ኢትዮ ዩናይትድ ፋንስ - Ethio United Fans
180K subscribers
5.83K photos
15 videos
67 links
ኢትዮ ዩናይትድ ፋንስ || ETHIO UNITED FANS

➩ ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ነዉ።

➩ በዚህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

For any comment -> @KIYAUTD

#Mufc
#Ethioutd
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3117🔥3💯3
🚨 🇵🇹 ​ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ክረምት ለማንችስተር ዩናይትድ የመሃል ሜዳ ኢላማ እንዲሆን ማቲውስ ፈርናንዴዝን ሊጠቁም/ሊያቀርብ መሆኑ ታውቋል።

#MUFC

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
35👍11🥰4🔥1
Forwarded from Speed Games
“በሰከንድ ውስጥ እድልህ ይቀየራል!” ⚡️“ፈጥነህ ምረጥ፣ ትልቁ አሸናፊ ሁን!” 🎯

Fast Keno – ፈጣን ቁጥር፣ ፈጣን ድል! 🎯🔥

እድልዎን በ10% ያሳድጉ! 🔥
በመጀመሪያ ያስገቡ… 10% እኛ እንጨምርልዎታለን! ⚡️🚀


🎉 🎉 10%  DEPOSIT BONUS 🎉

የመጀመሪያ ድልዎ ከዚህ ይጀምራል! 🚀

➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot
➡️ @PlaySpeedGamesBot


✉️Join our community 👉 T.me/SpeeedGame
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31🥰1
🚨🎙️ | ኬቨን ዴብሩይን ስለ ራስመስ ሆይሉንድ :

​"እሱ ታላቅ ተጫዋች መሆን ይችላል፣ ግሩም ብቃቶችም አሉት።"

​"በማንችስተር ዩናይትድ አስቸጋሪ ጊዜ አሳልፏል፣ አሁን ግን እዚህ በጣም ጥሩ እየሰራ ይገኛል።"

​"እሱ ገና ወጣት ነው፣ ገና ብዙ ጊዜ ከፊቱ ይጠብቀዋል..."

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰198👍4🔥3🙏2
🚨 | ማኑኤል ኡጋርቴ፣ ጆሹዋ ዚርክዚ፣ አንድሬ ኦናና፣ ራስመስ ሆይሉንድ እና ማርከስ ራሽፎርድ ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።

​ካሴሚሮ፣ ጄደን ሳንቾ እና ታይሬል ማላሲያ እንዲሁ በነፃ ዝውውር የሚለቁ ሲሆን፣ ይህም ለቡድኑ መልሶ ግንባታ የሚሆን የገንዘብ አቅምን ይፈጥራል።

[Katherine walsh]

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
25👍5🥰2🔥1👌1
🚨🗣️ ቤንጃሚን ሴስኮ ከማህበራዊ ሚዲያ ለምን እንደሚርቅ የተናገረው፦

​“በተለይ በአሁኑ ጊዜ፣ እንዴት እንደምትቆጣጠረው ካላወቅህ ሚዲያው ከመጠን በላይ ያጋልጥሃል። በጣም አስቸጋሪ ነው፣ ለዚህም ነው ሁልጊዜ ከማህበራዊ ሚዲያ እራቃለሁ የምለው።"

​“በእርግጥ ፖስቶችን እለቃለሁ፣ እዚያ መገኘት እፈልጋለሁ፣ ነገር ግን እኔ እንደዛ አይነት ሰው አይደለሁም፤ ህይወትን መኖር [ሰውም እግር ኳስ ተጫዋችም መሆን] እፈልጋለሁ፣ በትክክል፤ እና ይሄ በጣም አስፈላጊ ነው።”

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2111🥰3
🚨🗣️ ማቲውስ ፈርናንዴዝ ስለ ብሩኖ ፈርናንዴዝ:

​“እያደግህ ስትመጣ ካንተ ጋር ተመሳሳይ ቦታ ላይ የሚጫወቱ ተጫዋቾችን ለመመልከት ትሞክራለህ፤ ስለዚህ እኔም ለመማር ብሩኖን እመለከት ነበር። በእሱ እዝናና ነበር፣ እንዲሁም ትናንሽ ዝርዝር ነገሮችን ከእሱ ለመማር እሞክር ነበር።”

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
34🔥5👍2👌2🥰1
🚨 አንድ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ለብሩኖ ፈርናንዴዝ :

​“ብሩኖ፣ ለእኛ እንድታደርግልን የምንፈልጋቸውን ጥቂት ነገሮች ልንገርህ፤ እሱም ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ መመለሳችንን ማረጋገጥ ነው።
​“ከዚያም የዓመቱን የባሎንዶርን ታሸንፋለህ።”

🗣️ ብሩኖ፦ “(ሳቅ እያለ)፣ መጀመሪያ ሻምፒዮንስ ሊግን እንሞክራለን።” ❤️😄

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
63🥰8👍1
📸 - When JJ Gabriel and Cristiano Ronaldo Jr joined Manchester United in 2021. 🌟❤️

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
49🥰7👍2🔥1
ከ 3 ወር በፊት በዛሬዋ ቀን ክለባችን ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን አሰናበተ።

Since then... 📈📈📈

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2715❤‍🔥4🥰2😢2💔2🔥1
📸 - ሌኒ ዮሮ እና የቦርንመዝ ተጫዋች የሆነው ዲያኪቴ የቀድሞ ክለባቸውን ሊል ትላንት ጎብኝተዋል ❤️🇫🇷

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍10🔥2🥰2
Cnuha in 4k 🔥♥️

Good night everyone 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
54🥰4👍3🙏2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Sometimes, Dan James could 𝐫𝐞𝐚𝐥𝐥𝐲 whip a ball in 😮‍💨🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰189👍4👏2
🚨 Michael Carrick’s ball 𝐛𝐚𝐜𝐤 at Old Trafford in seven days ❤️

👑 @Ethio_Utd #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
40❤‍🔥5👍3