Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በእውነት ያሳዝናል ፣ ያወቃትንም ሆነ ያላወቃትን ሞቷን ሲሰማ ያዘነላት መልካም እና ቅን ሰው ሄርሙ ዛሬ በቀበርሽ ላይ የተገኘው የሰው ብዛት ማንነትሽን በግልጽ ያሳያል ፣ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ፣
✏Greetings all Parents,
👉Registration for our next English class has begun. Registration ends on November 20, 2024. There are limited seats available, so we urge all parents to register as soon as possible.
The link to register is:
https://www.yibel.org/courses/the-ten-commandments
If you have any questions, feel free to call:
424-239-4761 or 703-928-7592

"ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ ••• " ፪ሳሙ. ፳፪:፬
"የዖዛ ስብራት መጽሐፍት ምርቃት"
በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ተከናወነ በቀጣይ በቅርቡ በሲያትል ከተማ በድምቀት ይከናወናል ፦
♣ በቅድሚያ የረዳኝ እና ለዚህ ክብር እና ማዕረግ ያበቃኝን እግዚአብሔር ከልቤ አመሰግናለሁ
♣ በአሁኑ ሰዓት ዘወትር የማገለግልበት የመካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ካህናት እና ምዕመናን ከጎኔ በመቆም ፣ ከዋዜማው እስከ ፕሮግራሙ ፍፃሜ በገንዘባችሁ ፣ በእውቀታችሁ እና በጉልበታችሁ ላደረጋችሁልኝ መልካም ድጋፍ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ፦
♣የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ካታድራል ማኅበረ ካህናት እና ምዕመናን በሙሉ ለታለቁ ፍቅራችሁ አባቶቼ ካህናት ወንድሞች ዲያቆናት ፣መዘምራን እና ምዕመናኑ በሙሉ ታላቅ አክብሮቴን ከልብ እገልፃለው ፦
♣ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ለምታገለግሉ ቆሞሳት አባቶች እና ካህናት የገዳማት እና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ ወንድሞች ዲያቆናት እና ዘማርያን ፣ ምዕመናን እና ምዕመናት ላሳያችሁኝ ፍፁም ፍቅር በእውነት ለሁላችሁም በሙሉ ከልብ በመነጨ ምስጋና አመሰግናለሁ ፦
♣ ከስቴት ድረስ የአውሮፕላን ቲኬት ቆርጣችሁ ልዩ ፍቅራችሁን ላሳያችሁኝ ወንድሞቼ መጋቤ አዕይላፍ ቀሲስ ስንታየሁ ( ከሜኒሶታ ) ፣ መጋቤ ምስጢር ቀሲስ ሙሉቀን ( ከሲያትል ) ፣ መምህር ሱራፌል ( ከሲያትል ) ፣ ዲያቆን መስፍን (ከሲያትል ) ፣ ዶክተር አሁንገና ( ከካሊፎርኒያ ) እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዋጋችሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ ፦
♣ ፎቶ ካሜራ እና ቪዲዬ በማንሳት ሞገስ የሆናችሁኝ
👉 Photo መቋሚያ ስቲዲዮ ( ኤሊያስ )
( 202- 390-2706)
👉 Harmony Photography (ሳሚ ዋልድባ )
( 703-307-9478 )
👉 Photo Tewodros ( ሸዋንግዛው )
( 202-276-8248)
እናንተን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፦ ለልደት ፣ለሠርግ ፣ ለምርቃት ፣ ለማንኛውም ፎቶ ቪዲዮ ሲፈልጉ ይደውሉላቸው
♣ አደራሹን በማስዋብ ለተባበረችን "Classy Décor" ( ሳራ አየለ) 571-274-9421 ሳሪዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፦ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው Classy Décor ትልልቅ ሰርጎችን ፣ የልደት ፣ ቤቢ ሻዋር እና ዊዲንግ ሻዋርን ብሎም የምርቃት ዝግጅት ሲኖ Classy Décor ይደውሉ
♣በአጠቃላይ መምጣት ፈልጋችሁ በተለያየ ሁኔታ ላልቻላችሁ ቤተሰቦቼ ፣ ጓደኞቼ በሙሉ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ።
የዖዞ ስብራት መጽሐፍን ማግኘት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ +1424-239-4761
ሻሎም