Forwarded from Omega Books ኦሜጋ መጻሕፍት
#ኢቮሊዩሺን የተረጋገጠ ሳይንስ ወይስ እምነት የተሰኘው የዲያቆን ያረጋል አበጋዝ አዲሱ መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል።
#ኦርቶዶክሳዊ_ተዋስኦ
ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ የሚነሡ ጥያቄዎች የተመለሱበት ይህ ድንቅ መጽሐፍ በመደብራችን መከፋፈል ጀምሮዋል።
ዋና አከፋፋይ፡- ኦሜጋ መጽሐፍ መደብር
ስልክ፡-0941555550 ይደውሉ።
በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋ ያገኙታል
ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ የሚነሡ ጥያቄዎች የተመለሱበት ይህ ድንቅ መጽሐፍ በመደብራችን መከፋፈል ጀምሮዋል።
ዋና አከፋፋይ፡- ኦሜጋ መጽሐፍ መደብር
ስልክ፡-0941555550 ይደውሉ።
በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋ ያገኙታል
Forwarded from Omega Books ኦሜጋ መጻሕፍት
1.2. የሰሎሞን ልጅነት
ሰሎሞን የተወለደው በኢየሩሳሌም ነው። ንጉሥ ዳዊት ሕግን ተላልፎ ከኦርዮ ሚስት ከቤርሳቤህ ጋራ በዝሙት በወደቀ ጊዜ ባሏን በማስገደሉ፤ ከእርሷም ጋራ በደል በመፈጸሙ እግዚአብሔር ነቢዩን ልኮ ከገሠጸው በኋላ ንስሓ ገብቶ መሪር ልቅሶን አለቀሰ። እግዚአብሔርም ንስሓውን ተቀብሎ ኀጢአቱን ይቅር አለው። ዳዊትም ቤርሳቤህን አጽናና፤ ኋላም በእግዚአብሔር ፈቃድ ሚስቱ አደረጋት። የመጀመሪያ ልጃቸው በሕፃንነቱ ከሞተ በኋላ የወለዱትን ኹለተኛ ልጃቸውን እናቱ ሰሎሞን ብላ ጠራችው፤ ትርጉሙም የሰላም ሰው ወይም ሰላማዊ ማለት ነው፤ በዘመኑ ሰላም ይነግሣልና። ሰሎሞን ሲያድግ በዙፋኑ እንደሚተካው ንጉሥ ዳዊት ለቤርሳቤህ ቃል ገባላት።
በዘመኑ እንደነበረው ኹሉ፣ “እግዚአብሔር ለእሥራኤል ሰላምንና ጸጥታን ሰጠ።”7
#ሲሎንዲስ ገጽ 15
_______
መጽሐፉን ከሐሙስ ጀምሮ በመደብራችን ያገኙታል
አድራሻ:- ቁጥር 1 ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕንጻ
ቁጥር 2 አብርሆት ቤተመጻሕፍት አጠገብ
ስልክ፦0941555550 ወይም 0911456866