Ethio con Tender
4.73K subscribers
2.65K photos
68 videos
752 files
491 links
የግንባታ ጨረታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው። የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ!
Download Telegram
✴️ጨረታ

ሪፖርተር  መጋቢት 16 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
1
👉 የሴራሚክ ምርትን ከውጭ ማስገባት ሙሉ በሙሉ ሊቆም ነው

▪️ኢትዮጵያ እስከ ስድስት ወራት በሚደረስ ጊዜ ውስጥ የሴራሚክ ምርትን ከውጭ ማስገባት ሙሉ በሙሉ እንደምታቆም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ።

▪️ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህን ያሉት "ከተሞች በአዲስ ምናብ" በሚል ርዕስ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር በተደረገ ቆይታ ላይ ነው።

▪️ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው፤ የሀገሪቱን ፍላጎት ከመሸፈን ባለፈ ለውጭ ገበያ የሚተርፉ ግዙፍ የሴራሚክ ፋብሪካዎች ግንባታቸው እየተጠናቀቀ መሆኑን ገልጸዋል።

▪️እነዚህ ፋብሪካዎች ተጠናቅቀው ማምረት ሲጀምሩ፣ ሴራሚክን ከውጭ የማስገባት ፍላጎት ሙሉ በሙሉ እንደሚቀረፍ አስረድተዋል።

▪️በተጨማሪ ከአንድ ዓመት ወይም ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ የሀገሪቱን ፍላጎት በሚያሟላ መልኩ በሁሉም ዓይነት የመስታወት ምርቶች ራስን ለመቻል እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።

▪️መስታወትን በሀገር ውስጥ በማምረት ከውጭ የሚገባውን ምርት ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት መታቀዱንም አብራርተዋል።

▪️በግራናይት እና በማርብል ዘርፍም በርካታ የተጀመሩ ሥራዎች እንዳሉ የጠቀሱት ዐቢይ (ዶ/ር)፤ ጥራት ላይ ትኩረት ከተደረገ ከብረት ጥሬ ማዕድን በስተቀር መብራት፣ መኪና እና የመሳሰሉትን ለመሥራት በሀገር ውስጥ ከፍተኛ አቅም መፈጠሩን ገልጸዋል።

▪️ለብረት ማዕድን ፍለጋም ፈቃድ መሰጠቱን ጠቁመው፤ ይህም በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚባክነውን የውጭ ምንዛሬ በእጅጉ እንደሚቀንስ አመልክተዋል።

(ጋ ፕ)
👍1
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 17 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
1
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 17 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
1
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 17 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
2
✴️ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 17 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
2
✴️ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  መጋቢት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
👍2
✴️ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  መጋቢት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
3
✴️ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  መጋቢት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
3
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
2
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 18  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
2
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 18  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
3
👉 የዛሬ የመጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም "ኢትዮ ኮን" ምሽት የቀጥታ ስርጭት መሰናዶዎቻችንን ከወዲሁ እናስተዋውቃችሁ፡፡

▪️በወቅታዊ ፕሮግራም

🔘 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ያጋጠሙ ችግሮች በተመለከተ  ውይይት እና የዕውቅና አሰጣጥ መርኃ
ግብር መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ አከናውኗል። ይህንን መድረክ በዛሬው ወቅታዊ ፕሮግራማችን እንመለከተዋለን።

▪️ሌላም በወቅታዊነት የምናነሳው ጉዳይ ይኖረናል።

📞☎️📩 የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ
👉 0974466655
ላይ አድርሱን፡፡

🔘 ከ2፡00 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችንን ትከታተሉ ዘንድ ከወዲሁ በአክብሮት እጋብዛለሁ፡፡

https://t.me/ethioconradio
1
✴️ጨረታ

ሪፖርተር   መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
1
✴️ጨረታ

ሪፖርተር   መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
👍1
✴️ጨረታ

ሪፖርተር   መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
2
✴️ጨረታ

ሪፖርተር   መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
1
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 21 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
1
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 21 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
1
✴️ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 21 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ethioconbid
👍1