Ethio islamic media🕌🕋
98 subscribers
72 photos
11 videos
7 files
49 links
Oh Allah I want to take a minute not to ask any thing from u, but simply to say Thank u for every thing

ለአስተያየት👉👉👉👉 @AmetullahBot
Download Telegram
Wdoch endet nachu
Ethio islamic media🕌🕋
Oh Allah I want to take a minute not to ask any thing from u, but simply to say Thank u for every thing

ለአስተያየት👉👉👉👉 @AmetullahBot
https://t.me/Ethio_islamic_media
ፈገግታ ሱና ነዉ

ረሱል (ሰ.አ.ወ) ጨዋታ ላይ የማይጎረብጡ ናቸዉ

አድ ቀን ከሶሃባወቻቸዉ ጋር ተቀምጠዉ ቴምር እየበሉ ጨዋታ ይዘዋል
ከፊታቸዉ የተቀመጠ አድ ሶሃባ ሊቀልዳቸዉ ፈልጎ የቴምር ፍሬ አየበላ ፍሬዉን ፊታቸዉ ላይ ሳያዩት ያስቀምጣል
አሁንም ይበላና ፍሬዉን ከሳቸዉ ፊት ያስቀምጣል

መጨረሻ ላይም ያ ረሱለሏህ ዛሬ ያለ ወትሮ ብዙ ተመገቡኮ አላቸዉ

እሳቸዉም ዝቅ ብለዉ ከፊታቸዉ ያለዉን የቴምር ፍሬወች ሲመለከቱ በዛባቸዉ

ሶሃባዉም ወደተቀመጠበትም ሲመለከቱ ምንም የቴምር ፍሬ የለም........ሁሉም ያለዉ እሳቸዉ ፊት ነዉ

ረሱል (ሰ.አ.ወ) ነገሩ ፈገግ አሰኛቸዉና...እዲህም አሉት

የኔ ይሄ ሁሉ ቴምር መብላት ብቻ ሳይሆን ያተ ከነ ፍሬዉ መዋጥህም ይገርማል

https://t.me/Ethio_islamic_media
Ethio islamic media🕌🕋 pinned «ፈገግታ ሱና ነዉ ረሱል (ሰ.አ.ወ) ጨዋታ ላይ የማይጎረብጡ ናቸዉ አድ ቀን ከሶሃባወቻቸዉ ጋር ተቀምጠዉ ቴምር እየበሉ ጨዋታ ይዘዋል ከፊታቸዉ የተቀመጠ አድ ሶሃባ ሊቀልዳቸዉ ፈልጎ የቴምር ፍሬ አየበላ ፍሬዉን ፊታቸዉ ላይ ሳያዩት ያስቀምጣል አሁንም ይበላና ፍሬዉን ከሳቸዉ ፊት ያስቀምጣል መጨረሻ ላይም ያ ረሱለሏህ ዛሬ ያለ ወትሮ ብዙ ተመገቡኮ አላቸዉ እሳቸዉም ዝቅ ብለዉ ከፊታቸዉ ያለዉን የቴምር…»
NATO(North Atlantic Treaty Organization) Members

Albania, Belgium, Bulgaria, Canada, Croatia, Czech Republic, Denmark, Estonia, France, Germany, Greece, Hungary, Iceland, Italy, Latvia, Lithuania, Luxembourg, Montenegro, Netherlands, North Macedonia, Norway, Poland, Portugal, Romania, Slovakia, Slovenia, Spain, Turkey, United Kingdom, United States.

@Worlddhistory
@Worlddhistory
Ghaznavid dynasty
(977–1186 CE)

Dynasty of Turkic origin that ruled in Khorāsān (in northeastern Iran), Afghanistan, and northern India.

The founder of the dynasty was Sebüktigin (ruled 977–997), a former Turkic slave who was recognized by the Sāmānids (an Iranian Muslim dynasty) as governor of Ghazna (modern Ghaznī, Afghanistan). As the Sāmānid dynasty weakened, Sebüktigin consolidated his position and expanded his domains as far as the Indian border. His son Maḥmūd (ruled 998–1030) continued the expansionist policy, and by 1005 the Sāmānid territories had been divided. The Oxus River (Amu Darya) formed the boundary between the two successor states to the Sāmānid empire, the Ghaznavids ruling in the west and the Qarakhanids in the east.

Ghaznavid power reached its zenith during Maḥmūd’s reign. He created an empire that stretched from the Oxus to the Indus valley and the Indian Ocean; in the west he captured (from the Būyids) the Iranian cities of Rayy and Hamadan. A devout Muslim, Maḥmūd reshaped the Ghaznavids from their pagan Turkic origins into an Islamic dynasty and expanded the frontiers of Islam. The Persian poet Ferdowsī (d. 1020) completed his epic Shāh-nāmeh (“Book of Kings”) at the court of Maḥmūd about 1010.

Maḥmūd’s son Masʿūd I (reigned 1031–41) was unable to preserve the power or even the integrity of the Ghaznavid empire. In Khorāsān and Khwārezm, Ghaznavid power was challenged by the Seljuq Turks. Masʿūd suffered a disastrous defeat at the Battle of Dandānqān (1040), whence all the Ghaznavid territories in Iran and Central Asia were lost to the Seljuqs. The Ghaznavids were left in possession of eastern Afghanistan and northern India, where they continued to rule until 1186, when Lahore fell to the Ghūrids.

Little survives of Ghaznavid art, but the period is important for its influence on the Seljuq Turks in Iran and on later Islamic art in India. The Ghaznavids introduced the “four eyvān” ground plan in the palace at Lashkarī Bāzār near Lashkarī Gāh, on a plateau above the Helmond River, just north of Qalʾeh-ye Best, Afghanistan. An eyvān is a large vaulted hall, closed on three sides and open to a court on the fourth. The motif of a court surrounded by four eyvāns dominated Seljuq mosque architecture and was used continually through the Timurid and Ṣafavid periods in Persia. The victory tower of Masʿūd III (built 1099–1115) is a precursor of the Seljuq türbe, or tomb-tower. Of its two original stories, the remaining one is largely covered with ornamental inscription. Excavations at the site of the palace at Lashkarī Bāzār have uncovered figurative paintings whose stylistic elements are similar to early Seljuq work.

@Worlddhistory
@Wooorldddhistoooory_bot
በደስታህ ለሚደሰተው፣
በሳቅህ ለሚስቀው፣
ፈገግታህ ፈገግ ለሚያሰኘው፣
እርጋታህ ለሚያረጋጋው፣
ስኬትህን እንደራሱ ለሚቆጥረው ለእርሱ ሙሉ ትኩረትህን፣ ጊዜህንና እገዛህን ለግሰው። ምክንያቱም በየትኛውም ቦታና ሰዓት የምታገኘው ሰው አይደለምና።

አዎ! ጀግናዬ..! ላንተ ውዱ ሰው ዋጋ የሚሰጥህ፣ በፊቱም ሞገስ ያለህ ሰው ነው። በእርምጃው ሁሉ ደጋፊውና አበርታቹ፣ የደስታው ምንጭም ሁንለት።
ለሃዘንህ ምንጭ ከሚሆኑት ይልቅ የደስታህ ምክንያቶች ወደሆኑት ፊትህን አዙር፤ ትኩረትንም ወደነርሱ አድርግ።
🦋 ከእለታት ባንዱ ቀን 🦋
ልክ እንደ ሁልጊዜው ነገን እያለምኩኝ
ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ እያደረኩኝ
ድካሜን ላራግፍ እኔ ጋደም አልኩኝ

ያ ያለምኩት ነገ ልክ ሊደርስ ሲል
ከባድ ነገር መጣ ህልም የሚመስል

ተስፋ የሚያስቆርጥ ልብን የሚያደማ
ድንገት ተከበብኩኝ በጥቁር ጨለማ

እጅጉን የሚያም ሂወትን ሚያስጠላ
የክብደቱ ብዛት የሚያሳጣ መላ

ሀቅ ነገር ሁኖ ለማመን የሚከብድ
በማይታይ እሳት ልብን የሚያነድ

ታዲያ ይህ አንድ ቀን መቼም ማይረሳ
ጥሎብኝ አለፈ ትልቁን ጠባሳ

ተሸፍኖ ያለ በውሸት ፈገግታ
ትልቅ ቁስል አለ እጅግ የበረታ

ህመሙን መቋቋም ምን ከባድ ቢሆንም
ግራ ቢያጋባም መፍትሔ ቢጠፍም
አላህ ካንተ ሌላ መመለሻ የለም

አንተ ነህ ያረከው ውሳኔው ያንተ ነው
አሳዛኝ ቢሆንም ሁሉም ለበጎ ነው ።
°°°°°°°°°°°°°

My Last Job Interview🙈

#OFFICER:- What is your name?
#Me :- M.P. sir
#OFFICER:- In full please
#Me:- Marvin Paul
#OFFICER:- Your father's name?
#Me:- M.P. sir
#OFFICER:- What does that mean?
#Me:- Martin Paul
#OFFICER:- What is your qualification?
#Me:- M.P.
#OFFICER:- (😡) What is that?!!!
#Me:- Maths and Physics
#OFFICER:- So why do you need a job?
#Me:- It is because of M.P. sir
#OFFICER: Meaning?
#Me:- Money Problem
#OFFICER:- Would you explain yourself and stop wasting my time? What's your personality like?
#Me: MP sir.
#OFFICER: And what is that?
#Me:- Marvelous Personality
#OFFICER:- I see... I will get back to you.
#Me:- Sir, how was M.P. sir?
#OFFICER:- And what's that again?
#Me:- My Performance.
#OFFICER:- I think you have M.P.
#Me:- What’s that?
#OFFICER:- Mental Problem!!!😂😂😂
❥••••••ደግነት•••••••✧
☞••ለሌሎች መስጠት ከምትችላቸው ትልቅ ስጦታዎች አንዱ ነው፥እርዳታ ለሚሻ ሰው የ እርዳታ እጅህን ዘርጋለት
#ነገር ግን በምላሹ இ
☆ከነሱ ምስጋናን አትጠብቅ ምክንያቱም ከልብ የመነጨ ደግነት የሚገለፀው ለጋስነትን እንደ ውለታህ በመቁጠር አይደለም እና
❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️
ውሏችን በቸርነታቸው ወደር በሌላቸው ሀቢቢ ላይ ሰለዋት፣ በካህፍ፣በዱዓ ፣በመልካም ቸርነት የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ራስህን ዉደድ።
ራስህን ዉደድ ስልህ ምን መሰለህ ....
* በሰው ለመወደድ አትልፋ፣
* እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው ብለህ ለማሳመን አትድከም፣
* ከግትር ሰው አትከራከር፣
* ስለ መጪው ጊዜ አትጨነቅ፣
* ጥለዉህ ስለሄዱት አታስብ፣
* ሥምህን ያጠፉትን እርሳ፣
* ለመታወቅ አትፍጨርጨር፣
* መጥፎ ጥርጣሬን ራቅ፣
* ሰው ስለኔ ምን አለ አትበል፣
* የሰዉን ነዉር አትከተል፣
* መጥፎ ስብስብ አትቀላቀል፣
* ብቸኝነትን አዘውትር፣
* ጊዜህ በአግባቡ ተጠቀም፣
💚 የጥሩ ጓደኛ ምሳሌ ልክ
እንደ #ሸንኮራ ነው ....!

=> ሸንኮራን ብትሰብረው
=> ብትቆርጠው
=> ብታደቀውም
☞ ጣፋጭ ጣዕሙን ከመለገስ
አይቆጠብም ፡፡

በተመሳሳይ ጥሩ ጓደኛህን ....
ብትጎዳው ፣ ብታሳዝነው ፣
ብትበድለውም ላንተ ጥሩ
ከመሆን አይወገድም ..!

#አላህ_መልካም_ጓደኛን_ይወፍቀን ..!
🌺ከዱንያ ቀናት ሁሉ በላጮቹ የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት ናቸው።
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
======
በውስጥህ ያላወጣሀው ለ ጌታህ ያልነገርከው ነገር እያለ አነዚህ ወርቃማ የዙል ሂጃ ቀናት እንዳያልፉህ!

ጭንቀትህን...ሃዘንህን...ስጋትህን ....ፍርሀትህን...ንገረው እሱ ሁሉንም ያስወግድልሀልና!

ረበል ዓለሚን እንዲህም ይልሀል
አንተ የአር-ራህማን ባሪያ....
"أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ "
"አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?"
[ሱረቱ ዙመር:36]

https://t.me/Ethio_islamic_media
የዙልሒጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 / June 30/2022
ብሎ ይጀምራል

ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ ቀናት ናቸው። ማለትም አስሩ የዙልሂጃ ቀናት» አልባኒ ሰሂሁል ጃሚዕ 1133 ላይ አስፍረውታል

ከነገ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ ቀናት በኢባዳ እናሳልፋቸው!

https://t.me/Ethio_islamic_media
للهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد