Forwarded from ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio program/
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲቲውት እና ዓለም አቀፍ የፕሮጃክት አስተዳደር በኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የትምጌታ አስራት(ዶ/ር) የኢትዮጵያ የፕሮጃክት አፈጻጸም በየጊዜው በከፍተኛ ደረጃ እያደገ መምጣቱን ገልጸው ለዓብነትም በአዲስ አበባ ከተማ አለም አቀፍ ደረጃን የሚያሟሉ ፕሮጀክቶች ተሰርተው በመጠናቀቃቸው የሚታይ ለውጥ ማምጣት መቻሉን ተናግረዋል።
ዓለም አቀፍ የፕሮጃክት አስተዳደር በኢትዮጵያ (PMI Ethiopia Chapter) እንዲሁም በ2026 በተመሳሳይ ከአፍሪካ ከተወከሉ ተቋማት ጋር በተጠናከረ መልኩ አብሮ ለመስራት ያላቸውን ዝግጁነት ገልጸዋል፡፡
የስምምነት ሰነዱ (MOU) በዋናነት በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዋና ዋና ሁነቶችን በጋራ ማዘጋጀት፣ ሁለቱ ተቋማት ተደራሽነታቸውን በተለያዩ ሴክተር ተቋማት ላይ ማስፋት፣ በሚሰሩ የፕሮጀክት ስራዎችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ታግዞ መስራት ላይ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት (CMI) እና ዓለም አቀፍ የፕሮጀክት አስተዳደር በኢትዮጵያ (PMI Ethiopia Chapter) በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል።
ተቋማቱ የተፈራረሙት የስምምነት ሰነድ የስልጠናና የልምድ፣ የዕውቀትና የትብብር ስራዎችን በቅንጅት በመስራት በቀጣይ ሀገራዊ ለውጥ እንደሚያመጣ ይጠበቃል፡፡
በ2026 በአለም አቀፍ ፕሮጀክት አስተዳደር የተወከሉ የየቻርተሩ ፕሬዝዳንቶች አዲስ አበባ ከተማን ተዘዋውረው በጎበኙበት ወቅት እጅግ የሚያስደስት እና ለሌሎች አፍሪካ ሀገራት ተምሳሌት የሆኑ ስራዎች እንደተሰሩ እና ከተማዋን በመጎብኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡
(ከመልሚ)

❤2
Forwarded from ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio program/
ስኬታማ መሐንዲስ ለመሆን ጠቃሚ ምክሮች፡-
1. ግቦችዎን ይግለጹ:- የተሳካ የምህንድስና ፕሮጀክቶች በአጋጣሚ አይከሰቱም። የተሳካ የምህንድስና ስራዎች በአጋጣሚ አይከሰቱም
2. ለቀጣይ ሙያዊ እድገት እራስዎን ይስጡ
3. ለስላሳ ክህሎቶችን ለማሻሻል ይስሩ
4. ንግድን ይረዱ
5. ለውጥን ይቀበሉ
6. ጠንክረው ይስሩ
7. ብሩህ አመለካከት ይኑርዎት። ...
8. የተዋናይ አርአያዎችን እና አማካሪዎችን ይለዩ።
https://t.me/ethioconradio

Telegram
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio program/
በግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የባለሙያዎች የሬድዮ ፕሮግራም የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ከአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር
ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2፡00-3፡30 ሰዓት የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው።

❤1
Forwarded from ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio program/
👉 የሴራሚክ ምርትን ከውጭ ማስገባት ሙሉ በሙሉ ሊቆም ነው
▪️ኢትዮጵያ እስከ ስድስት ወራት በሚደረስ ጊዜ ውስጥ የሴራሚክ ምርትን ከውጭ ማስገባት ሙሉ በሙሉ እንደምታቆም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ።
▪️ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህን ያሉት "ከተሞች በአዲስ ምናብ" በሚል ርዕስ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር በተደረገ ቆይታ ላይ ነው።
▪️ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው፤ የሀገሪቱን ፍላጎት ከመሸፈን ባለፈ ለውጭ ገበያ የሚተርፉ ግዙፍ የሴራሚክ ፋብሪካዎች ግንባታቸው እየተጠናቀቀ መሆኑን ገልጸዋል።
▪️እነዚህ ፋብሪካዎች ተጠናቅቀው ማምረት ሲጀምሩ፣ ሴራሚክን ከውጭ የማስገባት ፍላጎት ሙሉ በሙሉ እንደሚቀረፍ አስረድተዋል።
▪️በተጨማሪ ከአንድ ዓመት ወይም ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ የሀገሪቱን ፍላጎት በሚያሟላ መልኩ በሁሉም ዓይነት የመስታወት ምርቶች ራስን ለመቻል እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።
▪️መስታወትን በሀገር ውስጥ በማምረት ከውጭ የሚገባውን ምርት ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት መታቀዱንም አብራርተዋል።
▪️በግራናይት እና በማርብል ዘርፍም በርካታ የተጀመሩ ሥራዎች እንዳሉ የጠቀሱት ዐቢይ (ዶ/ር)፤ ጥራት ላይ ትኩረት ከተደረገ ከብረት ጥሬ ማዕድን በስተቀር መብራት፣ መኪና እና የመሳሰሉትን ለመሥራት በሀገር ውስጥ ከፍተኛ አቅም መፈጠሩን ገልጸዋል።
▪️ለብረት ማዕድን ፍለጋም ፈቃድ መሰጠቱን ጠቁመው፤ ይህም በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚባክነውን የውጭ ምንዛሬ በእጅጉ እንደሚቀንስ አመልክተዋል።
(ጋ ፕ)

👍1