ኢትዮ ዩናይትድ ፋንስ - Ethio United Fans
181K subscribers
5.69K photos
15 videos
93 links
ኢትዮ ዩናይትድ ፋንስ || ETHIO UNITED FANS

➩ ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ነዉ።

➩ በዚህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

For any comment -> @KIYAUTD

#Mufc
#Ethioutd
Download Telegram
Welcome to Man United Ethiopia 😍

@Man_United_EthiopiaFans
@Man_United_EthiopiaFans
👍34967❤‍🔥24🫡20🕊18🥴18💯17👏16🤩16🥰15🤗13
#Update

ስፖርቲንግ ሊዝበን ለቪክተር ግዮኮሬሽ 54.6 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል ክለብ ካለ ተጨዋቹን አሳልፎ ለመስጠት ፍቃደኛ ነው ።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethiopia_Fans
@Man_United_Ethiopia_Fans
👍6853💯13👏6❤‍🔥4🤝3🤗3🕊2🥴2🫡2🔥1
"እኛ ተጨዋቾች ለተፈጠረው ነገር በሙሉ ሀላፊነት መውሰድ አለብን በዚህ የውድድር አመት ብቻ ሁለት አሰልጣኞችን በቡድናችን ውስጥ ተመልክተናል ።"

"በውድድር አመቱ ብዙ ማድረግ የምንችለለ ነገር ነበር ሆኖም ያደረግነው ነገር ከዚህ በተቃራኒ ነበር ለበቂነት እንኳ የተጠጋ አይደለም ።"

"ያለፉት ሁለት ወራት ለእኛ እጅግ አስቸጋሪ ነበሩ በእርግጥ በዩሮፓ ሊጉ ለፍፃሜ ደርሰናል ይሄ አንድ ጥሩ በገር ነው ።"

"አሰልጣኛችን ብዙ ነገሮችን ለመቀየር ሞክሯል ሆኖም እኛ ብዙ ጉዳቶች ነበሩብን ለዚህም ምሳሌ እኔ ለመጨረሻ ጊዜ በፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር 90 ደቂቃ ሙሉ ሜዳ ላይ ያሳለፍኩበት ጨዋታ አይታወሰኝም ።"

"በፕሪሚየር ሊጉ እና በዩሮፓ ሊጉ የምንጫወትበት መንገድ እርስ በእርስ የተለያየ ነው በተጨማሪም ጨዋታን ለማሸነፍ ያለን ተነሳሽነትም የተለያየ ነው ለዚህም ተወቃሽ ልንሆን ይገባል !!"

[ ሀሪ ማጓየር ]

@Man_United_Ethiopia_Fans
@Man_United_Ethiopia_Fans
1👍4531🥰13❤‍🔥6🔥2🙏2🫡2👏1🤩1👌1🕊1
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

መልካም በዓል ይሁንላችሁ


@Man_United_EthiopiaFans
@Man_United_EthiopiaFans
2👍35🥰119❤‍🔥6🙏5🔥3🫡2👏1
"ያለፉት ስድስት ወራት ለዚህ ክለብ እጅጉን ከባድ ነበሩ በክለቡ ውስጥ በርካታ ለውጦች ነበሩ ።"

"አንዳንድ ጊዜ ሁሉንም ነገር ለመቀየር ምናልባት አምስት አመታት ሊያስፈልግ ይችላል ።"

"በውድድር አመት አጋማሽ ላይ አሰልጣኝ መቀየር አስቸጋሪ ነው ።"

"አሁን ላይ ግን ትኩረታችን በሙሉ መሆን የሚኖርበት በወደፊቱ እጣ ፈንታችን ላይ ነው እኛ ምን ማድረግ እንደምንፈልግ እና በምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን ።"

"ካሉብን ስህተቶች ጋር ተዳምሮ እንዴት መጫወት እንዳለብን አውቃለሁ እናም እኔ የሚሰማኝ አሁን ላይ ነገሮችን ለመቀየር ትክክለኛው ጊዜ ላይ እንደሆንን ነው ።"

[ ሩበን አሞሪም ]

@Man_United_Ethiopia_Fans
@Man_United_Ethiopia _Fans
1🥰47👍14👌11😁9❤‍🔥4🔥3🤔3🤗3💔2🤩1🙏1
መልካም የእናቶች ቀን ❤️

@Man_United_EthiopiaFans
@Man_United_EthiopiaFans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰2117👍15❤‍🔥5🔥2👏2🙏1
ብሩኖ ባለፉት ሶስት የውድድር አመታት ከየትኛውም ተጫዋች በላይ በርካታ የግብ እድሎችን ፈጥሯል። (91, 114 እና 119)

ዳታዎችን መሰብሰብ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶም ይህንን ማድረግ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው።

His decision to stay at Old Trafford is huge for Man Utd’s future.

@Man_United_EthiopiaFans
@Man_United_EthiopiaFans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
32👍14😍11🥰9😘6🤯2👌1
"ማንቸስተር ዩናይትድ መፍትሄ ለማግኘት በየቀኑ ከብሬንትፎርድ ጋር ንግግር እያደረገ ነው።"

"እንደ ብራይተን እና ብሬንትፎርድ ያሉ ክለቦች በምርጥ ተጫዋቾቻቸው ላይ ሲደራደሩ ከባዶች ናቸው።"

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 📰

@Man_United_EthiopiaFans
@Man_United_EthiopiaFans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
25👍8🥰7😘4👏2😍2
"ማንችስተር ዩናይትዶች ሳንቾን በቋሚ ውል መሸጥ እንጂ በውሰት ውል መስጠት በጭራሽ አይፈልጉም።"

"ናፖሊዎች ደግሞ በዚህ ክረምት ሳንቾን በውሰት እንጂ በቋሚ ውል የማስፈረም ፍላጎት የላቸውም!"

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣

@Man_United_EthiopiaFans
@Man_United_EthiopiaFans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15👍13😍10🥰5😘4
#BREAKING

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የመዘዋወር ፍላጎት እንዳለው በግልጽ ተናግሯል።

አስቶንቪላም ፍላጎቱን ተቀብሏል። እናው ዝውውሩ እስከ 40 ሚልየን ፓውንድ ድረስ ሊያስወጣ ይችላል።

ማንችስተር ዩናይትድ በአንጻሩ ኦናናን ለመተካት የመጨረሻ ውሳኔ ላይ አልደረሰም።

[Ben Jacobs]

@Man_United_EthiopiaFans
@Man_United_EthiopiaFans
😍19👍1211😘6🥰3
"ዮኬሬሽ ለዩናይትድ አይሆንም ብሏል ብዬ አላስብም። እኔ እንደሚመስለኝ ዮኬሬሽ ለወኪሎቹ የመጀመሪያ ምርጫው አርሰናል እንደሆነ ነው የነገራቸው እናም ለዩናይትድ ሰዎች ይህንኑ እንዲናገሩ ነው ያደረገው። "

"ይህ ደግሞ የተለየ ነው ምክንያቱም ሁኔታው በቀጣዮቹ ሳምንታት ውስጥ ሊቀያየር ስለሚችል"

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣

@Man_United_EthiopiaFans
@Man_United_EthiopiaFans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍7🥰6😍5😁4😱4👌4😘3
#NEW

ማንችስተር ዩናይትድ የብሪያን ብዌሞን ዝውውር ለመጨረስ ተቃርበዋል።

ከብሬንትፎርድ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ ንግግሮች ተጠናክረው እየሄዱ ነው።

ለምቤሞ ምትክ እንዲሆን ብሬንትፎርድ የሜትዙን ዊንገር ቼኪ ሳባሊን ለማስፈረም ስራዎችን ጀምረዋል።

- Team Talk

@man_united_Ethiopia_fans
@man_united_Ethiopia_fans
47👍13😍5🥰3😘2🥴1
"በዚህ ያለኝን ጊዜ እየወደድኩት ነው ሁሉም ነገር ከባድ ነበር ሆኖም የቡድን አጋሮቼ በደምብ ረድተውኛል ።"

"በሚቀጥለው የውድድር አመት አሪፍ አቋም ለማሳየት ከአሁኑ ጠንክሬ በመስራት ላይ እገኛለሁ ።"

"የማደርገውን ነገር በሙሉ በተጠናከረ መልኩ ማስቀጠል ይኖርብኛል !!"

[ አይደን ሔቨን ]

@Man_United_Ethiopia_Fans
@Man_United_Ethiopia_Fans
33👍4🙏3👏2🔥1
#ተጨማሪ

ማርከስ ራሽፎርድ በሚቀጥለው ወር ላይ ከማንችስተር ዩናይትድ የቡድን ስብስብ ጋር ተቀላቅሎ የቡድን ልምምድ ለማከናወን እቅድ ይዟል።

እንግሊዛዊው የግራ መስመር አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ ይህንን የሚያደርገው ቀጣዩ ወር ከመምጣቱ በፊት ክለባችንን ለቆ ሊሄድ የሚችልበትን እድል ካላገኘ እና ስምምነት መፈፀም ካልቻለ ነው።

[ ሮብ ዳውሰን/ESPN ]

@man_united_Ethiopia_fans
@man_united_Ethiopia_fans
44🥰12👍5🙏4😍4😘3