ኦሜጋ መጻሕፍት- Omega Books
354 subscribers
486 photos
9 videos
7 files
42 links
Download Telegram
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፉ የተለያዩ መጻሕፍትን አስገብተናል።
#ኢቮሊዩሺን የተረጋገጠ ሳይንስ ወይስ እምነት የተሰኘው የዲያቆን ያረጋል አበጋዝ አዲሱ መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል።
#ኦርቶዶክሳዊ_ተዋስኦ
ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ የሚነሡ ጥያቄዎች የተመለሱበት ይህ ድንቅ መጽሐፍ በመደብራችን መከፋፈል ጀምሮዋል።
ዋና አከፋፋይ፡- ኦሜጋ መጽሐፍ መደብር
ስልክ፡-0941555550 ይደውሉ።
በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋ ያገኙታል
#በገበያ_ላይ_ውሏል
ጠፍቶ የነበረው የረ/ፕ መ/ር ግርማ ባቱ መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል።

በማከፋፈል ላይ ነን
0941555550 ወይም 0911456866
የአማርኛ የቤተክርስቲያን መዝገበ ቃላት 4 ቅጂዎች ተገኝተዋል።

አድራሻ: ቁ1፦ አራት ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕንጻ
ቁ2፦ አብርሆት ቤተ መጻሕፍት አጠገብ
0941555550
#ትውስታዎቼ
ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች

#አድራሻችን
ቁጥር 1:- ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕንጻ
ቁጥር 2:- አብርሆት ቤተመጻሕፍት አጠገብ
0941555550 ይደውሉ።
የደራሲ አዳም ረታ ሥራዎች በመደብራችን ይገኛሉ

0941555550
ሀብተ አእምሮ
በመምህር አብርሃም አድማሴ (የደብረ መድኃኒት ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሰባኬ ወንጌል)

ዋና አከፋፋይ
ኦሜጋ መጻሕፍት
0941555550
#ድጋሜ_ሕትመት
ጠፍቶ የነበረው "ኦርቶዶክሳዊ ተዋሥኦ" መጽሐፍ በድጋሜ ታትሞ ከነገ ጀምሮ በገበያ ላይ ይውላል።

#ማሳሰቢያ በወረቀት እጥረት ምክንያት አሁንም ታትሞ የደረሰው ጥቂት ኮፒ በመሆኑ ስትፈልጉ የነበራችሁ ለመግዛት ሞክሩ።

አድራሻ ቁ 1 ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕንጻ ግራውንድ
ቁ 2 አብርሆት ቤተመጻሕፍት አጠገብ
ስልክ:- 0941555550