Êthïø ሳቅ በሳቅ 😜
114 subscribers
Welcom To Saቅ Channel

✔️ Sak እና chewata ብቻ

✔️ No Sddb With Sddb አለ block

✔️ Alemawrat አይቻልም

✔️ 250 ሰው Add ያረገ Full Admin
Download Telegram
አንዷ ሴት ባሏ ኦፕራሲዮን

ካደረገ በኋላ "ለኔ ያለው ስሜት

ቀዝቅዞብኛል' ስትል ዶክተሩን

ፍርድ ቤት ከሰሰችው። ፍርድ

ቤቱ ዶክተሩን አስጠርቶ

ጠየቀው "ሴትዬዋ ባሌ

ኦፕራሲዮን ካደረገ በኋላ አብሮኝ

ተኝቶ አያውቅም የህክምና

ስህተት ሰርተሃል በሚል

ከሳሃለችና መልስህ ምንድ ነው?''

''ክቡር ፍርድ ቤት ምንም

የህክምና ስህተት አልተፈጠረም።

እኛ ኦፕራሲዮን ያደረግ ነው

ሰውዬው የዓይን ሞራ ግርዶሽ

ነበረበትና ሞራውን አንስተንለት

አጥርቶ ማየት በመጀመሩ ነው"
በመጨረሻም ተለያየን ፤ እሷም

የራሷን ወንድ አገኘች ፤ እኔም

እራሴን አገኘሁ
ልጅ ከእናቱ ጋ እየተወያየ ነው

ልጅ፡ “እማዬ አንቺ ሰው

የተፈጠረው ከ እግዚአብሔር

ነው ትያለሽ። አባቴ ደግሞ

ከጦጣ ነው ይላል፤ የትኛው

ነው እውነቱ?” ይላታል

እናት፡ “ልጄ መልሱ ቀላል ነው።

አባትህ ስለ እሱ ቤተሰብ

ነገረህ፤ እኔ ደግሞ ስለ እኔ

ቤተሰብ ነገርኩህ"
ጭንቅላቱ ትልቅ የሆነው ልጅ

ሴት እየጀነጀነ ፤ እስኪ ስለ“ራስህ” ንገረኝ

ስትለው ፤ ያው

እንደምታይው ግብዳ ነው

ብሏት እርፍ
አንድ ወንድ አስቀድሞ ወርዶ

ለሚስቱ የመኪናውን በር

ከከፈተላት ያለምንም ጥርጥር

ወይ መኪናው አዲስ ነው ወይ

ሚስቱ አዲስ ነች
የኑሮ ውድነት በዚህ ከቀጠለ

ባል ሚስቱን መች ነው

አግብተሽ ከቤት ምትወጭው

ማለቱ አይቀርም
አንዱ ወንድ አዲስ ሴት አግኝቶቤቱ ከወሰዳት በኋላ ፓንቷንማውለቅ ሲጀምር "እንዴ! ምን
ልታደርግ ነው?'' ስትለው"ፓንትሽን አጥቤ ላሰጣልሽ"
ጎረቤት፡ ስንት ልጆች አሉህ

አባት ፡ አራት ልጆች አሉኝ።

አንዱ መሀንዲስ ነው፣

ሁለተኛው ማስተርስ ዲግሪ

አለው፣ ሶስተኛው ዶክትሬት

ዲግሪ አለው፣ አራተኛው ሌባ

ነው።

ጎረቤት፡ ለምን ታዲያ ሌባውን

ከቤት አታባርረውም?

አባት፡ እንዴ ምን ነካህ ፤ እሱ

እኮነው የቤቱን ወጪ ቀጥ አርጎ

የያዘው ፤ ሌሎችማ ስራ

የላቸውም
ሁለት ሰው ቡና ቤት ውስጥ ሲራመዱ የመጀመሪያው ሰው እንዲህ አለ።
አንድ ብርጭቆ H20 እፈልጋለሁ ፣ ሁለተኛው ሰው ፣ “አንድ ብርጭቆ H20 እፈልጋለሁ ።
ከዚያም ሁለተኛው ሰው ሞተ.
አውቶቡስ የሚነዳ ሴት ባየሁ ቁጥር

ፈገግ ብዬ አስባለሁ እንደ ማህበረሰብ ምን ያህል በእኩልነት እንደመጣን አስባለሁ።

እና ከዚያ አውቶብስ ያልፈኛል።