Ewunet Media(እውነት)
16.1K subscribers
1.05K photos
24 videos
19 files
375 links
🇪🇹እንኳን ወደ እውነት ሚድያ በሰላም መጣችሁ🇪🇹
በውስጥ መስመር ከፈለጉን @Ewuneta_bot
YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg
Download Telegram
‼️ #ከደብረ_ብርሃን በውስጥ መስመር የተላከ

ደብረ ብርሃን እና ዙሪያው የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ቆሟል መናኽሪያውም ተዘግቷል

👉ምክንያቱ ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተጓዦች ወደ አዲስ አበባ አትገቡም በሚል እየደረሰባቸው ያለውን እንግልት ምክንያት በማድረግ ነው ተብሏል።
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️#ኬንያ ፕሬዝዳንታዊ #ምርጫ የድምጽ ቆጠራ አሁናዊ ውጤቶች
ነሀሴ 04/2014 ከጠዋቱ 4:10

👉ማክሰኞ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም. የተካሄደው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቆ ቆጠራው እየተካሄደ ነው።
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
Audio
‼️ አዲስ አበባን ከኦሮሚያ መለየት ተጀመረ

አሜሪካ ህወሃትንና መንግስትን አስጠነቀቀች

አልሸባቦች ኦሮሚያ መግባታቸው ተነገረ

የሸዋሮቢት ጉዳይ

አልሸባብ በባሌ ተራራ

የህዳሴ ግድብና ግብፅ

የሱዳን በጎርፍ መጥለቅለቅ

የዩክሬይንና ሩሲያ ጉዳይ
===================
04/11/2014 እሮብ
(19:01 min) 8.7 MB
=====================

መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️#Update#ጉራጌ ዞን ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ ሊያካሄድ ነው


👉በደቡብ ክልል ስር ከሚገኙ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ውስጥ የ“ክላስተር” አደረጃጀትን ባለማጽድቅ ብቸኛ የሆነው የጉራጌ ዞን ምክር ቤት፤ አስቸኳይ ጉባኤውን ነገ ሐሙስ ነሐሴ 5፤ 2014 ሊያካሄድ ነው። የአስቸኳይ ጉባኤውን መጠራት የዞኑ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አርሺያ አህመድ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አረጋግጠዋል።

👉“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያነጋገረቻቸው ሶስት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አባላት፤ በነገው አስቸኳይ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ጥሪ እንደተላለፈላቸው ገልጸዋል። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት 97 አባላት ያሉት ሲሆን ከእነርሱ ውስጥ ስድስቱ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ተመራጮች ናቸው። ቀሪዎቹ የምክር ቤት አባላት ገዢው ብልጽግና ፓርቲን ወክለው የተወዳደሩ እና ምክር ቤቱን የተቀላቀሉ ናቸው። 

👉ከዚህ በፊት በነበረው ልማድ ጉባኤው ከመካሄዱ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ የጉባኤውን አጀንዳዎች በያዘ ደብዳቤ ጥሪ ይደረግላቸው እንደነበር የሚያስታውሱት የምክር ቤት አባላት፤ የአሁኑ ስብሰባ አጀንዳ ግን እንዳልተገለጸላቸው ተናግረዋል። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የዞኑ ምክር ቤት አባል፤ የነገው አስቸኳይ ጉባኤ ዋና አጀንዳ “የአደረጃጀት ጉዳይ” ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን አስቀምጠዋል። 

👉የነገውን ጉባኤ ዋና አጀንዳ ምን እንደሆነ ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጥያቄ የቀረበላቸው የዞኑ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፤ “አጀንዳ ለምክር ቤት አባላት ብቻ ነው የሚገለጸው” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። ከሳምንት በፊት ጉባኤዎቻቸውን ባካሄዱ የደቡብ ክልል ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ምክር ቤቶች ዋነኛ አጀንዳ የነበረው፤ በገዢው ፓርቲ የቀረበው አዲስ የክልል አደረጃጀት ነበር። 

👉የደቡብ ክልልን ለሁለት የሚከፍለውን ይህን የገዢውን ፓርቲ የውሳኔ ሃሳብ፤ 10 ዞኖች እና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በየምክር ቤቶቻቸው አጽድቀዋል። የየምክር ቤቶቹ አፈ ጉባኤዎች ይህንኑ ውሳኔያቸውን ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ሐምሌ 28፤ 2014 ለፌደሬሽን ምክር ቤት አስገብተዋል። በዚሁ ይፋዊ የሰነድ ርክክብ ስነ ስርዓት ላይ፤ የሁለት አዳዲስ ክልሎች ምስረታን የፌዴሬሽን ምክር ቤት እንዲያስፈጽም በዞኖቹ እና ልዩ ወረዳዎች ጥያቄ ቀርቦለታል።   

👉ከሁለቱ አዳዲስ ክልሎች መካከል አንደኛውን ለመመስረት በምክር ቤቶቻቸው የወሰኑት ዞኖች፤ የወላይታ፣ ጌዲኦ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ የደቡብ ኦሞ እና ኮንሶ ዞኖች ናቸው። የአማሮ፣ ባስኬቶ፣ ቡርጂ፣ ደራሼ እና አሌ ልዩ ወረዳዎች ምክር ቤቶችም ይህንኑ አዲስ ክልል ለመቀላቀል ተመሳሳይ ውሳኔ አሳልፈዋል። 

👉ሁለተኛውን ክልል በጋራ ለመመስረት የወሰኑት ደግሞ ሀድያ፣ ስልጤ፣ ሀላባ እና ከምባታ ጠምባሮ ዞኖች እንዲሁም የየም ልዩ ወረዳ ናቸው። ሁለተኛውን ክልል ይመሰረታሉ ከተባሉ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ጉባኤውን ያላካሄደው እና እስካሁንም ውሳኔውን ያላሳወቀው የጉራጌ ዞን ብቻ ነው። 

👉የጉራጌ ዞንን በአጎራባች ከሚገኙ አራት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ ጋር በአንድ “በክላስተር” በክልል የማደራጀቱ የውሳኔ ሀሳብ ከጉራጌ ፖለቲከኞች እና “አክቲቪስቶች” ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞታል። የውሳኔ ሃሳቡ ተቃዋሚዎች፤ የጉራጌ ዞን “ራሱን ችሎ ለብቻው በክልልነት ሊደራጅ ይገባል” የሚል አቋም አላቸው። 

👉ተቃውሟቸውን በተለያዩ መንገዶች ሲያንጸባርቁ የቆዩት ወገኖች፤ ትላንት ማክሰኞ ነሐሴ 3፤ 2014 በዞኑ ዋና ከተማ ወልቄጤ የስራ ማቆም አድማ ጠርተው ነበር። ይህን ተከትሎም ትላንት ከረፋድ ጀምሮ የከተማይቱ የንግድ እንቅስቃሴ ቆሞ እንደነበር የከተማይቱ ነዋሪዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ እና አክቲቪስት አድማው የተጠራው “በመንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር” መሆኑን ገልጸዋል።
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️#ኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ ቆጠራ አሁናዊ ውጤቶች
ነሀሴ 04/2014 ከቀኑ 7:30

👉ማክሰኞ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም. የተካሄደው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቆ ቆጠራው እየተካሄደ ነው።
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️አዲሱን የክልል አደረጃጀት አልቀበልም---ጋዴፓ

የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) አዲሱን የክልል አደረጃጀት እንደማይቀበል ገለፀ።

👉በደቡብ ክልል የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) አዲሱን የክልል አደረጃጀት እንደማይቀበል የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ዳሮት ጉምኣ ተናግረዋል።

👉ፓርቲው በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከአዲሱ የክልል አደረጃጀት ጋር በተያያዘ አቋሙን ገልጿል።

👉በቅርቡ በመንግስት ውሳኔን አግኝቶ የተደራጀው የደቡብ ምእራብ ክልል ጉዳይ እልባት ቢያገኝም፣ ሌሎች ዞኖችና ወረዳዎች በፈረሰው የቀድሞ ደቡብ ክልል ውስጥ እንዲቀጥሉ ተደርገዋል።


👉በህገ-መንግስቱ መሰረት ህዝበ ውሳኔ መደረጉን የተናገሩት የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) ሊቀመንበር አቶ ዳሮት፣ ህዝቡ መንግስት የወሰነውን አዲሱን የክልል አደረጃጀት ህዝቡ እንደማይቀበል ተናግረዋል።

👉በመሆኑም በህገመንግስቱ መሰረት የጋሞ ህዝብ በ2011 ዓ.ም ክልል የመሆን ጥያቄ በመንግስት ምላሽ እንዲሰጠው ማንሳቱን አስታውሰዋል።

👉ነገር ግን መንግስት ህገመንግስቱን ባላከበረና የህዝብን መብት በጣሰ መልኩ ጥያቄውን ችላ ማለቱን ገልፀዋል።

👉ህገመንግስቱ ላይ ክላስተር የሚባል አሰራር የለም ያሉት የፓርቲው ሊቀመንበር ፣መንግስት እራሱ ህገመንግስቱን እየጣሰ የህዝብ ተፈጥሯዊ ነፃነቱን እየገፋ ነው ሲሉ ተችተዋል።

👉ይህ ድርጊት ከህገ-መንግስቱ ባለፈ የህዝብን ደህንነት እና በመንግሥት ላይ ያለውን እምነት አደጋ ላይ እንደሚጥለው ነዉ የተናገሩት።


👉የክላስተር አደረጃጀቱ የጋሞን ህዝብ ጨምሮ የሌሎች ብሔሮችን ባህል እና እሴት ከማኮሰሱም ባለፈ በህዝብ መካከል ግጭትን አስነስቶ ለእልቂት ሲዳርግ እንደነበርና አሁንም እንደሚቀጥል ሰጋታቸውን ያነሱት ደግሞ የጋሞ መማክርት ማህበር የሽምግልና ዘርፍ ሰብሳቢ አቶ ሰዲቅ ስሜ ናቸው።

👉ህዝቡ ማንነቱን እና ባህሉን ማሳደግ ይፈልጋል፤ ስለሆነም የህዝብን ድምፅ በማክበር መንግስት ምላሽ እንዲሰጥ ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል ሲል ፓርቲዉ አስታዉቋል፡፡
ሐምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም

=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
Audio
‼️ ታይዋን ለቻይና ተኩስ ምላሽ ጀመረች

ሀገር መሆኗን ልታውጅ ነው አደገኛ ነው!
===================
04/11/2014 እሮብ
(10:46 min) 3.7 MB
=====================

መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
የህወሓትንና የመንግስትን ድርድር ሲያስቡ ምን ይሰማዎታል

‼️ማሳሰቢያ፦ ይህ ጥያቄ ለምንም አገልግሎት የሚውል አይደለም
Anonymous Poll
29%
የሚሳካ ይመስለኛል
71%
የሚሳካ አይመስለኝም
Audio
‼️ህወሓት ጦሩን ወደግንባር አስገባ

የራያ ህዝብ እየተመታ ነው

ፍርድቤቱ ለጠቅላዩ መልስ ሰጠ

ክንፉን የሚያጥፈው የቻይና ድሮን

የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ጉዳት አደረሱ

ቻይናና ታይዋን
===================
04/11/2014 እሮብ
(16:58 min) 7.8 MB
=====================

መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
Audio
‼️ እስክንደር ሸፈተ? ታፈነ? የዘመነ ካሴ ጥብቅ ወዳጅነት በመጨረሻ…#ልዩ_ዝግጅት
===================
04/11/2014 እሮብ
(11:16 min) 3.9 MB
=====================

መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
Audio
‼️ከአማራ እስከ ጉራጌ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመጽ አዲስ አበባም ስጋት ውስጥ ነች!#ልዩ_ዝግጅት
===================
05/11/2014 እሮብ
(12:05 min) 4.1 MB
=====================

መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️እስክንድር ነጋ እራሱን ከባልደራስ አገለለ
ሀምሌ 16፣ 2014
/
ለባልደራስ
/

ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንድትሻገር ለዓመታት የበኩሌን አስተዋጽዖ ሳደርግ መቆየቴ ይታወሳል። በአሁኑ ጊዜ ግን፣ ተረኛው ጨቋኝ መንግስት በባልደራስም ሆነ በሃገር አቀፍ ደረጃ በፈጠረው የለየለት አምባገነናዊ ጫና ሳቢያ፣ በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መስራት የማልችልበት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ።
በመሆኑም የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፣ አባላት፣ በየደረጃው ያሉ የፓርቲው አመራር አባላት፣ መላ አባላትና ደጋፊዎች፣ እንዲሁም መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ ከፓርቲው ምክትል ፕሬዝደንት አቶ አምሃ ዳኘው ጋር ሙሉ ለሙሉ በመተባበር ስራቸው የተቃና እንዲሆን እንድትተባበሯቸው በትህትና እጠይቃለሁ።

በመጨረሻም፣ እቅድ የተያዘለት የባልደራስ ጠቅላላ ጉባኤ በተሳካ ዝግጅት እንዲከናወን ያለኝን ብርቱ ተስፋ እየገለጽኩ፣ ባልደራስ በሃገር አቀፍ ፓርቲነት አድጎ የማየት ተስፋችን ወደ ተግባር ተተርጉሞ ለማየት የፈጣሪ መልካም ፈቃድ ይሁን።

ከሰላምታ ጋር
እስክንድር ነጋ

አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏

@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️#ኬንያ ምርጫ ትንቅንቅ ውስጥ ነው

ፕሬዝዳንታዊ ምርጫው የድምጽ ቆጠራ አሁናዊ ውጤቶች

👉ዊሊያም ሩቶ 50.1%

👉ራይላ ኦዲንጋ 49.2%


ነሀሴ 05/2014 ከጠዋቱ 4:00

👉ማክሰኞ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም. የተካሄደው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቆ ቆጠራው እየተካሄደ ነው።
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
Audio
‼️ የምስራች ግድቡ ሪከርድ የሰበረ ውሃ ያዘ

ህወሀት የፈራቸው ኢሳያስ እየገቡ ነው

ጃዋር በአዲስ አበባ

መንግስት አስፈራራኝ ያለው ደራሲ

በትግራይ ለጤና ባለሙያዎች ደሞዝ ተከፈለ
===================
05/11/2014 ሀሙስ
(16:52 min) 7.7 MB
=====================

መረጃው የ #Feta_Daily ነው
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️#ኬንያ ምርጫ ውጤት ዊሊያም ሩቶ እየመሩ ይገኛሉ

ፕሬዝዳንታዊ ምርጫው የድምጽ ቆጠራ አሁናዊ ውጤቶች

👉ዊሊያም ሩቶ 59.7%

👉ራይላ ኦዲንጋ 39.7%

ነሀሴ 05/2014 ከጠዋቱ 4:00

👉ማክሰኞ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም. የተካሄደው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቆ ቆጠራው እየተካሄደ ነው።
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️የቴሌቪዥን ስርጭት ለምን ተቋረጠ?

ከሰአታት በፊት የቴሌቪዥን ጣበያዎች ሙሉ ስርጭት ተቋርጦ ነበር፡፡
በኢትዮጵያ ስርጭት የሚሰጡ የቴሌቪዥን ጣበያዎች ለተወሰነ ሰአት ስርጭታቸው ተቋርጦ ነበር፡፡

👉ኢትዮ ኤፍ ኤም ጉዳዩን በተመለከተ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣንን ጠይቋል፡፡

👉የባለስልጣኑ የህዝብ ግኑኝነት ሀላፊ አቶ ደሴ ከፈለ ለጣበያችን እንደተናገሩት በቴሌቪዥን ጣበያዎች ላይ የቴክኒክ ብልሽት አጋጥሞ ነበር ብለዋል፡፡

👉አሁን ላይ ግን የተከሰተውን የቴክኒክ ብልሽት ተስተካክሎ ስርጭት ጀምረዋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ባካሄደው አስቸካይ ጉባኤ፤ ከሌሎች የአስተዳደር መዋቅሮች ጋር በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ በአብላጫ ድምጽ ውድቅ አደረገ።

👉የጉራጌ ዞንን በደቡብ ክልል ስር ከሚገኙ ሌሎች አራት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ ጋር በማዳመር የጋራ ክልል ለመመስረት የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ፤ 52 የምክር ቤት አባላት ተቃውመታል።

👉የጉራጌ ዞን ምክር ቤት 97 አባላት ያሉት ሲሆን፤ ከእነርሱ ውስጥ 91 ያህሉ ገዢው ብልጽግና ፓርቲን ወክለው ምክር ቤቱን የተቀላቀሉ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ስድስት አባላት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ተመራጮች ናቸው።

👉ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 5፤ 2014 በተካሄደው የዞኑ ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ከተገኙ 92 የምክር ቤት አባላት መካከል 40ዎቹ ውሳኔውን ደግፈው ድምጽ መስጠታቸውን የጉባኤው ተሳታፊዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።
=====================
አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ
👇
https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ

ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን

መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏
=====================
@EthioEwuneta @EthioEwuneta
‼️ የወልቂጤ ነዋሪዎች ደስታቸውን በዚህ መልኩ እየገለፁ ነው

https://youtu.be/pxxpkTDdcog