እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
220K subscribers
30.5K photos
32 videos
76 files
3.43K links
ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦

👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ

👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ

👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ

ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior
Download Telegram
😀⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️💣

ሮቤርቶ ዲዘርቢ ወደ ቶተንሀም

HERE WE GO ! 🤩

SHARE 📲 @EthioEpl
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
99😁30🥰5
ኢትዮጵያ ሳኦ ቶሜን በማሸነፍ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ ድልድል አለፈች !!

በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ የዋልያዎቹን የማሸነፊያ ግብ አስቆጥሯል፡፡

የመጀመርያውን ጨዋታ ሞሮኮ ላይ 3 ለ 0 አሸንፎ የመጣው ብሔራዊ ቡድኑ በድምር ውጤት 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ዋልያዎቹ  በ2027 በኬንያ፣ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ የጣምራ አዘጋጅነት  በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ በሚደረገው የምድብ ማጣሪያ ተሳታፊ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

SHARE 📲 @EthioEpl
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
79🙏10👏8🤯7
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
😀⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️💣 ሮቤርቶ ዲዘርቢ ወደ ቶተንሀም HERE WE GO ! 🤩 SHARE 📲 @EthioEpl
#OFFICIAL

ቶተንሃም ሮቤርቶ ዲ ዘርቢን አዲስ ዋና አሰልጣኝ አድርገው መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።

SHARE 📲 @EthioEpl
😱52🔥2718😁12
Forwarded from Kemer Bet Channel
በምትወደው ክለብህ ጨዋታ እየተዝናናህ
💰በቀመር ቤት ወደ ሚሊየነርነት💰
ባይሳካ እንኳን በየቀኑ 10% ተመላሽ💵

kemerbet / telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
ዴዘርቢ በብራይተን ቤት በሊጉ ያለው ሪከርድ

▫️ 70 games: W26 | D19 | L25

▫️ 116 Scored | 110 Conceded

SHARE 📲 @EthioEpl
60😁44👏9🥰1
Forwarded from Kemer Bet Channel
👀በ1 ጨዋታ ብቻ እስከ 1000 ኦድ መስራት ይችላሉ
💵በ100 ብር 100000 እስከ 3ሚሊየን ብርርርርር💵

🔥በቀመር ቤት ብቻ🔥

kemerbet / telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👏1
ጣልያን ከአለም ዋንጫዉ ውጪ ሆነች !!

የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ወደ ቦስኒያ አቅንተዉ በቢሊኖ ፖልጄ ስቴዲየም ከቦስኒያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ጨዋታቸዉን አካሂደዉ በመለያ ምት የጋቱሶዉ ቡድን ጣሊያን አራት ለ አንድ በሆነ ውጤት ተሸንፈዉ ከአለም ዋንጫዉ ዉጪ መሆናቸዉ ታዉቋል።

በአንጻሩ ቦስኒያ ከአስራ ሁለት አመታት በኋላ ለአለም ዋንጫው ማለፏን አረጋግጣለች። የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ለሶስተኛ ጊዜ ከአለም ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆናቸዉ የሀገሪቱን ዜጎች አሳዝኗል።

የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ጂናሮ ጋቱሶ ከጨዋታዉ በኋላ በሰጠዉ አስተያየት:- "ሽንፈቱን መቀበል ያማል እየመራን ነበር ባስቶኒን በቀይ ካጣን በኋላ ነገሮች ጥሩ ሊሆኑልን አልቻለም ስለ ዳኝነቱ ምንም ማለት አልፈልግም ተጫዋቾቼ በሜዳ ላይ ካደረጉት አንጻር መሸነፍ አይገባንም ነበር"

"ስለ ቆይታየ መናገር አልፈልግም ቆይታየን በተመለከተ ስለሚሰጠዉ አስተያየት ግድ አይሰጠኝም አሁን እሄንን ጉዳይ ማስብበት ሁኔታ ላይ አልገኝም ጨዋታዉን ማሸነፍ ባለመቻላችን ሁሉንም ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ" በማለት ጋቱሶ ሀሳቡን አጋርቷል።

የቀድሞ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ብሄራዊ ቡድኑ ቦስኒያን ማሸነፍ ባለመቻሉ ምክኒያት ብስጭት ዉስጥ እንደገቡ እየተዘገበ ይገኛል የዝዉዉር ጉዳዮች ኤክስፐርት የሆነዉ ጣሊያናዊዉ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ያሳዝናል ሲል ገልጿል።

የጣሊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች ጋቱሶን ለማሰናበት እቅድ መያዛቸዉ ተሰምቷል። ፋቢዮ ካፔሎ እንዲህ አሉ "የጣሊያን ሽንፈት ህመም የሚፈጥር ነዉ"

"እንደ አዲስ ከዜሮ ጀምረን በራችንን ዘግተን እግር ኳሱን ከፍ ለማድረግ እና ለማሳደግ ጠንክረን መስራት አለብን ሲሉ የቀድሞ ታላቅ አሰልጣኝ ፋቢዮ ካፔሎ አስተያየታቸዉን ሰተዋል። ለ 3ኛ ጊዜ ጣሊያንን በአለም ዋንጫዉ አንመለከታትም

✍️ ሙሉቀን ሙጨ

SHARE 📲 @EthioEpl
28😭5🔥1😁1
የአለም ዋንጫው ሙሉ የምድብ ድልድል !

SHARE 📲 @EthioEpl
53👌12👏1🤯1😱1
Forwarded from Kemer Bet Channel
🚨ዛሬ በሚካሄዱ የተለያዩ ጨዋታዎች እየተዝናናን በቀመር ቤት ትልልቅ ኦዶች በትልቁ እናሸንፍ🔼|

kemerbet / telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6
ዮኬሬሽ ዘንድሮ 🔥

SHARE 📲 @EthioEpl
114😁34🔥5👍1🥰1🤣1💘1
ኦዴ ❤️

SHARE 📲 @EthioEpl
105😁19🔥4🤣3❤‍🔥1🥰1🤗1
አሌክሳንደር ኢሳቅ ነገ ከቡድኑ ጋር ወደ ልምምድ ይመለሳል!!

SHARE 📲 @EthioEpl
109👏17💯5😁4
በክረምቱ የዓለም ዋንጫ ላይ የማንመለከታቸው አንድአንድ ታዋቂ ተጨዋቾች!! 💔

SHARE 📲 @EthioEpl
💔6710😡3
Forwarded from Kemer Bet Channel
🔥ከ7,500 በላይ በሆኑ አዝናኝ ጌሞቻችን ፈታ እያሉ
💰በሚሊየኖች ያሸንፉ....ካልሆነስ??

በየቀኑ 10% ተመላሽ እናደርግልዎታለን💵

kemerbet / telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አብዱኮዲር ኩሳኖቭ የማን ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል 🇺🇿

SHARE 📲 @EthioEpl
👍9131👏12🔥10😁5😡3🫡1
ENZO, NOW CUCURELLA
የበረከተው የቼልሲ ተጫዋቾች የአደባባይ ቅሬታ!!

🎤ዛሬ በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበውን ፕሮግራም በEPL-CAFE ቻናላችን ማዳመጥ ትችላላችሁ👇👇እንዳያመልጣችሁ 🔥

https://t.me/EthioEpl_Cafe/16510
https://t.me/EthioEpl_Cafe/16510
16
Forwarded from Kemer Bet Channel
🏃‍♂‍➡️ጀማው ወደ ቀመር ቤት እየጎረፈፈ ነዉዉ🏃‍♂‍➡️

🔥አስተማማኝ: በርካታ ኤጀንቶች ያሉት: ለአጠቃቀም ቀላል የሆነው ቀመር ቤት ቤተሰብ ዛሬውኑ ይሁኑ🔥

kemerbet / telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4