ኢትዮ Students News
22K subscribers
490 photos
17 videos
67 files
580 links
Download Telegram
የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በበ2015 ዓመት ቀጣይ አመት ለሙከራ ይሰጣል!!

የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በ2015 ዓመት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅት በርካታ ደረጃዎችን አልፎ ለሙከራ ትግበራ የደረሰ መሆኑን የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ ለብስራት ሬድዮ ገልፀዋል ።

በስርዓተ ትምህርት ዝግጅቱ ላይ የተመረጡ የመማር ማስተማር የልህቀት ማዕከላት ዩኒቨርሲቲዎች እና ካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ በአማካሪነት እንደተሳተፉበት ሥራ አስፈፃሚው ገልፀዋል ።ይህ ሥርዓተ ትምህርት ሀገር በቀል እውቀትን፣ ግብረ ገብነትን ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂን የተላበሰ እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑን ገልፀዋል ።

በመሆኑም በዚህ የሙከራ ትግበራ ወቅት ከመምህራንና ከባለድርሻ አካላት በርካታ ግብዓቶች እንደሚሰበሰቡ ጠቅሰው ወላጆችና ሌሎችም አስተያየት እዲሰጡበት በድረ ገፅ ይለቀቃል ተብላል።በሙከራ ትግበራው ወቅት የሚመጡ አስተያየቶች ተካተው በ2016 ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባም ተገልጿል ።
በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት እንደ አዲስ የሚጨመሩና የሚቀነሱ የትምህርት አይነቶች ይኖራሉ

በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸው ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አድማሱ ደቻሳ እንደገለጹት አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2015 የትምህርት ዘመን በከፊል በተወሰኑ በቅድመ አንደኛ ደረጃ እና በአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ይተገበራል።

በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸውን ተናግረዋል።

በ7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ላይ ከዚህ በፊት ሦስቱ ሳይንሶች ተብለው ይሰጡ የነበሩት (ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስና ባዮሎጂ) አሁን አጠቃላይ ሳይንስ ተብለው በአንድ ይሰጣሉ ብለዋል።

በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ ትምህርት አሁን ላይ “ፐርፎርም ኤንድ ቪዥዋል አርት” በሚል መተካቱንም ጠቁመዋል።

በተመሳሳይ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በድጋሚ ከሚሰጡ የትምህርት አይነቶች በተጨማሪ ሥራና ቴክኒክ ላይ የሚያተኩሩ የማኑፋክቸሪንግና ኮንስትራክሽን የትምህርት አይነቶች በየደረጃው ተለይተው መጨመራቸውን ገልጸዋል።

በ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪ ዩኒፎርሞችና የመማሪያ ቁሳቁሶች በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን የትምህርት ቤቶችን አካባቢ ከአዋኪ ነገሮች ነፃ ማድረግም ትኩረት ተሰጥቶታል ተብሏል።

ለአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ስኬታማነት ከወላጆችና አጠቃላይ ከትምህርት ማኅበረሰቡ ጋር እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል።

ለዚህም ስኬታማነት በትምህርት ቢሮ በኩል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው የገለጹት።

በየደረጃው ካሉ የወላጅ ኮሚቴዎች፣ የትምህርት አመራሮችና የግል ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር ሰፊ ውይይት ስለመደረጉም አብራርተዋል።

አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ የሚገባ መሆኑም ታውቋል።
(ኢዜአ)
Forwarded from እፀ ፈውስ የባህል መዳኒት ቀማሚ
🌼🌼 የእንቁጣጣሽ ሰርፕራይዝ 10,000ሺህ ብር እና ዘመናዊ የቤት መኪና የግልዎ ያድርጉ 😱

🤩 እንኳን ለ2015 አዲስ አመት  በሰለም በጤና አደረሰን አደረሳቹ እያለ ድርጅታችን EBS TV እንደ ሁልጊዜው እንቁጣጣሽን ጠብቆ ኪስዎን በሀብት ሊሞላ እንዲሁሞ የቤት መኪና ባለቤት ሊያደርጓ ደጅዎ ድረስ መቷል‼️

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ይሸለሙ መልካም ዕድል
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

አሸናፊ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን መመርያዎች ይከተሉ👇👇

1ኛ/ ከስር ባለው ሊንክ ወደ ትክክለኛው የ ebstvworIdwidebot በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇👇
https://t.me/ebsworIdwidebot?start=ar3325648832 https://t.me/ebsworIdwidebot?start=ar3325648832

2ኛ/በመቀጠል 🌼 ያጋሩ ይሸለሙ 🌼
የሚለውን ምርጫ በመምረጥ የሚመጣልዎን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ FORWARD/SHARE/COPYPASTE በማድረግ ወደ ቦቱ ይጋብዙዋቸው

3ኛ/ እርስዎ በላኩላቸው መልዕክት 1 ደንበኛ ቦቱን ሲቀላቀል እርሶ ቦነስ 300 ብር ያነኛሉ!!


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

የአሸናፊዎች የሽልማት ዝርዝር👇

1/ ወደ ebstvworIdwidebot 30 ወዳጅ ዘመድዎን ሲጋብዙ የ 10,000 ሺህ ብር አሸናፊ ይሆናሉ

2/ ወደ ebstvworIdwidebot ከ 50 በላይ  ወዳጅ ዘመድዎን ሲጋብዙ Nissan 20 ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል  እድለኛ ይሆናሉ ይፍጠኑ ያጋሩ ይሸለሙ

መልካም ዕድል‼️

ebstvworIdwidebot
የእርሶ ቀዳሚ ምርጫ
ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 እስከ መስከረም 08/2015 ድረስ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤታቸው ይወስዳሉ‼️

በግልም በመንግስትም ትምህርት ቤቶች ስትማሩ የነበራቹህ የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤቶቻቹህ እንዲሰጣቹህና እንድትዘጋጁም መመሪያ ወርዷል።

ለማጠናከሪያ ትምህርቱ ሲባል የ2015 የትምህርት ዘመን መጀመሪያ ቀን ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።

@Liyu_Mereja @Liyu_Mereja
#Ad1
መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን
0923830931
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመጓጓዣና ሌሎች ወጪዎችን በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገለጸ❗️

ከመስከረም 2015 ዓ.ም. መጨረሻ አንስቶ በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ አንድ ሚሊዮን ገደማ ተፈታኝ ተማሪዎች፣ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የሚጓጓዙበትን የትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች በመንግሥት እንደሚሸፈኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስታወቁን ሪፖርተር ዘግቧል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ መሆኑን አስታውቆ፣ ፈተናውን በዩኒቨርሲቲዎች ለማከናወን የሚያስችለውን ወጪ ለመሸፈን ተጨማሪ በጀት እንዲፈቀድለት ንግግር ላይ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ፈተናው በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲዎች እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወሳል፡፡

@Liyu_Mereja       @Liyu_Mereja
👑 I want to recommend you the channel of my friend who has been trading for more than 12 years.

🟢 It provides free trading signals to its subscribers

💎 With the help of its signals, subscribers earn from $200 per day

The link will only be available for 24 hours
👇👇👇
https://t.me/+zTFF9m_lB9kyYjM5
#inbox

ጥያቄዬ  የ2014/የ 12ተኛ ክፈል ሀገር አቀፍ ፈተና ይመለከታል  ፈተናው በ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እደሚሰጥ እየተነገረ ይገኛል  በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ለ ተከታታይ 7 ቀናት ማደር የማይችሉ ለ አራስ ወች  ምን ታስቦ ይሆን  ግቢው ውስጥ ተጨማሪ ሞግዚት ይዘን መሔድ እችላለን ወይስ ፈተና ላይ ልጆቻችንን ይዘን ነው ምንቀመጠው ምቹ ሁኔታ ከልተፈጠረልን እኔኔም ጨምሮ እራሳችንን ለማሻሻል12 አመት ሙሉ ተቸግረን የሰው ፊት አይተን ተምረን ልፋታችን በ ባዶ ሜዳ ሊቀር ነው የሚመለከተው አካል  ጉዳያችንን እዲያይልን  በአክብሮት እጠይቃለን
Forwarded from BTP CRYPTO PUMPS & SIGNALS (James Reed)
Our next Crypto Pump will be this Friday

💎 Platform: Hotbit.io
📅 Date: 23 September
Time: 5 pm GMT ( 6 pm UK time)
💵 The coin will be against USDT
💰Exp Growth: 1500%+

Friday pump is going to be absolutely crazy, with our new coin selection strategy making it easier for everyone to take home insane profits. GET READY 🤑🔥
​​Do you want to start earning on trading and get from $100 per day?

💎 Then our channel is especially for you - t.me/SignalOlympTrade_quotex_iqoption

Write to me if you want to learn a new trader's profession and start earning serious money on it!👇👇👇

💵 @Trader_Jhons
የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምን ለየት ያረገዋል?

- ማንም ሊሰርቀው አይችልም(ለፓለቲካ ጥቅም ሲሰረቀ እንደነበረው)!
- የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፈተናውን ሊያሰሩ አይችልም!
- ተማሪዎች ስልክ ይዘው አይገቡ ፤ ከግቢ መውጣት አይችሉ ፣ ጉዳዩ ተዘጋ!
- ፈተኞችን በሬ እያረዱ የሚያበሉ ፣ የገጠር ትምህርት ቤቶች ከሰሩ!
- የፈተናው ኮድ 6 እና ከዛ በላይ እንደሚሆን ነው፣ ጎበዝ ተማሪዎች አረፉ!
ባጠቃላይ የዘንድሮ በቂ ዝግጅት ያደረጉ ተማሪዎች እና በትክክል ተምረው እዚህ የደረሱ ብቻ የሚያልፉበት ነው። በተጨማሪም እንደከዚህ በፊት ሳይማር ለበሬ መዋጮ አዋጥቶ ዩንቨርስቲ መግባት ስለማይኖር በራሱ ትንሽ የሚጥር የማለፍ እድሉ ከፍተኛ ያረገዋል።
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች  በሙሉ

የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:-

2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና
የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ሲያደርጉ #መያዝ #የተፈቀደላቸው#መያዝ #የተከለከሉ እና #የጊዜ #ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን።
     
#መያዝ #የተፈቀደላቸው
✡️አንሶላ፣
✡️ትራስ ጨርቅ፣
✡️የማታ ልብስ፣
✡️ደረቅ ምግብ፣
✡️ልብስ፣ቦርሳ፣
✡️የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ
    
❷፣#መያዝ #የተከለከሉ
☸️ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ የሚቀዳ  ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ፤
☸️ካሜራ
☸️ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በድጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች(ታብሌት፣ኮሚፕዩተር፣ላብቶፕ፣ ስልክ፣አይፓድ፥ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ)
       
#የጊዜ #ሠሌዳ
✡️ማህበራዊ ሳይንስ $social science dep't
➤26_28/1/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤29/01/2015 ኦሬንተሽን
➤30/01/2015_02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።

✡️የተፈጥሮ ሳይንስ Natural Science dep't
➤05_06/2/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤07/02/2015 ኦሬንተሽን
➤08/02/2015_11/02/2015 ፈተናው
የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።
    
ተማሪዎች መረጃው እንዲደርሳቸው ሼር ያድርጉ።
መረጃው ከትምህርት ሚኒስተር ነው የተገኘው።

ፈተናውን በመረጋጋት አና በትኩረት በመስራት ጥሩ ውጤት እንድታመጡ እንመኛለን!

መልካም እድል
Open Doors is an Olympiad that will change your life!

Study at one of the best universities of Russia for free on Master's and doctoral (analogous to Ph.D.) programs in Russian or English. You can choose an educational program among many subjects from chemistry and physics to economics and linguistics. This is your chance to become a sought-after specialist and open a bright future for yourself!

Registration for Open Doors has already begun!

You can find more information about the subjects, rounds of the Olympiad, and participating universities on the website.
ከትምህርት ሚኒስተር የተላከ ማስተካከያ‼️

መስከረም 30/2014 ዓ.ም. ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 26-28 ተጠቃለው በመግባት መስከረም 29 ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡባቸው ዩኒቨርስቲዎች ገለጻ የሚደረግበት ዕለት መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል።

ሆኖም የእስልምና እምነት ተከታዮች መስከረም 28 የመዉሊድ በዓል አክብረዉ መስከረም 29/2015 ዓም እሁድ ጠዋት መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸዉ መሆኑን እና የፈተና እና ተያያዥ ጉዳዮች ገለጻ /Orientation/ ይህንን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እሁድ ከሰዓት በኋላ እንዲሰጥ መደረጉን በአክብሮት እየገለጽን የእምነቱ ተከታይ ተማሪዎችም ይህንን አዉቃችሁ በተጠቀሰዉ ሰዓት በመገኘት ገለጻ /Orientation/ እንድትከታተሉ እናሳስባለን።

🗣ትምህርት ሚኒስቴር
ተማሪዋን እንርዳት...አድሚሽን ካርዷን ባስ ውስጥ ጥላ ወረደች.. 😔

የ ጀነራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነቺው እና የፊታችን ሰኞ ሀገር አቀፍ ፈተና የምትወስድ RADIA EDIRIS BUNKA የተሰኘች ተማሪ አድሚሽን ካርዷን ባስ ውስጥ ጥላ ወርዳለች... ያለ አድሚሽን ካርዱ ሀገር አቀፍ ፈተና ላይ መቀመጥ አትችልም ለዚህም ሲባል የ ጀነራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምታውቁ ሰዎች ለትምህርት ቤቷ እንድታሳውቁላት በትህትና እንጥይቃቹዋለን 🙏🙏

አድሚሽን ካርዱን 0910222366 ጋር ይገኛል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
PPTK / PSYKOTIK PANDA TOKEN

POOCOIN PPTK :https://poocoin.app/tokens/0xf12c5e08c2032d16ec14c0df50548ade9f40b17a

💰Tax :Buy 10%Sell 10%

📌Tokenomics :
3% PSYKOTIK WALLET / PPBAG
2% WALLET MARKETING 
2% LP2% WALLET TEAM
1% KSOS

PPTK is the main token of the PSYKOTIK PANDA écosystèm.
PSYKOTIK PANDA is a media / communication / entertainment écosystèm.

👉 It will be used in the P2E game which will also use NFT cards (PPCARDS) available on ETH and BSC (DAPP BSC developed by INSIDE).
👉 The use of the developed tools will be accessible to PPTK owners...
👉 The token also benefits KSOS.Buyback of 1% of tokenomics every Sunday noon.
👉 It offers a random bonus to one of PPTOKEN's 50K+ holders.3% of the tokenomics is randomly given back every Sunday noon.

STAFF DOXED ( Premium Tg Accounts )

PSYKOTIK PANDA :T.me/psykotikpandaportal 
WEBSITE PPTK :https://www.psykotikpanda.com/pptoken
INSANE IDENTITY / INSIDE Www.team-inside.com

💩 POOCOIN KSOS :https://poocoin.app/tokens/0x090006ee9e12b646ce1ece6b18096c023ed38751
Forwarded from እፀ ፈውስ የባህል መዳኒት ቀማሚ
🎁 DS_tv ( ዲኤስ ቲቪ ) ለቴሌግራም ቤተሰቦቹ የገና ሰርፕራይዝ ይዞ መጥቷል አሁኑኑ ቻሌንጁን በመቀላቀል ከ 30,000 ብር ጀምሮ እስከ Iphone 14 pro max ይሸለሙ 🎉

🎉 እነሆ የገና በዓል ደረሰ ዲኤስ ቲቪ'ም በዓሉን በተለያዩ ሽልማቶች ሊያደምቅልዎ መጥቷል እንኳን አደረሳቹ ‼️

👉#ዲኤስቲቪ ቻሌንጅን ይቀላቀሉ የተለያዩ ሽልማትዎችን ያሸንፉ !!

👋 ቻሌንጁን ለመቀላቀል ይህን ያድርጉ ልብ ብለው ያንብቡ👇👇

1/ በመጀመርያ ከስር ባለው ሊንክ የ ዲኤስ ቲቪን የቴሌግራም ቦት ያስጀምሩ👇👇
https://t.me/Ds_tv_Gift_Bot?start=ar2526797359 https://t.me/Ds_tv_Gift_Bot?start=ar2526797359

2/ በመቀጠል የእኔ ልዩ መጋበዣ መልዕክት የሚለውን ምርጫ በመጫን የሚመጣልዎን ለእርሶ ብቻ የተዘጋጀችውን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ

3/ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት 1 ሰው በእርስዎ ምክንያት ወደ ዲኤስ ቲቪ ቴሌግራም ቦት ሲቀላቀል 500 ብር ይከፈልዎታል በቀን እስከ 30 ሰዎችን በመጋበዝ ሽልማትዎን ወደ 15,000ብር በቀን ማሳደግ ይችላሉ
::

👀 የሽልማት ህጎች እና የ እጣ ዝርዝ👇

🥉Bronze Level : ይህ ትንሹ የተሸላሚዎች ደረጃ ነው :: ከ [ 1 እስከ 30 ]ሰዎችን ሲጋብዙ በዚህ ደረጃ ውስጥ ይገባሉ ::
👉 በዚህ ደረጃ ቦቱ 1 ሰው በጋበዙ ቁጥር 500 ብር ያስብልዎታል በቀን 30 ሰው ደረስ በማስገባት እስከ 15,000 ብር ድረስ መስራት ይችላሉ

🥈🎖Silver Level : በዚህ ደረጃ ከ 30 ሰዎች እስከ 60 ሰዎች የጋበዙ ይገኙበታል ::
👉እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ቦቱ በ 1 ሰው 1,000 ብር ይከፍልዎታል::
እንዲሁም በቋሚነት በየቀኑ የ 1,000 ብር ደመወዝ ይከፍልዎታል በቀን 30 ሰዎች ድረስ በመጋበዝ አስከ 30,000 ብር ድረስ ያሸንፋሉ
👉እንዲሁም በተጨማሪ በ ቀን 1,000 ብር በወር እስከ 30,000 ብር ደመወዝተኛ ይሆናሉ

🥇🎖🏆Golden Level : ( ከ 60 በላይ ሰዎች የጋበዙ ይገኙበታል::
👉እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ምንም ተጨማሪ ሰዎችን መጋበዝ ሳይጠበቅብዎ ቦቱ በቀን 3,000 ብር በወር እስከ 90,000 ብር ይከፍልዎታል


መልካም ዕድል
ቻናላችንን መቀላቀል አይርሱ
👇👇
https://t.me/+HhK01_HdmW0wMGM0 https://t.me/+HhK01_HdmW0wMGM0
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ይገለፃል ?

በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሁለት ዙር ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ቀን እየጠየቁ ይገኛሉ።

የፈተናው ውጤት መዘግየቱን የሚገልፁት ተማሪዎች እና ወላጆች ትምህርት ሚኒስቴር ውጤቱ መቼ ይፋ እንደሚደረግ እንዲያሳውቅ ጠይቀዋል።

" የትምህርት ዓመቱ እየገፋ ነው ፤ ገና ከውጤት በኃላ ምደባ አለ ፤ ልጆቻችን ከመደበኛ ትምህርት ርቀው ቤት ከሆኑ በርካታ ሳምንታት አልፈዋል ፤ የሁሉም ውጤት ከ2ኛ ዙር ተፈታኞች ጋር ይገለፃል ቢባልም ዛሬም ድረስ ቀኑ መቼ እንደሆነ አይታወቅም ፤ የተማሪዎችን የትምህርት ዓመት ታሳቢ በማድረግ ቀኑ ቢገለፅ " ሲሉ ወላጆች መልዕክታቸውን ልከዋል።

መልዕክት የላኩልን አንድ የትምህርት ሚኒስቴር አመራር ፤ ምንም እንኳን ቁርጥ ያለው የውጤት መግለጫ ቀን ባይታወቅም ነገር ግን ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም።
@leyumerga
Do you enjoy reading this channel?

Perhaps you have thought about placing ads on it?

To do this, follow three simple steps:

1) Sign up: https://telega.io/c/Ethio_students1
2) Top up the balance in a convenient way
3) Create an advertising post

If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hello everyone 👋My name is David, I am the owner of this channel - https://t.me/+-8NDmnl1kSZmYjY0   My income is 8-14 thousand dollars a month . The main income is my habitual schemes!!!I have a private Telegram channel where I post my schemes for free and help others make money!If you want to earn with me, forget about loans / debts and start living for your own pleasure today, then subscribe 👇👇👇

https://t.me/+-8NDmnl1kSZmYjY0
https://t.me/+-8NDmnl1kSZmYjY0