ሊቨርፑል በ ኢትዮጵያ [መርሲሳይዶቹ]
9.11K subscribers
3.1K photos
2 videos
1 file
89 links
በኢትዮጵያ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ቻናል

➜ ዜናዎችን በፍጥነት
➜ ሁሉንም ጨዋታዋች በቀጥታ በፅሁፍ እና በቪዲዮ
➜ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን

ቻናሉን SHARE በማድረግ ለሁሉም ሊቨርፑል ደጋፊዎች ተደራሽ አድርጉ
Buy ads: https://telega.io/c/ETHIO_LIVERPOOL_1
Dm for paid promotion ፡ @Hryakose & @Thevisito
Download Telegram
ለንደን ስታዲየም ለጨዋታው ዝግጁ ነው!

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
90min በዚህ ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎች ግምታቸውን ሲያስቀምጡ ሊቨርፑል እና ዌስትሀም ጨዋታቸውን 2-2 ያጠናቅቃሉ ብለዋል።

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
የጨዋታ አሰላለፍ!

8:30||ዌስትሀም ከ ሊቨርፑል

🏟️ለንደን ስታዲየም
የመጀመሪያው አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃ
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ኦሊ ዋትኪንስ(31) እና ኮል ፓልመር)29) ብቻ ናቸው  ከ ሞ ሳላህ(26) በላይ የጎል ተሳትፎ ማድረግ የቻሉት።

King 👑

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ 11 ክሊንሽት ብቻ ነው ማስመዝገብ የቻልነው።

🇧🇷 አሊሰን ቤከር (9)
🇮🇪 ኬሚን ኬህለር(2)


@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
ዳርዊን ኑኔዝ ለሊቨርፑል በ£73 ሚ ከፈረመ በኋላ:-

90🎽 ጨዋታ
50⚽️🅰 የጎል ተሳትፎ

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
.🔴 Arne Slot ልክ እንደ ፔፕ ጋርዲዮላ አስደናቂ አጨዋወት የሚከተል ነው በጫዎታ ቁጥጥር እና በጫዎታ የበላይነት ላይ የተመሰረተ ተለዋዋጭ የ4-2-3-1 አጨዋወት መከተሉ ወደ ሊቨርፑል ሲመጣ ደሞ ለዚህ አጨዋወት ምሰሶ የሆኑ እንደነ ኢንዶ ማካሊስተር ያሉ ተጫዋቾች መኖራቸው እሱ ለሚፈልጉ አጨዋወት ተጨማሪ አቅም ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል💪

Arne Slot በተፈጥሮው የተለየ ፍልስፍና ያለው አሰልጣኝ እንደሆነ ይነገርለታል ቡድኑ አስጨንቆ መጫወትን እና የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ይዞ መጫወት የሚፈልግ አይነት ተጋጣሚን ትንፋሽ ማሳጣት/ፋታ የማይሰጥ አጨዋወት የሚከተል አሰልጣኝ ነው ለዚህም የክሎፕ 4-3-3 አጨዋወትን ይከተላል ነገር ግን በሱ ቡድን ላይ አጨዋወቱ ከክሎፕ በላይ ጫና የመፍጠር አቅም ያለው አጨዋወትን ይከተላል🔥

🔴እንግዲህ በቀጣይ አመት ሊቨርፑልን የሚያሰለጥነው አሰልጣኝ የጋርድዮላን እና የክሎፕን አጨዋወት የያዘ አስደናቂ አሰልጣኝ ነው

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
Who score የ35ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርጉ ከክለባችን ሮቦ ተካቷል።

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
🔵በካርዲፍ የውሰት ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ናት ፊሊፕስ በሊድስ ዩናይትድ እይታ ውስጥ ገብቷል

🎖Daily Mirror

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
የክለባችን ቀሪ 3 ጨዋታዎች!!

ስንት ነጥብ የምናሳካ ይመስላቹሀል?

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
ባለፉት 8 ጨዋታዎች 12 ግቦችን አስተናግደናል

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
ሊዊዝ ዲያዝ 🆚 ጃክ ግሪሊሽ
🔴64 ጨዋታዎች 🔵73 ጨዋታ
⚽️16 ግቦች ⚽️11 ግብ
🅰10 አሲስት 🅰11 አሲስት


@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
አዲሱ የክሎፕ ስዕል በመርሲሳይድ ጎዳናዎች ላይ🥹❤️

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
🚨አዲስ!

🔻 I የሊቨርፑል መልማይ ስታፍ አባል የሆነዉ ጆን አክተርበርግ ሊቨርፑልን የዉድድሩ አመት ሲጠናቀቅ የሚሰናበት ይሆናል።

ሊቨርፑል ለቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ በ2018 ላይ ወደ ገበያዉ ብቅ ሲል አሊሰን ቤከር ምርጡ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ነዉ ብሎ የለየዉ ጆን አክተርበርግ ነበረ።

ምንጭ፦ ጄምስ ፒርስ🥈

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892
እንደ ኮሪየር ዴሎ ስፖርት ዘገባ ከሆነ ሊቨርፑል ቪክቶር ኦሲሜንን ለማስፈረም ከሚፈልጉ የእንግሊዝ ክለቦች አንዱ ነው

ፒኤስጂ ተጨዋቹን ለማስፈረም ጠንካራ ፍላጎት ቢኖራቸውም የኦሲሜን ህልም በፕሪሚየር ሊግ መጫወት ነው

@ETHIO_LIVERPOOL_1892
@ETHIO_LIVERPOOL_1892