ያልተቀበሩ ስሞች
በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የተቀበሩ አንጋፋ ምሁራንን እና የሀገር መሪዎችን ታሪክ አሰባስቦ የያዘ መጽሐፍ ነው።
በመጽሐፍ ማእከላችን ይከፋፈላል
0941555550

#ዳዊት ከእረኝነት እስከ ንግሥና ጥቂት ኮፒዎች ይኖሩናል።
0941555550 ይደውሉ!!
አዲሱን የተሌግራም ቻናላችንን Join ያድርጉ https://t.me/ethiofagos

ይህ የአማርኛ የቤተክርስቲያን መዝገበ ቃላት ዛሬ ከሰዓት ከሕትመት ወጥቶ ወደ ገበያ ይቀርባል።
አድራሻ ቁ1 ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕንጻ
ቁ2 አብርሆት ቤተ መጻሕፍት አጠገብ
ስልክ 0941555550 ወይም 0911456866
አድራሻ ቁ1 ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕንጻ
ቁ2 አብርሆት ቤተ መጻሕፍት አጠገብ
ስልክ 0941555550 ወይም 0911456866
የአሳታሚው ማስታወሻ
ኢትዮፋጎስ ትሬዲንግ ሓላ/የተ/የግ/ማ እና የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ዕውቀትን ለማስፋፋት በጋራ የሚሠሩበት የመግባቢያ ስምምነት አላቸው። ይህ የቤተ ክርስቲያን መዝገበ ቃላት የዚህ ስምምነትን መሠረት ያደረገ የጋራ ጥረት ውጤት ነው። የዚህን መዝገበ ቃላት ረቂቅ ከሥልሳ ዓመታት በፊት ያዘጋጁት ነፍስ ኄር ፕ/ር ሥርግው ሐብለሥላሴ ናቸው። ኢትዮፋጎስ መጽሐፍ ማእከል ይህ በብዙ ድካም የተዘጋጀን ታሪካዊ መጽሐፍ የኅትመት ብርሃን ቢያይ ለአዲሱ ትውልድ፣ ለቤተ ክርስቲያን እና ለሀገርም ጉልህ አስተዋጽዖ እንደሚያበረክት በማመን እንዲታተም አድርጓል።
ከሥልሳ ዓመታት በፊት የተዘጋጀው የአማርኛ የቤተ ክርስቲያን መዝገበ ቃላት በአሥራ ሦስት ቅጾች የተዋቀረና ጽሑፉም በታይፕ የተመታ ነበር። ኢትዮፋጎስ መጽሐፍ ማእከል በታይፕ የነበረው በኮምፒተር በማስጻፍ እንዲሁም አሥራ ሦስቱን ቅጾች በሁለት ጥራዝ በማዋቀር አዘጋጅቶታል። እንዲሁም በረቂቁ ያልነበረ ማውጫና ሌሎች የሌይአውት ሥራዎችን አክሎበታል። ከዚህ በተጨማሪም በርካታ ምሁራንን በማሳተፍ ከሕትመት በፊት እንዲያዩት ተደርጓል።
ከረጅም ዓመት በፊት የተዘጋጁት ቅጂዎች በተለያየ ምክንያት ለሕትመት ሥራው አዳጋች በመሆናቸው አንዳንድ ክፍተቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ እንገምታለን። አንባቢ ጉድለቶች ቢያጋጥሙት በቀጣዩ ኅትመት ለማረም እንዲረዳ ያገኛቸውን ግድፈቶች በሚቀጥለው የኅትመት ጊዜ እንዲስተካከሉ በኢሜይል አድራሻችን
ethiofagos@gmail.com ጥቆማ ቢልክልን የምንቀበልና የምናስተካክል መሆኑን እናሳስባለን።
መልካም ንባብ
ኢትዮፋጎስ መጽሐፍ ማእከል