🩼 ከ አየር ጤና- ካራ ወለቴ መንገድ!!
⚡5.6 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመስራት ስድስት አመታት ሁላ አልበቃ ማለቱን ሰምተናል!!
💰 በወቅቱ ለግንባታው ሁለት አመት እና 1.3 ቢሊዮን ብር ተመድቦለት ነበር እስካሁ ባለመጠናቀቁ ተጨማሪ ወጪዉ ስንት ቢሊዮን ብር ደርሶ ይሆን?
🦵ለግብር ከፋዮ እንግልት ሀላፊነት እና ተጠያቂነት እንዲሁም መልካም አስተዳደር ይኖር ይሆን??
🚨 በአመት አንድ ኪሎ ሜትር እንኳን መስራት እንዴት አልተቻለም?
https://t.me/ethioengineers1

👍23❤10🙏1
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
🏗 Post‑Tensioned Bridge Design Masterclass
1. Introduction to PT I‑Girder Bridges
• Basic concepts of prestressing
• Structural behavior of I‑girders
• Applicable design codes
2. MIDAS Civil Overview
• Interface and workflow
• Units, materials, sections setup
3. Bridge Geometry Modeling
• I‑girder section modeling
• Deck slab and composite section
• Supports and boundary conditions
4. Loading
• Dead loads & superimposed dead loads
• Traffic/live loads
• Temperature, wind, and other optional loads
5. Tendon Modeling
• Tendon geometry and profiles
• Prestressing forces and losses
• Tendon group activation
6. Construction Stage Analysis
• Stage‑by‑stage activation
• Time‑dependent effects
• Camber and deflection checks
7. Structural Analysis & Design Checks
• Bending, shear, and stress checks
• Serviceability & ultimate limit state checks
• Deflection, reactions, and tendon stress results
8. Results Interpretation & Reporting
• Viewing forces, stresses, deflections
• Generating design reports
• Extracting tables and diagrams
9. Final Documentation
• Tendon layout summary
• Construction stage summary
• Final model verification and submission
🏫 Class Method
• 2 Virtual Classes → Theoretical discussions & design principles
• 2 Full Sundays (In‑Person) → Practical sessions & software coverage with MIDAS Civil
📅 Schedule & Venue
• Dates: December 28 & January 4
• Location: Semit 72 Area, Addis Ababa
• Seats: Limited to 10 participants only for personalized guidance
☕️ Hospitality
• Coffee/tea breaks with snacks
• Moderate lunch provided during full‑day sessions
📞 0911890392

❤23👍1
🤔🤔🤔
አፈርን ከሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት ተጠናቀቀ
ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ታምራት ሙሉ (ኢ/ር) ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ ከሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የተጠናው ይህ ጥናት ትኩረት ያደረገው በሐረሪ፣ በድሬዳዋ እና በጅግጅጋ አካባቢዎች የሚገኘውን አፈር ለቤት ግንባታ በሚውል መልኩ ማዘጋጀት ላይ ነው።
ቴክኖሎጂው የተለመደውን ብሎኬት ከመጠቀም ይልቅ፣ በአካባቢው የሚገኘውን አፈር ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ነው ብለዋል።
በእነዚህ አካባቢዎች ለሚኖሩ ከ6 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች የቤት ግንባታ ችግርን የሚቀርፍ መፍትሔ ይዞ መቅረቡን ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።
ግንባታዎች ሙሉ በሙሉ በሲሚንቶ ላይ ብቻ የተንጠለጠሉ እንዳይሆኑ በማድረግ የግንባታ ወጪን በእጅጉ እንደሚቀንስም ተገልጿል።
ጥናቱ ሁሉንም የኢንጂነሪንግ መስፈርቶች አሟልቶ በቤተ-ሙከራ የተረጋገጠ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት "ለአካባቢያዊ ችግር አካባቢያዊ መፍትሔ" በሚል ስትራቴጂ ለመጨረሻ ማረጋገጫ ለውይይት ቀርቧል።
በታደሠ ብናልፈው

❤71🙏11🤔7👏5😭4
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
📢 Invitation for Professional Drafting Experts
Subject: Call for Applications – Drafting Experts in Structure, Architecture, Sanitary & Electrical
Dear Professionals,
Vertex Consulting is seeking highly skilled Drafting Experts to join our engineering team. We are expanding our capacity and invite qualified candidates to apply for the following positions:
• Structural Drafting Expert ( No 4)
• Architectural Drafting Expert ( No 3)
• Sanitary Drafting Expert ( No 2)
• Electrical Drafting Expert ( No 2)
• Quantity Surveyor ( No 3)
Requirements:
• Proven experience in drafting and design within the respective discipline
• Proficiency in industry-standard software (AutoCAD, Revit, etc.)
• Strong attention to detail and compliance with engineering standards
• Ability to collaborate with multidisciplinary teams
Responsibilities:
• Prepare accurate and detailed drawings for project execution
• Ensure compliance with regulatory and company standards
• Support engineers and project managers in design review and documentation
Application Process:
Interested professionals are invited to submit their CV, portfolio, and cover letter to
@Belaychane
no later than March 5/2026. Please specify the position you are applying for in the subject line.
We look forward to welcoming dedicated experts who are passionate about contributing to impactful engineering projects.
Sincerely,
Vertex Consulting
Please apply to👇

❤16😍1
እንዴት በደላሎች ይዘወራል?
👉የመንግስትና የግል ሽርክና ውጤቱ "ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ" በደላሎች ሴራ እየታመሰ ነው ተባለ‼
የመንግስትና የግል ባለሀብቶች በጋራ ሽርክና (Joint Venture) የመሰረቱትና የሀገሪቱ ትልቁ የኢንዱስትሪ ተስፋ የሆነው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርት፣ በደሴ ከተማም ሆነ ኮምቦልቻ በደላሎችና ስግብግብ ነጋዴዎች "የዋጋ ቁማር" ሰለባ መሆኑን የምርቱ ተጠቃሚዎች ገልፀዋል።
ይህ በሰሜን ሸዋ ለሚ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው ግዙፍ ፋብሪካ፣ አንድ ኩንታል ሲሚንቶን በ1,140 ብር እያከፋፈለ ቢሆንም፤ በደሴና ኮምቦልቻ ከተማ ግን ምንም ዓይነት ይፋዊ የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግ በ2,400 ብር እንዲሸጥ እየተደረገ ይገኛል በማለት ነው ጥቆማ አቅራቢዎቹ ያስረዱት።
የመንግስትና የግል ሽርክና የሆነው ኩባንያ ለምን በደላላ ቁጥጥር ስር ወደቀ?
ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የመንግስት ድርሻ ያለበትና የህዝብን የግንባታ ፍላጎት ለማርካት የተቋቋመ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም ግን፣ ቀደም ሲል ምርቱ ደሴና ኮምቦልቻ ሲደርስ የትራንስፖርት ወጪ ተጨምሮበት በ1,500 ብር ሲሸጥ የቆየው ሲሚንቶ፣ አሁን ላይ በኩንታል የ900 ብር ልዩነት ታይቶበታል። ይህ ድንገተኛ "ዝርፊያ" የመንግስትና የግል አጋርነቱን ዓላማ የሚጻረርና የዜጎችን የመኖሪያ ቤት የመስራት ህልም የሚያጨልም ሆኖ ታይቷል።
በከተማዋ የሚገኙ ግንባታ አቅራቢዎችና ተጠቃሚዎች እንደገለጹት፤ በደላሎችና በወኪል አከፋፋዮች መካከል በተፈጠረ "ያልተገባ የጥቅም ትስስር" ሳቢያ ዋጋው ከአቅም በላይ ሆኗል።በዚህም "የግንባታ ዘርፉ ክፉኛ ፈተና ላይ ወድቋል"ብለዋል። በከተማዋ የተጀመሩ የግልና የመንግስት ግንባታዎች "ቀጥ" ብለው መቆማቸውን ጠቁመዋል።
"የመንግስት እጅ ያለበት ፋብሪካ ምርት እንዴት በደላሎች ይዘወራል?" የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎች፣ መንግስት አስቸኳይ ጣልቃ በመግባት ይህን የገበያ ምስቅልቅል እንዲያስተካክልና ወንጀለኞችን ተጠያቂ እንዲያደርግ ጠይቀዋል።

❤33👍3
ስለ ብረት ጥራት ምርመራ (Laboratory Test) ዝርዝር መረጃ:-
የብረት ጥራት ምርመራ (Laboratory Test) ግንባታው አስተማማኝ እና ዘላቂ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚደረግ ወሳኝ ሂደት ነው። በቤተ-ሙከራ ውስጥ የሚደረጉት ምርመራዎች በዋነኝነት በሁለት ይከፈላሉ፡ ሜካኒካል (Mechanical) እና ኬሚካል (Chemical) ምርመራዎች ናቸው።
ዝርዝር መረጃው የሚከተለው ነው፦
1. የሜካኒካል ምርመራዎች (Mechanical Tests)
እነዚህ ምርመራዎች ብረቱ በአካል ምን ያህል ጥንካሬ እንዳለውና ጫናን የመቋቋም አቅሙን የሚለኩ ናቸው።
* የመሳብ ሙከራ (Tensile Strength Test):
ይህ በጣም አስፈላጊው ምርመራ ነው። ብረቱ በሁለት በኩል ተይዞ እንዲለጠጥ ይደረጋል፤ በዚህም፦
* Yield Strength: ብረቱ ቅርጹን ሳይቀይር ሊሸከም የሚችለው ከፍተኛ ኃይል።
* Ultimate Tensile Strength: ብረቱ ከመበጠሱ በፊት የደረሰበት ከፍተኛ የጥንካሬ ደረጃ።
* Elongation: ብረቱ ከመበጠሱ በፊት ምን ያህል ተለጥጦ እንደቆየ (ይህም ብረቱ የመተጣጠፍ/Ductility ባህሪ እንዳለው ያሳያል)።
* የማጠፍ ሙከራ (Bend & Re-bend Test):
ብረቱ በ90 ወይም በ180 ዲግሪ እንዲታጠፍ ይደረጋል።
ብረቱ ሲታጠፍም ሆነ መልሶ ሲቃና ምንም ዓይነት ስንጥቅ (Crack) ካላሳየ ጥራቱ የተጠበቀ ነው። ይህ ብረቱ በግንባታ ወቅት ለሚፈለገው ቅርጽ መታጠፍ መቻሉን ያረጋግጣል።
2. የኬሚካል ይዘት ምርመራ (Chemical Composition Test)
የብረቱ የውስጥ ንጥረ ነገሮች ስብጥር የሚለካበት ነው። ይህም ብረቱ ለዝገት ያለውን ተጋላጭነት እና የመገጣጠም (Weldability) ባህሪውን ይወስናል።
* የካርቦን መጠን (Carbon Content): ካርቦን ከበዛ ብረቱ እንዲሰበር (Brittle) ያደርገዋል፤ በጣም ካነሰ ደግሞ ብረቱ ይለሰልሳል።
* ሰልፈር እና ፎስፈረስ (Sulfur & Phosphorus): እነዚህ ንጥረ ነገሮች በብረት ውስጥ መብዛት የለባቸውም። ከበዙ ብረቱ በቀላሉ እንዲሰነጠቅ ያደርጉታል።
3. የክብደት እና የልኬት ምርመራ (Mass per Unit Length)
ብረቱ ትክክለኛውን ውፍረትና ክብደት የያዘ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚደረግ ነው።
* ለምሳሌ፡ አንድ ባለ 12 ሚሊ ሜትር (12mm) ብረት በአንድ ሜትር ውስጥ ሊኖረው የሚገባው መደበኛ ክብደት 0.888 ኪሎ ግራም ነው። ብረቱ ከዚህ በጣም ከቀለለ የጥራት ችግር እንዳለበት ያሳያል።
የሙከራ ውጤት ሰርተፍኬት (Test Report) እንዴት ይነበባል?
ከቤተ-ሙከራ የሚወጣው ውጤት ላይ የሚከተሉትን ነጥቦች ማስተዋል ያስፈልጋል፦
* Grade: ለምሳሌ Grade 60 መሆኑን።
* Yield Point: ከታዘዘው መስፈርት በላይ መሆኑን (ለምሳሌ ከ 420 MPa በላይ)።
* Actual Weight: በሜትር የሚመዝነው ክብደት ከስታንዳርዱ ጋር መቀራረቡን።

❤35👍10👏2
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
❤14👍1
⭐️የ mat foundation አይነቶች
1. Flat plate -
እንደ ፓድ ፋውንዴሽን ሆኖ ሙሉ ህንፃው ሚያርፍበትን ቦታ ይሸፍናል።
⏺ብረት ደግሞ ኮለን እና ሺር ዎል ያለበት ጋር spacing ማጥበብ (ብረት ጨመር ማረግ)
2. Plate thickened under the column
⏺የ ኮለኖቹ ሚመጣው ክብደት በ ሶሌታው ውፍረት ብቻ ልንቋቋመው ካልቻልን የኮለኖቹን ረድፍ ከ ሶሌታው ስር ጥልቀቱን እንጨምራለን
3. Piled raft foundation
⏺ማታችን በ pile ቢደገፍ ልክ እንደ pile cap ሆኖ ግን ጥልቀት የሌለው shallow
4. Beam and slab two way raft foundation
⏺ሶሌታችን ላይ ግሬድ ቢም ሲረበረብ አይነት ነገር
5. Ridged /cellular raft foundation
⏺ፋውንዴሽኑን እንደ ቤዝመንት ስንጠቀመው
6. Plate with pedestal
- ኮለኖቹ ላይ ከ ሶሌታው በላይ ኮርቻ ሲኖረው

❤18👍10🙏2
⭐️1:2:3 Ratio Concrete – Full Strength Calculation
❓Q1: What does 1:2:3 concrete mix mean?
✅ Answer:
It means 1 part cement : 2 parts sand : 3 parts coarse aggregate by volume.
❓ Q2: What is the strength of 1:2:3 concrete?
✅ Answer:
Approx. 20 MPa (N/mm²) at 28 days
Equivalent to M20 grade concrete
❓ Q3: What is the formula to calculate compressive strength?
✅ Answer:
fck = P/A
fck= compressive strength
P= failure load (N)
A = loaded area (mm²)
❓ Q4: What is the ideal water-cement ratio for 1:2:3 mix?
✅ Answer:
👉 Typically 0.45 – 0.60
Lower ratio = higher strength
Higher ratio = lower strength
❓ Q5: How much strength is gained in 7 days?
✅ Answer:
👉 About 65%–70% of 28-day strength
❓ Q6: What are the common uses of 1:2:3 concrete?
✅ Answer:
✔ Slabs
✔ Beams
✔ Columns
✔ Footings
✔ General RCC work
❓ Q7: How to calculate material quantity for 1 m³ concrete?
✅ Answer (Approx):
Cement = 6–7 bags (≈ 300–350 kg)
Sand = 0.44 m³
Aggregate = 0.88 m³
📌 Based on dry volume factor ≈ 1.54
❓ Q8: Why actual strength differs from theoretical strength?
✅ Answer:
Because of:
Poor mixing
Improper curing
Excess water
Low-quality materials
Lack of compaction
❓ Q9: What happens if water is too much?
✅ Answer:
❌ Reduces strength
❌ Causes cracks
❌ Increases porosity
❓ Q10: What is the curing time required?
✅ Answer:
👉 Minimum 7 days (normal)
👉 Best practice 14–28 days
❓ Q11: Is 1:2:3 mix still recommended?
✅ Answer:
👉 For small works ✔️
👉 For major structures ❌ (Use design mix)
❓ Q12: What test is used to check strength?
✅ Answer:
✔ Cube Test (150×150×150 mm)
✔ Cylinder Test
https://t.me/ethioengineers1
Important Notes For Civil Engineering Student ❓Q1: What does 1:2:3 concrete mix mean?

❤34👍17🙏4
🤔"በሌላ ሰው ህልም ውስጥ ምርጥ ሰራተኛ ከመሆን፣ በራስህ ህልም ውስጥ ደካማ ጀማሪ መሆን የተሻለ ስኬት አለው። ምክንያቱም መጨረሻው የአንተ ነውና!" ይባላል 🤔Engineers
#SMH_General_Construction
#SMH_General_Construction
👍84❤34👏6🤔5👌5🙏3
🏢የግንባታ ዲዛይን ለተቋራጭ ይሰጣልን ?
▶️አንድ ግንባታ ዲዛይን በአማካሪ ድርጅት ባለሙያዎች ከተሰራ በኋላ ሙሉ የዲዛይን ሰነዱ በወረቀት ቅጅ (hard copy) እና በሶፍት ቅጅ (soft copy) ለአሰሪው ይሰጣል።
👉 ነገር ግን በ’ ከተማ ልማት እና ሥራዎች ሚኒስቴር አዋጅ አንቀጽ 6 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት፦
1. ‘Custody of Drawings’ መሰረት፣ የግንባታ ዲዛይኑ የግንባታ ክትትል ለሚያከናውነው ተቆጣጣሪ መሐንዲስ በሶፍት ቅጅ ሊሰጥ የሚችል ይችላል።
2. ለግንባታ ተቋራጩ (contractor) መሰጠት ያለበት የወረቀት ቅጂዎችን ሲሆን ያለምንም ክፍያ በባለቤቱ ወጪ መዘጋጀትና ለተቋራጩ መሰጠት አለበት።
▪️የግንባታ ተቋራጩ የሚፈልገው ተጨማሪ ቅጂዎች ካሉ በራሱ ወጪ እንዲባዙለትና እንዲሰጡት ማድረግ ይችላል፣ ነገር ግን ያለባለቤቱ ፍቃድ ማባዛትና ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት ተቋራጩን ያስጠይቀዋል።
▪️ግንባታው ሲጠናቀቅ ተቋራጩ በውሉ መሠረት በቅጂ የቀረቡትንና የተረከባቸውን ሁሉንም ዲዛይኖች ለመሐንዲሱ እንዲመልስ በሕግ ግዴታ አለበት።https://t.me/ethioengineers1

Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
❤21👍10🙏2
⚡️በአገራችን የግንባታ ኮንትራት ስርዓት መሠረት (በተለምዶ በ Public Procurement and Property Authority መመሪያዎች እና በ Ethiopian Public Procurement Proclamation No. 649/2009 የመሠረተ ልማት) በግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ የስራ መጠን ለውጦች፣ ክፍያዎች እና የኮንትራክተር አፈፃፀምን ለመቆጣጠር ብዙ የኮንትራት ቃላት ይጠቀማል። ከእነዚህ ዋና ዋና ቃላት የሚከተሉት ናቸው።
1. ኦሚሽን (Omission)
ትርጉም
ኦሚሽን ማለት በኮንትራቱ ውስጥ የተጠቀሰ አንድ የስራ ክፍል ወይም እቃ ከፕሮጀክቱ ውስጥ መወገድ ማለት ነው።
ዓላማ
✅ የፕሮጀክቱ ዲዛይን ሲቀየር
✅ የበጀት ጉዳይ ሲኖር
✅ አንዳንድ ስራዎች አስፈላጊ ካልሆኑ
ባህሪያት
✅ በ Variation Order ይፈፀማል
✅ ኮንትራክተሩ ለተወገደው ስራ ክፍያ አይጠይቅም
✅ የኮንትራት ዋጋ ይቀንሳል
ምሳሌ
10 km የውሃ መስመር ለመጫን ተወስኖ ነበር።
በኋላ 2 km አስፈላጊ አይደለም ተብሎ ከፕሮጀክቱ ተወገደ።
2. አዲሽን (Addition / Extra Work)
ትርጉም
አዲሽን ማለት ከመጀመሪያ ኮንትራት በኋላ የሚጨመር አዲስ ስራ ወይም የስራ መጠን መጨመር ነው።
ዓላማ
✅ ዲዛይን እንዲሟላ ያደርጋል
✅ የፕሮጀክቱ ጥራት እንዲሻሻል ይጠቅማል
ባህሪያት
✅ በኢንጅነር ወይም በባለቤት ይፀድቃል
✅ በ Variation Order ይመዘገባል
✅ ኮንትራክተሩ ተጨማሪ ክፍያ ይቀበላል
የክፍያ መንገዶች
✅ የኮንትራቱን ዋጋ መጠቀም
✅ አዲስ ዋጋ መወሰን
✅ Daywork መጠቀም
3. ቫሪዬሽን ኦርደር (Variation Order)
ትርጉም
ቫሪዬሽን ኦርደር ማለት በኮንትራቱ ውስጥ ያለውን የስራ መጠን ወይም ዲዛይን ለመቀየር የሚሰጥ መደበኛ ትእዛዝ ነው።
ዓይነቶች
✅ ስራ መጨመር
✅ ስራ መቀነስ
✅ ዲዛይን መቀየር
✅ የእቃ አይነት መቀየር
ዋና ነጥቦች
✅ በመደበኛ ሁኔታ መፀደቅ አለበት
✅ የኮንትራቱ ዋጋ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል
✅ የጊዜ ማራዘሚያ ሊያስፈልግ ይችላል
ፎርሙላ
New Contract Price = Original Price ± Variation Value
4. ቦነስ (Bonus)
ትርጉም
ቦነስ ማለት ኮንትራክተሩ ፕሮጀክቱን ከተወሰነው ጊዜ በፊት ካጠናቀቀ የሚሰጥ ተጨማሪ ክፍያ ነው።
ዓላማ
✅ ፕሮጀክቱ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ
✅ የመዘግየት አደጋ እንዲቀንስ
ምሳሌ
Bonus = 40,000 Birr / day
ቀደም ብሎ 10 ቀን ካጠናቀቀ
Bonus = 40,000 × 10 = 400,000 Birr
5. ፔናልቲ (Penalty / Liquidated Damage)
ትርጉም
ፔናልቲ ማለት ኮንትራክተሩ ፕሮጀክቱን በተወሰነው ጊዜ ካልጨረሰ የሚቀነስ ገንዘብ ነው።
ዓላማ
✅ የባለቤቱን ኪሳራ ለመከላከል
✅ ኮንትራክተሮች በጊዜ እንዲጨርሱ
ፎርሙላ
Penalty = Contract Price × Penalty Rate × Delay Days
ምሳሌ
Contract Price = 50,000,000 Birr
Penalty Rate = 0.1%
Delay = 20 days
Penalty = 50,000,000 × 0.001 × 20
Penalty = 1,000,000 Birr
6. የጊዜ ማራዘሚያ (Extension of Time – EOT)
ትርጉም
የጊዜ ማራዘሚያ ማለት ኮንትራክተሩ በማይቆጣጠሩ ምክንያቶች ሲዘገይ ተጨማሪ ጊዜ መስጠት ነው።
ምክንያቶች
✅ ከባድ ዝናብ
✅ ጎርፍ
✅ የዲዛይን ለውጥ
✅ የክፍያ መዘግየት
✅ የጥሬ እቃዎች እጥረት
7. የዋጋ ለውጥ (Price Escalation)
ትርጉም
የዋጋ ለውጥ ማለት የስራ እቃ፣ ሰራተኛ ወይም ነዳጅ ዋጋ ሲጨምር የኮንትራቱ ክፍያ መቀየር ነው።
ፎርሙላ
Pn = Po × (a + b(Ln/Lo) + c(Mn/Mo) + d(Fn/Fo))
8. ሪቴንሽን ገንዘብ (Retention Money)
ትርጉም
ሪቴንሽን ገንዘብ ማለት ከኮንትራክተሩ ክፍያ ውስጥ የሚቀነስ ገንዘብ ሲሆን የስራ ጥራት ለማረጋገጥ ይጠቀማል።
በተለምዶ
✅ 5% – 10% ይቀነሳል
መመለሻ
✅ 50% ስራ ሲጠናቀቅ
✅ 50% ከ Defects Liability Period በኋላ
9. የጉድለት ኃላፊነት ጊዜ (Defects Liability Period)
ትርጉም
ፕሮጀክቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ኮንትራክተሩ የሚታዩ ጉድለቶችን በራሱ ወጪ የሚያስተካክልበት ጊዜ ነው።
የተለመደ ጊዜ
✅ 6 ወር
✅ 12 ወር
ምሳሌ ጉድለቶች
✅ የኮንክሪት ስንጥቅ
✅ የውሃ ፍሳሽ
✅ የመንገድ መውደቅ
10. ፐርፎርማንስ ቦንድ (Performance Bond)
ትርጉም
ፐርፎርማንስ ቦንድ ማለት ኮንትራክተሩ ስራውን እንደሚፈጽም የሚሰጥ የገንዘብ ዋስትና ነው።
በተለምዶ
✅ 10% የኮንትራት ዋጋ
11. አድቫንስ ክፍያ (Advance Payment)
ትርጉም
አድቫንስ ክፍያ ማለት ስራ ከመጀመሩ በፊት ለኮንትራክተሩ የሚሰጥ የመጀመሪያ ክፍያ ነው።
በተለምዶ
✅ 10% – 20% የኮንትራት ዋጋ
ዓላማ
✅ መሳሪያ ለመግዛት
✅ ሰራተኞችን ለመከፈል
✅ ስራ ለመጀመር
12. ኢንተሪም ክፍያ (Interim Payment Certificate – IPC)
ትርጉም
ኢንተሪም ክፍያ ማለት በፕሮጀክት ሂደት ውስጥ ለተጠናቀቀ ስራ በየወሩ የሚሰጥ ክፍያ ነው።
ፎርሙላ
Payment = Work Done − Retention − Previous Payments
13. የመጨረሻ ክፍያ (Final Payment Certificate)
ትርጉም
የመጨረሻ ክፍያ ማለት ፕሮጀክቱ ከተጠናቀቀ በኋላ የሚሰጥ የመጨረሻ ክፍያ ነው።
የሚያካትታቸው ተግባራት
✅ የቀረ የኮንትራት ክፍያ
✅ ቫሪዬሽን ክፍያ
✅ ሪቴንሽን መመለስ
✅ ፔናልቲ ቅናሽ (ካለ)

❤46👍12🙏6
📶 የኢንጂነሪንግ ወጪ ግምት (Engineering Cost Estimation) ምንድን ነው?
የኢንጂነሪንግ ወጪ ግምት ማለት አንድ ፕሮጀክት ለመፈጸም የሚያስፈልጉ ሁሉንም የገንዘብ ወጪዎች (ቀጥታ፣ ያልቀጥተ፣ አደጋ እና ትርፍ) በቴክኒክ መረጃ፣ በገበያ ሁኔታ እና በስራ አፈፃፀም ዘዴ መሠረት በስርዓተ-ሂደት መተንተን እና መትከል ነው።
👉 በቀላሉ፦
“ይህ ፕሮጀክት በእውነት ስንት ይወጣል?” የሚለውን በሙያዊ መንገድ መመልስ ነው።
ነገር ግን አስቸጋሪው ነገር እዚህ ነው—ወጪ ግምት ቁጥር ማስላት ብቻ አይደለም፤ የወጪ አቀራረብን መረዳት ነው።
1. ቀጥታ ወጪ (Direct Cost)
እነዚህ በቀጥታ ከሥራ ክፍሎች ጋር የተያያዙ ወጪዎች ናቸው። ሥራው ካቆመ እነዚህም ይቆማሉ።
የቁሳቁስ ወጪ
ይህ ብዙ ጊዜ ትልቁ ድርሻ ነው። ይካተታል፦
• ሲሚንቶ፣ ብረት፣ አሸዋ፣ አግሪጌት ወዘተ
• የተጠፋ መጠን (wastage)
• መጓጓዣ
👉 ብዙ ሰዎች የሚሳሳቱት የገበያ ዋጋን ቀጥታ መውሰድ ነው፤ ግን ዋጋ በጊዜ ይለዋዋጣል።
የሰው ኃይል ወጪ
የቀን ደመወዝ ብቻ አይደለም። ይጠቀማል፦
• የምርታማነት መጠን (productivity)
• የሰራተኛ ክህሎት
• የስራ አያያዝ ችግሮች
የመሳሪያ ወጪ
• የመግዛት ወጪ (depreciation)
• ነዳጅ እና ጥገና
• ኦፕሬተር
2. ያልቀጥተ ወጪ (Indirect Cost)
እነዚህ በቀጥታ ከአንድ ስራ ክፍል ጋር አይያያዙም፣ ግን ፕሮጀክቱን ለማስኬድ አስፈላጊ ናቸው።
የሳይት ኦቨርሄድ
• የስራ ቦታ ቢሮ
• ውሃ፣ ኤሌክትሪክ
• ኢንጂነሮች እና አስተዳደር
• ደህንነት
👉 እነዚህ በBOQ ውስጥ አይታዩም፣ ግን ትልቅ ወጪ ናቸው።
የድርጅት ኦቨርሄድ
• ዋና ቢሮ
• አስተዳደር
• ኢንሹራንስ
• ሕጋዊ ክፍያ
👉 ኮንትራክተሮች ይህን በፕሮጀክት ዋጋ ውስጥ ያካትታሉ።
3. አደጋ ክፍያ (Contingency)
ይህ የማይታወቁ ነገሮችን ለመሸፈን ነው።
• የንድፍ ለውጥ
• የዋጋ ግምት ልዩነት
• የመሬት ችግር
👉 ይህ ትርፍ አይደለም—መጠባበቂያ ነው።
4. ትርፍ (Profit)
ትርፍ ቀጥታ መጠን የለውም። ይወሰናል፦
• ውድድር
• አደጋ
• የገንዘብ ሁኔታ
👉 አንዳንድ ጊዜ ኮንትራክተር ትርፍን ያነሳል ለቴንደር ለማሸነፍ።
5. ከጊዜ ጋር የተያያዙ ወጪዎች
ጊዜ በቀጥታ ወጪን ይጎዳል።
• ረዥም ጊዜ → ኦቨርሄድ ይጨምራል
• መዘግየት → ኪሳራ
• ፍጥነት መጨመር → ተጨማሪ ወጪ
👉 የጊዜ ግምት ካልተጣጣመ የወጪ ግምት ይሳሳታል።
6. የገበያ እና የቦታ ተፅዕኖ
ወጪ በሁሉም ቦታ አንድ አይደለም።
• የእቃ አቅርቦት
• መጓጓዣ
• ነዳጅ ዋጋ
• ኢንፍሌሽን
👉 አንድ ፕሮጀክት በከተማ እና በርቀት ቦታ በእጅግ ይለያል።
7. አደጋ ግምት (Risk Assessment)
ይህ የባለሙያ አስተሳሰብ ነው።
ጥያቄዎች፦
• ምን ሊቀየር ይችላል?
• ምን ያህል ይጎዳል?
👉 ጥሩ ግምት አደጋን ይቆጥራል እንጂ አይሸሽግም።
8. የወጪ መዋቅር (Cost Breakdown Structure)
ወጪ በደረጃ ይከፈላል፦
ፕሮጀክት → ክፍል → ስራ → ሀብት
👉 ይህ ቁጥጥርን ያሻሽላል።
9. ግምት እና ዋጋ ማቅረብ (Estimation vs Pricing)
10. ጠቅላላ አቀራረብ
👉
ጠቅላላ ወጪ = ቀጥታ ወጪ + ቀጥተኛ ያልሆኑ ወጪዎች + አደጋ + ትርፍ
ግን በእውነቱ ይህ ቁጥር በሚከተሉት ይተገዛል፦
• ጊዜ
• ገበያ
• አደጋ (risk)
• አፈፃፀም

❤30👍30🔥1
⚡️Part 1
#ጥያቄ፡- በተፖሰተው የ3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራ ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት መሰረት ጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ-5 እና በላይ ተብሎ የወጣ ሲሆን የግንባታው ምህንድስና ዋጋ ግምት 12,000,000.00 ብር ቢሆን የአንድ ሜ/ኩ C-25 ኮንክሪት(for columns) ዋጋ ስንት ይሆናል????
#መልስ፡-
💜በተላከው መረጃ መሰረት የአንድ ሜ/ኩ ኮንክሪት የ3ኛ ሩብ ዓመት ቀጥተኛ ዋጋ(Direct cost) 19,761.29 Birr ነው።
DC=19,761.29 Birr
♥️ጨረታ የወጣው ደረጃ-5 እና በላይ በመሆኑ የቀጥተኛ ዋጋ 8% ተዘዋዋሪ ወጪ(Indirect cost) ይሆናል።
IDC=0.08*DC
IDC=0.8*19,761.29
IDC=1,580.90 Birr......INDIRECT COST
💚የግንባታው ምህንድስና ግምት 12,000,000.00 ብር ስህን ይህ ግምት ከብር 5,000,000.00 እስከ ብር 15,000,000.00 መሀል በመሆኑ የቀጥተኛ ዋጋ 11% ትርፍ(Profit) መያዝ ይኖርበታል።
P=0.11*DC
P=0.11*19,761.29
P=2,173.74 Birr.................PROFIT
👍👍UNIT PRICE OF C-25 CONCRETE FOR COLUMNS:-
UNIT PRICE=DC+IDC+P
UNIT PRICE=19,761.29+1,580.90+2,173.74
UNIT PRICE=23,515.93 Birr ይሆናል።
☘️☘️☘️☘️23,515.93 Birr

❤24
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)
by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ)
full pdf👆👆
https://t.me/ethioengineers1
2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)
by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ)
full pdf👆👆
https://t.me/ethioengineers1
❤8👍1