Forwarded from Kelal Games | ቀላል ጌምስ
🎉 5,000 ተጫዋቾች! እንኳን ደስ አላችሁ!
ቀለል ጌምስ (Kelal Games) 5 ሺህ ንቁ ተጫዋቾችን አፍርቷል 🚀
ይህንን ስኬት አብረውን ለደረሱት ለእናንተ ደግሞ ታላቅ ሽልማት አዘጋጅተናል!
በየቀኑ ልዩ ሽልማቶች ይጠብቁዎታል! 🔥
🎁 ዕለታዊ የቦነስ ሽክርክሪት (Spin Bonus) ተጀምሯል!
💰 እስከ 1,000 ብር በየቀኑ!
🏆 እንደ ተጫዋችነትዎ ደረጃ የሚጨምር ሽልማት
🚀 ብዙ በተጫወቱ ቁጥር፣ ብዙ ያገኛሉ!
🎁 ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ደግሞ የ 100% የጉርሻ (Bonus) ስጦታ ወዲያውኑ!
አሁን የማሸነፊያ ጊዜዎ ነው!
🚀 አሁኑኑ መጫወት ይጀምሩ፦ PLAY NOW ▶️
🔗 ቴሌግራም ቦት፦ @qelalgamebot
🔗 ዌብሳይት፦ qelalgames.com
📢 ቻናላችን፦ t.me/KelalGames
ይህ ገና ጅምሩ ነው…
ይጫወቱ። ደረጃዎን ያሳድጉ። በብዛት ያሸንፉ!
❤10😁1
elephtvmob_yaf-group.apk
38 MB
LIVE ✨For mobile📌
elephtv_yaf-group.apk
34 MB
✨For TV📌
ፊልም እና ጨዋታ መከታተያ አፕ
ፊልም እና ጨዋታ መከታተያ አፕ
❤2🔥1
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™
8⃣ teams remain. 4⃣ places left. Who are you backing? 🤔 #WCQ SHARE 📲 @EthioEpl
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤118🔥63😁9👍1
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁77❤10👏5
ኢትዮጵያ ሳኦ ቶሜን በማሸነፍ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ ድልድል አለፈች !!
በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ የዋልያዎቹን የማሸነፊያ ግብ አስቆጥሯል፡፡
የመጀመርያውን ጨዋታ ሞሮኮ ላይ 3 ለ 0 አሸንፎ የመጣው ብሔራዊ ቡድኑ በድምር ውጤት 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ዋልያዎቹ በ2027 በኬንያ፣ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ የጣምራ አዘጋጅነት በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ በሚደረገው የምድብ ማጣሪያ ተሳታፊ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
SHARE 📲 @EthioEpl
በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ የዋልያዎቹን የማሸነፊያ ግብ አስቆጥሯል፡፡
የመጀመርያውን ጨዋታ ሞሮኮ ላይ 3 ለ 0 አሸንፎ የመጣው ብሔራዊ ቡድኑ በድምር ውጤት 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ዋልያዎቹ በ2027 በኬንያ፣ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ የጣምራ አዘጋጅነት በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ በሚደረገው የምድብ ማጣሪያ ተሳታፊ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።
SHARE 📲 @EthioEpl
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤79🙏10👏8🤯7
ዴዘርቢ በብራይተን ቤት በሊጉ ያለው ሪከርድ
▫️ 70 games: W26 | D19 | L25
▫️ 116 Scored | 110 Conceded
SHARE 📲 @EthioEpl
▫️ 70 games: W26 | D19 | L25
▫️ 116 Scored | 110 Conceded
SHARE 📲 @EthioEpl
❤60😁44👏9🥰1
ጣልያን ከአለም ዋንጫዉ ውጪ ሆነች !!
የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ወደ ቦስኒያ አቅንተዉ በቢሊኖ ፖልጄ ስቴዲየም ከቦስኒያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ጨዋታቸዉን አካሂደዉ በመለያ ምት የጋቱሶዉ ቡድን ጣሊያን አራት ለ አንድ በሆነ ውጤት ተሸንፈዉ ከአለም ዋንጫዉ ዉጪ መሆናቸዉ ታዉቋል።
በአንጻሩ ቦስኒያ ከአስራ ሁለት አመታት በኋላ ለአለም ዋንጫው ማለፏን አረጋግጣለች። የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ለሶስተኛ ጊዜ ከአለም ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆናቸዉ የሀገሪቱን ዜጎች አሳዝኗል።
የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ጂናሮ ጋቱሶ ከጨዋታዉ በኋላ በሰጠዉ አስተያየት:- "ሽንፈቱን መቀበል ያማል እየመራን ነበር ባስቶኒን በቀይ ካጣን በኋላ ነገሮች ጥሩ ሊሆኑልን አልቻለም ስለ ዳኝነቱ ምንም ማለት አልፈልግም ተጫዋቾቼ በሜዳ ላይ ካደረጉት አንጻር መሸነፍ አይገባንም ነበር"
"ስለ ቆይታየ መናገር አልፈልግም ቆይታየን በተመለከተ ስለሚሰጠዉ አስተያየት ግድ አይሰጠኝም አሁን እሄንን ጉዳይ ማስብበት ሁኔታ ላይ አልገኝም ጨዋታዉን ማሸነፍ ባለመቻላችን ሁሉንም ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ" በማለት ጋቱሶ ሀሳቡን አጋርቷል።
የቀድሞ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ብሄራዊ ቡድኑ ቦስኒያን ማሸነፍ ባለመቻሉ ምክኒያት ብስጭት ዉስጥ እንደገቡ እየተዘገበ ይገኛል የዝዉዉር ጉዳዮች ኤክስፐርት የሆነዉ ጣሊያናዊዉ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ያሳዝናል ሲል ገልጿል።
የጣሊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች ጋቱሶን ለማሰናበት እቅድ መያዛቸዉ ተሰምቷል። ፋቢዮ ካፔሎ እንዲህ አሉ "የጣሊያን ሽንፈት ህመም የሚፈጥር ነዉ"
"እንደ አዲስ ከዜሮ ጀምረን በራችንን ዘግተን እግር ኳሱን ከፍ ለማድረግ እና ለማሳደግ ጠንክረን መስራት አለብን ሲሉ የቀድሞ ታላቅ አሰልጣኝ ፋቢዮ ካፔሎ አስተያየታቸዉን ሰተዋል። ለ 3ኛ ጊዜ ጣሊያንን በአለም ዋንጫዉ አንመለከታትም
✍️ ሙሉቀን ሙጨ

❤28😭5🔥1😁1