እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
220K subscribers
30.5K photos
32 videos
76 files
3.43K links
ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦

👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ

👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ

👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ

ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior
Download Telegram
🚗🇨🇩 የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ደጋፊው ሉሙምባ በAFCON 2025 ላይ መገኘቱን እና ሙሉ ጨዋታ ቆሞ ድጋፉን ማሳየቱይ ተከትሎ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት መኪና ተሰጥቷቸዋል።

ይገባቸዋል 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

SHARE 📲 @EthioEpl
135👏43❤‍🔥6🔥3🤝1
የ3ኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ

                ተጀመረ

       ማን ዩናይትድ 0-0 ብራይተን

SHARE 📲 @EthioEpl
17👏2
Forwarded from Y.W
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12🙏3
የ3ኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ

                ተጠናቀቀ

       ማን ዩናይትድ 1-2 ብራይተን

SHARE 📲 @EthioEpl
😁5118🤣8
ማንቸስተር ዩናይትድ ከሁሉም ዋንጫ ውጪ ሁነዋል!

ፈኤ ካፕ
ካራባኦ ካፕ
በሊጉ 7ኛ ደረጃ

SHARE 📲 @EthioEpl
😁9916😢7🤣5💔5
🚨 BAD 𝗥𝗘𝗖𝗢𝗥𝗗:

ከ1981/1982 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሁለቱም የሀገር ውስጥ ዋንጫዎች በአንደኛው ዙር ተሰናብተዋል።

ከካራባኦ ዋንጫ ውጪ 🆚 ግሪምስቢ ከኤፍኤ ዋንጫ ውጪ 🆚 ብራይተን

ልብ ሰባሪ የውድድር ዘመን ለማን ዩናይትድ ደጋፊዎች 💔

SHARE 📲 @EthioEpl
💔84🤣5913😁6😢3😡3
በዚህ የውድድር ዘመን ማን ዩናይትድን ከፕሪምየር ሊግ ውጪ የማንመለከተው ይሆናል 💔

ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ምን ትላላችሁ ?
ችግሩስ ምኑ ጋር ነው ?

SHARE 📲 @EthioEpl
💔93😁646😭5🔥2
ዳኒ ዊልቤክ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ባደረጋቸው ባለፉት 6 ጨዋታዎች 4 ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል!!🔥

ውጣ ከክለባችን ብሎ እንደተጠለዘ ሰው በእልህ ነው ሚጫወተው ባገኛቸው ቁጥር🥶

SHARE 📲 @EthioEpl
96🤣19👏7😁6🔥4🤯4👍3
➟ ጥያቄ በዋነኝነት ለዩናይትድ ደጋፊዎች

ከማን ዩናይትድ ተጫዋቾችን የማባረር ስልጣን ቢኖራችሁ ማንን ቶለ ታሰናብታላችሁ ?

የሌላ ቡድን ደጋፊዎችም ሀሳብ ስጡ👇

SHARE 📲 @EthioEpl
😁5024💔10👍2🤯1
Forwarded from Y.W
በቻናላችን ስር የሚገኙ ዋና ዋና ቻናሎቻችን ተቀላቀሉ 👇

ዋናው ቻናላችን 👇
https://t.me/EthioEpl 🦁

የ ማን ዩናይትድ ቻናል 👇
https://t.me/Zena_United ⚽️

የቼልሲ ቻናል👇
https://t.me/EthioZena_Chelsea ⚽️

የአርሰናል ቻናል👇
https://t.me/+IgfaZ5c1Unk5MGJk ⚽️

የፋብሪዝዮ ቻናል👇
https://t.me/FabrizioRomano_ET1 🤩

የቪዲዮ ቻናል👇
https://t.me/+2lF4Q7IcKOYwODJk ⚽️

የ Football Meme ቻናል👇
https://t.me/+hlObXgpzxIc4M2Jk 😄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
42🔥3😁3
🚨 ማይክል ካሪክ ከINEOS እና ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር አበረታች ውይይቶችን አድርጓል፣ እና ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ለመሾም ጠንካራ እጩ ሆኗል። 🧠

ዩናይትድ በዚህ ሳምንት አዲሱን አሰልጣኛቸውን እንደሚያረጋግጡ ይጠበቃል፣ ካሪክም እንደሚሾም ተስፋ ያደርጋል። 👀🔜

ክለቡ ውሳኔውን እስኪያጠናቅቅ ሶልሻየርር አሁንም በተጠባባቂነት ላይ ይገኛል። ⚖️

✍️ Fabrizio Romano

SHARE 📲
@EthioEpl
😁3628👏7❤‍🔥3👍2
ብሩኖ አካውንቱ ሀክ ተደርጎበታል !!

በአካውንቱ ላይም በሊቨርፑል 7 ለ0 የተሸነፉበትን አጋጣሚ እና ሌሎችም የተለያዩ አሽሙሮች እና ያልሆኑ ነገሮች እየተለቀቁበት ይገኛል !!

SHARE 📲 @EthioEpl
😁116🤣2819😢15
ራሽፎርድ በትላንትናው ዕለት ከባርሴሎና ጋር የስፔን ሱፐር ካፕ ዋንጫ ሲያነሳ፣ በተቃራኒው ደግሞ ማንችስተር ዩናይትድ ከነበረው አንድ የዋንጫ ተስፋ ከኤፍኤ ካፕ ውድድር በብራይተን አማካኝነት ተሰናብቷል !!

SHARE 📲 @EthioEpl
🤣18837😁14😭9💔6👍4🕊4🥰1😢1🏆1
ሉካስ ፓኬታ ዌስትሃምን ለቆ ፍላሚንጎን መቀላቀል ይፈልጋል።

በፍላሚንጎ እና በፓኬታ መሀል ስምምነት መኖሩ ተዘግቧል

SHARE 📲 @EthioEpl
42😁8👍5😢4
ጋላገር ወደ ቪላ የሚያደርገው ዝውውር ለመጠናቀቅ እጅጉኑ ተቃርቧል

SHARE 📲 @EthioEpl
👍7820😱15🔥6😢4😁3🤯1
🚨BREAKING NEWS

➟ማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙ ነገ ይረጋገጣል ተብሎ ይጠበቃል።

(ምንጭ talkSPORT)


SHARE 📲 @EthioEpl
52😁11👍10
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
🚨BREAKING NEWS ➟ማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙ ነገ ይረጋገጣል ተብሎ ይጠበቃል። (ምንጭ talkSPORT) SHARE 📲 @EthioEpl
🚨ANOTHER BREAKING

ፋብሪዝዮ የካሪክን ዝውውር ሊያበስር ይመስላል🥶

ዩናይትድ በካሪክ ስር ይለወጥ ይሁን ?

ሀሳባችሁን 👇

SHARE 📲 @EthioEpl
😁7130🙏8👍7