Ethio Computer School
6.68K subscribers
181 photos
18 videos
1 file
105 links
የዩትዩብ እና የቲክቶክ አውቶሜሽን በOnline ሙሉ የተግባር ትምህርት 👇👇

https://ye-buna.com/ethiocs

0955330055

Telegram @Elearning15
Download Telegram
Live stream finished (2 minutes)
🔥 🔥 🔥 🔥
17🔥12
We have a secure
saved payment method
with a licensed PayPal account.

🔥🔥🔥🔥🔥

More info @elearning15
🔥211
Forwarded from Ethio CS
Mela Digital Transformation Workshop in Hawassa

In Hawassa next Saturday, December 20 at 8:00 am(LT)!

Workshop
- How to Learn and Develop Digital Skills
- How to convert money internationally after developing Skill
- What platforms you can work on internationally and locally
- Question and Answer Session as well as other ideas related to the Digital world

Workshop is free All you are required to do is register and attend!
To register https://forms.gle/zh2n39hwXUuTPZe58

📍 Hawassa ,Ethio CS Hub - Piyassa, Nib Bank Building 11th Floor

Are you ready for your Hawassa?

Where do you want us to come next ?

#arifget #arifgettour #natiteferi #abrsh #abrshalive #ethiocshub
👍107👏1
Forwarded from Ethio Computer School
ከምንም ጊዜ የበለጠ በዚህ ሰአት ልትሰሩት የምትችሉት የተሻለ ሚባለው ስራ ቢኖር ቲክቶክ ክሬተር ሪዋርድ ነው።
24🥰4🫡2
Forwarded from Ethio CS
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📢 Job Opportunity – Ethio CS Hub

Position: Full-Time Video Editor
Location: Hawassa, Piyassa
Vacancies: 2

Requirement:
Edit the provided video file professionally and submit it through the form.

ከላይ ያለውን ፋይል በተሻለ ሁኔታ ኤዲት አድርጋቹ ከታች ባለው ፎርም ይላኩልን
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdfBNiBY0Wy9fo0mJIpMIod5Z4KGiSnEvEOQzm4xw1XdtMgBg/viewform?usp=publish-editor
👍65
TikTok Creator Rewards Program (1) (1).pdf
1.3 MB
ቲክቶክ አውቶሜሽን (Creator Reward ) ለመጀመር ካሰባቹ ከላይ ያለውን መፃፍ መመልከት ትችላላቹ

የቲክቶክ ክሬተር ሪዋርድ በቪዲዮ ሙሉ ኮርስ ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት አሁኑኑ መጀመር ትችላላቹ

🌐 አሁን መጀመር ይችላሉ
👉 https://ye-buna.com/club_about?club_get=682203495dc42_ethiocs
12
Forwarded from Getabalew Tadiwos
ቲክቶክን እንደዚህ በFolders እየከፋፈላቹ ትጠቀማላቹ?

እስካውን ካልተጠቀማቹ ተጠቀሙት
ብዙ ሰው ቲክቶክ ቀልድ እና ዘፈን ብቻ ይመስለዋል፤ ነገር ግን ቲክቶክ ከዛ ያለፈ ነው።

ቲክቶክ ለተጠቀመበት ለማወቅ ረዥም ጊዜ የሚፈጁ እውቀቶች እና መረጃዎች በባለሙያዎች እና በኮንተንት ክሬተሮች አጠር ተደርጎ በሚገባን መልኩ የሚቀርብበት ቦታ ነው።

ለተጠቀመበት ስለቢዝነስ ፣ ስለ ጤና ፣ ስለ ሃገራት ፣ ስለ ፈጠራ ስራዎች ፣ ስለ የውጭ ኮንፍራንሶች ፣ የትምርት እድሎች እና ብዙ ነገሮች ታገኛላቹ። ለዛም ነው ቪዲዮው ከመጣላቹ ብሃላ ስለምትረሱት በFolder ማስቀመጥ ያለባቹ።

ከጠቀማቹ Like , share , comment ማድረግ እንዳትረሱ

https://t.me/getabalewt
15👏5🥰2🤔1
የሶሻል ሚዲያ ዓለም ዕድል እና ጥንቃቄ የሚሹ ጉዳዮች

በዛሬው ዘመን እንደ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ቴሌግራም ያሉ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች የዕለት ተዕለት ህይወታችን ወሳኝ አካል ሆነዋል። እነዚህ መድረኮች ትልቅ የመረጃ እና የትስስር በር ከፍተውልናል። ከዋና ዋና ጥቅሞቻቸው አንዱ፣ ወቅታዊ ዜናዎችን በፍጥነት ማግኘት መቻላችን እና ከጓደኞቻችንና ከቤተሰቦቻችን ጋር ያለንን ርቀት በቀላሉ ማጥበቃችን ነው። ለንግድ ድርጅቶች ደግሞ ምርቶቻቸውን ለብዙ ተመልካች የሚያስተዋውቁበት እና ከደንበኞቻቸው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የሚፈጥሩበት ሰፊ ዕድል ሰጥተዋል።

ይሁን እንጂ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሞች ብቻ አይደሉም። እነዚህ መድረኮች የራሳቸው የሆኑ ፈተናዎች አሏቸው። ከዋናዎቹ ፈተናዎች አንዱ የውሸት መረጃ (Misinformation) በፍጥነት የመስፋፋት አደጋ ነው። በተጨማሪም፣ በየቀኑ የምንጋራው ብዙ መረጃ የግል ህይወት ጥበቃን ለአደጋ ሊያጋልጥ ይችላል። የማያቋርጥ ማሳወቂያዎች (Notifications) እና ከሌሎች ጋር ራስን ማወዳደር ደግሞ በበርካታ ሰዎች ላይ የአእምሮ ጤና ተጽእኖ እያሳደረ መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ።

በአጠቃላይ የማህበራዊ ሚዲያ ዓለም እጅግ በጣም ጠቃሚ ቢሆንም ከመጠቀም በፊት ጥቅሞቹን በመጠቀም እና ጉዳቶቹን ደግሞ በጥንቃቄ መሻገር ወሳኝ ነው።

ማህበራዊ ሚዲያን ሲጠቀሙ ትልቁን ጠቀሜታ የሚያገኙት ከየትኛው ጉዳይ ላይ ነው?

@ethiocs
17👌3🫡2
የ December ወር የቲክቶክ ገቢ ከ3 ቀን ቡሃላ በ15 የገባላቹኋል
ከሁለት ቀን በፊት ፔይመንት ኮኔክት ካላረጋቹ ወደቀጣዩ ወር ይዘዋወራል

ፔይመንት ያላገናኛቹ ተማሪዎቻችን ከታች ባለው አካውንት ከዛሬ ጀምሮ እስከ ነገ ማታ አናግሩን

https://t.me/@elearning15
9😭4🔥3🥰3
5th Round 🔥🔥🔥
28👏1
ዛሬ በጠዋት ቀን 15 ምን ምንጠብቅ ይመስራቿል ?
የቲክቶክ የክፍያ ቀን
እናንተ በቲክቶክ ተከፍሏቹ ያውቃል ?
Anonymous Poll
14%
አዎ ተከፍሎኛል
33%
እስካውን አልተከፈለኝም
12%
ሞኒታይዝ አድርጊያለው ግን አልተከፈለኝም
59%
እንዴት እንደሚሰራ መማር እፈልጋለው
11🤔6🥰3
የቴሌግራም አካውንት ደህንነት

በብዛት የቴሌግራም አካውንት እየተጠለፈ ነው ይህም ደግሞ አብዛኛውን የሚከሰተው ውስብስብ በሆነ ስልት ወይም ቲክኖሎጂ ሳይሆን ተጠቃሚዎች የsecurity ኮዶችን ባለማወቅ ወይም በጥንቃቄ ጉድለት ሲያጋሩ ነው።

አካውንትዎ መጠለፉን ከጠረጠሩ ወይም ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እንደሆነ ካመኑ ሁኔታውን በፍጥነት ለመቆጣጠር የሚከተሉትን እርምጃዎች ይውሰዱ:

✔️ ሁሉንም አጠራጣሪ login የተደረጉ ከምንጠቀመው ውጭ ያለውን device ማስወጣት (Terminate Sessions)

ወደ Settings ይሂዱ > Devices > ወይም Privacy and Security > Active Sessions > የሚለውን ይምረጡ።
ከእርስዎ ስልክ ውጪ (በተለይ የማያውቁት device) ያሉትን ሁሉንም "Terminate all other sessions" የሚለውን በመጫን ያስወጡ።

✔️ Two-Step Verification/Cloud Password ያብሩ።

ወደ Settings > Privacy and Security > Two-Step Verification ይግቡ።
ጠንካራ ፓስዎርድ ይምረጡ (የፊደል፣ ቁጥር እና ምልክት የተደባለቀ)።

ፓስዎርድ ከጠፋቦት መልሰው የሚያገኙበትን Recovery Email በትክክል ያስገቡ።

✔️ ለቴሌግራም ወይም በ ስልክ የሚላኩ የSMS ኮዶችን ወይም የውስጥ መተግበሪያ ኮዶችን ለማንም ሰው በፍጹም አያጋሩ። ቴሌግራም ኮዱን የሚጠይቅ መልዕክት አይልክም።

✔️ የቴሌግራም ስልክ ቁጥር በ Settings > Privacy and Security ውስጥ ስልክ ቁጥርዎን ለሚያውቁት ሰዎች ብቻ (My Contacts) እንዲታይ ያድርጉ።


@ethiocs
11👍2