ የሚገባውን ክብር በመስጠት በዓሉን ማክበር ይገባናል።
ይህ የሚበሰብሰው አካላችን የማይበሰብሰውን የእግዚአብሔርን አካል በተዋሕዶ ወርሶ ስናየው እንደነቃለን።

ዮርዳኖስን ከጎኑ የሚያፈልቅልን ጌታ በዮርዳኖስ ሲጠመቅ አየነው፤ ዮሐንስን በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስን የሞላው ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ሲወርድለት ዮሐንስ ተመለከተው።

በሰማይ ብቻውን የአብ የባሕርይ ልጅ ነው፤ በምድርም ከድንግል የተወለደ ብቸኛ ልጅ ነው። ሕጻን ሆኖ በእናቱ ዕቅፍ የተቀመጠውን ቅድመ ዓለም የነበረ በዘመናት የሸመገለ መሆኑን እናምናለን።

ዛሬ የተገለጠው ከጥንት ጀምሮ የተሰወረው ጌታ መሆኑንም እናውቃለን።

ጥምቀቱንም ስናከብር በመንፈስ ወደ ዮርዳኖስ ደርሰን ብናከብርእንዴት የሚገርም ምስጢር በተመለከትን ነበር?
ሰማይ ሲከፈት፣ ከሰማይ “የምወደው ልጄ ይህ ነው” ተብሎ ሲነገር፣ ባየን በሰማንነበር። ከሰማይ የመጣውን ድምጽ እንዳንሰማ የከተማው ጩኸትና ግርግርታ ከልክሎናል። ዮሐንስ “እናንት የእፉኝትልጆች፣ ንስሐ ግቡ” እያለ ከሚሰብካቸው ሰዎች መካከል ስናየው ዓለምን የሚያድነው ሀኪም ከበሽተኞች መካከል ምን አመጣው? ብርሃንን ከጨለማ መካከል ምን አመጣው? ማለታችንአይቀርም።

ጌታ በባሪያው እጅ ሲጠመቅ ትሕትናውን አይተን ወድቀን እጅ እንነሳዋለን።
የሚበልጠው የሚያንሰውን ይባርካል እንጂ የሚያንሰው የሚበልጠውን እንዴት ያጠምቃል?
ወደዚህ ተመልከቱ!
ሸክላ በሰሪው እጅ ይሰራል እንጂ ሰሪው በሸክላ እጅ ሊሰራ አይችልም፤ ወደዚህ ስትመለከቱ ግን ፈጣሪ በፍጡር እጅ ሲጠመቅ ታያላችሁ።

መንፈሳዊ በዓል እግዚአብሔርን የምናይበት ሊሆን ይገባል፤ የበዓሉን በረከት የምንሳተፈው በመንፈስ ከቦታው ተገኝተን በዘመኑ እንዳለን ሆነን ስናከብረው ነውና።
በዋዛና በፈዛዛ የሚያልፍ ቀን እንዳይሆን እንጠንንቀቅ።

ጉባኤ አቅሌስያ ቱዩብ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የተሰጠበት ቪዲዮ ስለተለቀቀ ገብተው ይመልከቱ!
The church of Ethiopia

0941555550
የተክለ ጻድቅ መኩሪያ
#ሦስተኛ_እትም
በአንባብያን ዘንድ እጅግ የተወደደው #ኦርቶዶክሳዊ_ተዋሥኦ ሦስተኛ እትም ታትሞ ዛሬ ወጥቷል።መጽሐፉን ስትፈልጉ የነበራችሁ በ 0941555550 በመደወል ማግኜት ትችላላችሁ።
Forwarded from Omega Books
የማምሻ ዕድሜ ወግ
መርሐ ቤቴ በታሪክ፣ትዝታዎቸና ገጠመኞች
ይህን ድንቅ መጽሐፍ ሳያልቅብዎ የራስዎ ያድርጉ

ኦሜጋ መጽሐፍ መደብር ያገኙታል

0941555550
ትምህርተ ጽድቅን በመደብራችን ያገኙታል።
0941555550