እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
242K subscribers
37.1K photos
40 videos
91 files
5.18K links
ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦

👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ

👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ

👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ

ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior
Download Telegram
🚨 𝗡𝗘𝗪: ጄሬሚ ዶኩ ከጉዳት መልስ ዛሬ ምሽት ማን ሲቲ ከኖርዊች ሲቲ ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጁ ነው።

Be ready…በሊጉ ባለፈው የውድድር ዘመን ምርጡ እና ሊቆም የማይችለው የክንፍ አጥቂ ተመልሷል! 🇧🇪💫

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥9113😁7🤯5🤩1
The wait for a trim continues... 💇‍♂️

SHARE 📲 @EthioEpl
😁55🤣10😡32
Forwarded from Zena Bet ዘና ቤት
በ ብራይተን ከ አርሰናል አጓጊ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ላይ ትክክለኛውን ውጤት በመገመት የ 50,000 ብር የሽልማት ተካፋይ ይሁኑ

🔗 የመገመቻ ሊንክ፦ https://zenabets.bet/predictor

ትክክለኛ ውጤት የሚያስገቡ ዕድለኛ ተጫዋቾች የ 50,000 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሆናሉ! አሁኑኑ ይገምቱ፣ ዘና ብለው ያሸንፉ! 🚀

🌐 ድረ ገፃችን፦ http://Zenabets.bet

🤖 ቴሌግራም ቦት፦ @Zenabetbot

ቴሌግራም ቻናል፦ @Zenabets

⚠️ ለማንኛውም ጥያቄ፦ @Zenabetsupports
3
ሪያል ማድሪድ የ15 አመቱን የማን ዩናይትድ አካዳሚ ተጫዋች ጄጄ ገብርኤልን ለማስፈረም ከሚሞክሩት ክለቦች መካከል አንዱ ነው።⚪️✍️

ባርሴሎና፣ ፒኤስጂ፣ ባየር ሙኒክ አጥቂው ላይ ጽኑ ፍላጎት ያላቸው የአውሮፓ ታላላቅ ቡድኖች ናቸው፣ ቼልሲዎችም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ታምኖባቸዋል፣ ነገርግን በርካታ ምንጮች ሪያል እሱን ለማስፈረም የሚያደርገውን ጥረት ጠንካራ እንደሆነ ገልጸዋል

SHARE 📲 @EthioEpl
22😁5
Forwarded from Zena Bet ዘና ቤት
🏆 የ 300,000 ብር ታላቅ ቱርናመንት — ይጫወቱ፣ ነጥብ ይሰብስቡ፣ ያሸንፉ! 🔥

በየ 10 ቀኑ 100,000 ETB በድምሩ 300,000 ብር የሚያፍሱበት አጓጊ የቱርናመንት ውድድር በዘና ቤት ቀጥሏል!

✈️ Aviator & JetX

🎱 Fast Keno & Keno

🚀 Crash X & Plinko

🎰 Hit Slot, Hot to Burn, Ultra Hold & Spin

የተመረጡትን ጨዋታዎች በመጫወት ከፍተኛ ነጥብ ያስመዝግቡና የትልቁ ገንዘብ ሽልማት ባለቤት ይሁኑ! 🚀

🌐 ድረ ገፃችን፦ http://Zenabets.bet

🤖 ቴሌግራም ቦት፦ @Zenabetbot

ቴሌግራም ቻናል፦ @Zenabets

⚠️ ለማንኛውም ጥያቄ፦ @Zenabetsupports
4
Forwarded from Ethiosport
❗️❗️❗️❗️❗️

የኢትዮስፖርት የሳምንቱ ከፍተኛ አሸናፊ
   ደንበኛችን እንኳን ደስ ያለዎት!!!

ደንበኛችን በ3 መደብ ቆርጠው 3 ጨዋታ ውጤት በትክክል በመገመት 14,535.00 ዶላር አሸናፊ በመሆን የኢትዮስፖርት የሳምንቱ ከፍተኛ የስፖርት ውርርድ ትኬት ባለቤት ሆነዋል!!!

💵14,535.00 $ = ? ETB 😯

አሁን ይመዝገቡ:
https://ethiosport.com/sk 💰🎇

t.me/Ethiopokerofficial
📱customer support @Team4suppor📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
🚨🇩🇪ፓስካል ግሮስ (35) ለ ብራይተን ባደረጋቸው ያለፉት 4 ጨዋታዎች 5 የጎል አስተዋፆ አድርጓል። 🪄

⚽️ ቸልሲ
ሊድስ
⚽️🅰️🅰️ ከ ኮቨንተሪ ሲቲ
⚽️ ማንቸስተር ዩናይትድ

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥245🤔4
🗣: ሮይ ኪን:

"በእኛ ጊዜ ሌሎች ተጫዋቾችን በቀይ ካርድ ለማሶጣት ብለን አንንከባለልም ነበር ምክንያቱም እናፍራለን::"

SHARE 📲 @EthioEpl
😁7812💯8🔥6
🎁🔥 200% የእንኳን ደህና መጡ ቦነስ ያግኙ!

የMelBet ጉዞዎን በ200% ትልቅ ቦነስ ይጀምሩ እና ከመጀመሪያ ዲፖዚትዎ የበለጠ ያግኙ! 🚀💰
ቦነስዎ እየጠበቀዎት ነው እድሉን አያምልጥዎ!

👉 ቦነስዎን አሁኑኑ ይውሰዱ!
2
በሳምንቱ መጨረሻ ማን ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር ከተጫወተ በኋላ ማይክል ካሪክ በጥቅምት ወር፡-

▪️ ዣቢ አሎንሶ
▪️ዲያጎ ሲሞኔ
▪️ሴስክ ፋብሬጋስን ይገጥማል

All in October 😲


SHARE 📲 @EthioEpl
46😁29🤯3👍2
የጨዋታ አሰላለፍ 🧾

03:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኖርዊች ሲቲ

SHARE 📲 @EthioEpl
24😁12👏2
የካራባኦ ካፕ ጨዋታ !

             ተጀመረ

   ማን ሲቲ 0-0 ኖርዊች ሲቲ

SHARE 📲 @EthioEpl
18🔥1
የካራባኦ ካፕ ጨዋታ !

             እረፍት

   ማን ሲቲ 2-0 ኖርዊች ሲቲ
#ሳምባ
#ቸርኪ

SHARE 📲 @EthioEpl
28🏆6👍1🔥1
የካራባኦ ካፕ ጨዋታ !

             ተጠናቀቀ

   ማን ሲቲ 5-0 ኖርዊች ሲቲ

SHARE 📲 @EthioEpl
46🔥3🤔2👏1
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

04:00 | ብሬንትፎርድ ከ ቼልሲ

SHARE 📲 @EthioEpl
23🔥8👍3
A dazzling debut!

ፍሎይድ ሳምባ የትላንትናው ጨዋታ ኮከብ በመባል ተመርጧል! 🩵

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥587😁5👏4
ዩሪ ቲሊመንስ አሁን በክለብ እና በሃገር ደረጃ የተጫወተበትን ቡድን እንዳለ በአምበልነት መምራት ችሏል 🤯©️

A true leader 💪

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥5414😁9👍1👏1
🚨 8ቱም የፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች በUCL እና UEL ያደረጉትን የመጀምርያ ጨዋታ አሸንፈዋል ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿😮‍💨💫

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥519👏7
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿👋 በ2001 ሶል ካምቤል ቶተንሃምን ለቆ ወደ ኃያል ተቀናቃኛቸውን አርሰናል በነፃ ዝውውር ተቀላቀለ። 😳

በአርሰናል ባሳለፈው 5 አመታት 2 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን፣ 3 ኤፍኤ ካፕ እና 1 ኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫዎችን አንስቷል።

ዛሬ ካምቤል 52ኛ ዓመቱን ይዟል። 🎉

SHARE 📲 @EthioEpl
38🎉11🤔5🔥1
🚨🗣ኤንዞ ማሬስካ በማንቸስተር ሲቲ የውድድር አመት አጀማመሩ፡-

"በእነዚህ አምስት እና ስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች በጣም ደስተኛ ነኝ, ግን በድጋሚ, አሁን ዋናው ትኩረታችን በሚቀጥለው ላይ ብቻ ነው."


ማንቸስተር ሲቲ በዚህ ሲዝን በኮሚዩኒቲ ሺልድ የፍፃሜ ጨዋታ በአርሰናል ብቻ ነው የተሸነፈው።

SHARE 📲 @EthioEpl
46🔥4😁4