Ethio Hackers
869 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
👨🏿‍💻What is Hacking?👩🏿‍💻

Hacking is identifying weakness in computer systems or networks to exploit its weaknesses to gain access.But as a hacker this will not be the enough definition for what the term hacking is because hacking is not limited on computer or networks it might be some thing easy and near to you that is maybe you door lock or your locker lock if you can open it in the differnt way or #ALGORITHM that the manufacturing company announced then you can call #HACKER Other Example of Hacking: Using password cracking algorithm to gain access to a system
since we will going to talk more on computers we will break down terms asscciated with computers.
@prohackersboss
Computers have become mandatory to run a successful businesses. It is not enough to have isolated computers systems; they need to be networked to facilitate communication with external businesses. This exposes them to the outside world and hacking. Hacking means using computers to commit fraudulent acts such as fraud, privacy invasion, stealing corporate/personal data, etc. Cyber crimes cost many organizations millions of dollars every year. Businesses need to protect themselves against such attacks.
Share share

@prohackersboss
@prohackersboss
ሀከሮች ”ʜᴀᴄᴋᴇʀ” በቀላል የሀኪግ ”ʜᴀᴄᴋɪɴɢ” ስልት ተጠቅመው፣ የዕርሶን የግል ያልተፈቀዱ መረጃዎች ምን አልባትም እርሶ ለመግለጥ የማይፈልጉት መረጃዎችን ሊያውቁት ይችላሉ። በብዛት የተለመዱትን ወይም የሚታወቁትን የሀኪግ ስልቶች ለምሳሌ፦ ᴘʜɪsʜɪɴɢ፣ ᴅᴅᴏs፣ ᴄʟɪᴄᴋᴊᴀᴄᴋɪɴɢ ወዘተ… የመሳሰሉትን ለደህንነቶ ማወቁ የሚበጅ ነገር ነው።

ስነ-ምግባር የጎደለው ሀከሮች፣ የሲስተምን በሀሪያት በመለወጥ እና የፕሮግራም ክፍተቶቹን በመበዝበዝ ያልተፈቀደ መረጃን ለማግኘት የሚደረጉት ተግባር ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ያልተፈቀዱ መዳረሻዎችን ለማግኘት ሀኪግ በርካታ እድሎችን ለሀከሮች በማቅረብ ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደ የክሬዲት ካር ዚርዝሮች፣ የኢሜል አድራሻ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማወቅ ይችላሉ።

ስለዚህ፣ የእርስዎን የግል መረጃ ባልተፈቀደላቸው መንገድ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሀኪግ ስልቶች አንዳንዶቹን ማወቅ ያስፈልጋል።

ᴋᴇʏʟᴏɢɢᴇʀ

ኪሎገር(ᴋᴇʏʟᴏɢɢᴇʀ) በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ የሚጫኑትን ቁልፎች እና የቁልፎችን ቅደም ተከተል የማስታወሻ መዝግብ ፋይል ውስጥ በኮምፒውተሮ ላይ ፅፎ የሚያስቀምጥ ቀላል ሶፍትዌር ነው። እነዚህ የማስታወሻ መዝግብ ፋይሎች ሌላው ቀርቶ የግል ኢሜል አድራሻ እና የይለፍ ቃሎችን”ᴘᴀssᴡᴏʀᴅs” የያዙ ሊሆን ይችላል።

የኦላይን ባንኪግ ”ᴏɴʟɪɴᴇ ʙᴀɴᴋɪɴɢ” ድረ-ገጾች የራሳቸውን ምናባዊ ሁለገብ የቁልፍ ሰለዶችን(ᴠɪʀᴛᴜᴀʟ ᴋᴇʏʙᴏᴀʀᴅs) አማራጭ እንድትጠቀሙ መስጠታቸው ዋነኛ ምክንያት ኪሎገር ነው።

ᴅᴇɴɪᴀʟ ᴏꜰ sᴇʀᴠɪᴄᴇ (ᴅᴏs/ ᴅᴅᴏs)

የአገልግሎት ክልከላ ጥቃት አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ድረ-ገጽን ወይም ሰርቨርን(sᴇʀᴠᴇʀ) አገልግሎት መስጠት ኢዲያቆም በብዙ የአገልግሎት ጥያቄዎች በማጥለቅለቅ ሰርቨሩ ሁሉንም ጥያቄዎች በአንድ ጊዜ ውስጥ ማስተናገድ የማይችልበት ደረጃ በመፍጠር እና በመጨረሻም ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ ማድረግ ነው።

ሀከሮች ለᴅᴅᴏs ጥቃት ሲባል ብዙውን ጊዜ ቦትኔትን(ʙᴏᴛɴᴇᴛs) ወይም ዞምቢ(ᴢᴏᴍʙɪᴇ) ኮምፒውተሮችን በስራ ላይ ያውላሉ፣ እነዚህ ብቸኛው ስራቸው ለጥቃት በታቀደው ሲስተም ላይ በጥያቄ መልእክቶች ማጥለቅለቅ ነው።

ᴡᴀᴛᴇʀʜᴏʟᴇ ᴀᴛᴛᴀᴄᴋs

እርስዎ የዲስከቨሪ ወይም ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ትልቅ አድናቂ ከሆኑ፣ የወተርሆል(ᴡᴀᴛᴇʀʜᴏʟᴇ) ጥቃትን በቀላሉ ልታገናኙት ትችላላቹ። ቦታዎችን መመረዝ፣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ፣ ሀከሮች የጥቃት ኢላማ በሚያደረጉት በጣም ተደራሽ የሚሆነውን አካላዊ ክፍል ላይ ጉዳት ያደርሳሉ።

ለምሳሌ፦ አንድ ወንዝ ምንጭ ከተመረዘ፣ በበጋ ውቅት ሙሉ የእንስሳት ዝርያን ይጎዳል። በተመሳሳዩ ሀከሮች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማጥቃት ለግኘት በጣም የቀረበውን አካላዊ  ቦታን የጥቃት ኢላማ ያደርጋሉ። የዚህ ጥቃት ውስጥ ኢላማ የሚሆኑት የተወሰኑ ቡድኖች(ተቋም፣ ኢንዱስትሪ ወይም ክልል) ናቸው። በዚህ ጥቃት ውስጥ፣ ጥቃት አድራሽው የኤላማው ቡድኖች አብዝተው የሚጠቀሟቸውን ድረ-ገጾችን ይገምታል ውይም ይከታተላል እና አንድ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑትን በማልዌር ”ᴍᴀʟᴡᴀʀᴇ” ያጠቃል። በመጨረሻም በኢላማው የተቀዱት ቡድን አባላት ይጠቃሉ።

ꜰᴀᴋᴇ ᴡᴀᴘ(ᴡɪʀᴇʟᴇss ᴀᴘᴘʟɪᴄᴀᴛɪᴏɴ ᴘʀᴏᴛᴏᴄᴏʟ)

ለቀልድ እንኳን፣ ሀከሮች የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር የሚፈጥር ሶፍትዌር ሊጠቀሙ ይችላሉ። ይህ የተፈጠረው የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ከትክክለኛው ለህዝብ ይፋ ከሆነው ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ቦታ ጋር ይገናኛል። አንዴ ከዚህ የውሸት ገመድ-አልባ ግንኙነት መስመር ጋር ግንኙነት ከፈጠራቹ፣ ሀከሮች መረጃቹን በሙሉ ማግኘት ይችላሉ። ልክ ከላይ በተጠቀሰው ሁኔታ አይነት።

ᴇᴀᴠᴇsᴅʀᴏᴘᴘɪɴɢ (ᴘᴀssɪᴠᴇ ᴀᴛᴛᴀᴄᴋs)

ከሌሎች በፈጥሮ ተፅኖዊ(ᴀᴄᴛɪᴠᴇ) ጥቃቶች በተለየ፣ ተፅኖ አልባ(ᴘᴀssɪᴠᴇ) ጥቃቶችን በመጠቀም፣ ሀከሩ ጥቂት የማያስፈልጉ መረጃዎችን ለማግኘት የኮምፒውተር ስርዐቶችን እና ኔትዎርኮችን ብቻ ይቆጣጠራሉ።

ከኢቭስድሮፒግ ጥቃት ጀርባ የሚኖረው ፍላጎት ሲስተምን ለማበላሸት አይደለም፣ ነገር ግን ሳይታወቅባቸው በጥንቃቄ ጥቂት መረጃዎችን ለማግኘት ነው።

ᴘʜɪsʜɪɴɢ

ፊሽግ አንዱ የሀኪግ ስልት ሲሆን፣ ሀከሩ በስፋት ተደራሽ ድረ-ገጾችን አስመስሎ የውሸት ድረ-ገጽ ኮርጆ ይሰራና የጥቃት ኢላማውን ለማጥመድ አትኩሮት መሳቢያ መልእክት በማካተት ሊንክ(ʟɪɴᴋ) ወይም ማስፈንጠሪያ ይልክለታል። ተጠቂው አንዴ ʟᴏɢɪɴ አድርጎ ለመግባት ሲሞክር ወይም የተወሰኑ ዴታዎችን ካስገባ፣ ሀከሩ የተጠቂውን የግል ድብቅ መረጃ በውሸቱ ድረ-ገጽ ላይ በሚሰራው ቶርጃን”ᴛʀᴏᴊᴀɴ” በመጠቀም ማግኘት ይችላል።

ᴠɪʀᴜs, ᴛʀᴏᴊᴀɴ ᴇᴛᴄ…

ቫይረሶች ወይም ቶርጃኖች አደገኛ የሶፍቴር ፕሮግራሞች ሲሆኑ፣ በተጠቂው ሲስተም ውስጥ ይጫኑና የተጠቂውን መረጃዎች ወደ ሀከሩ መላክ ይጀምራሉ።

ᴄʟɪᴄᴋᴊᴀᴄᴋɪɴɢ ᴀᴛᴛᴀᴄᴋs

ክሊክጃንኪግ በተጨማሪ በሌላ ስም ይታወቃል፣ ᴜɪ ʀᴇᴅʀᴇss። በዚህ ጥቃት፣ ሀከሩ ተጠቂው ሊነካው ወይም ክሊክ ሊያደረጋቸው የሚገቡ ትክክለኛ በይነገጾችን”ᴜsᴇʀ ɪɴᴛᴇʀꜰᴀᴄᴇ” ይደብቃል። በሌላ ቃል፣ጥቃት አድራሹ ተጠቂው ክሊክ በማድረግ በትክክል ሊያገኝ ያላቀደው ወደሆነ ድረ-ገፅ ውስጥ ይጠልፈዋል። ነገር ግን ሀከሩ ተጠቂው እንዲገባለት የሚፈልገው ድረ-ገጽ ነው።

ᴄᴏᴏᴋɪᴇ ᴛʜᴇꜰᴛ

ኩኪስ “ᴄᴏᴏᴋɪᴇs” በብራውዘሮች ወይም የድረ-ገጾች ማሰሻ ፕሮግራሞች ላይ ለምሳሌ፦ የጎበኘናቸው ድረ-ገጾች ማስታወሻ ወይም የአሰሳ ታሪክ፣ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ የምንጠቀምባቸው የተጠቃሚነት ስም(ᴜsᴇʀɴᴀᴍᴇ) እና የይለፍ ቃሎች(ᴘᴀssᴡᴏʀᴅs) የመሳሰሉትን የግል ዴታዎችን መዝግቦ የሚይዝ ፕሮግራም ነው። ታዲያ ሀከሩ አንዴ የናንተን ኩኪስ ማግኘት ከቻለ፣ በራሳቹ ብራውዘር ላይ እራሱን እንደ እናንተ በማድረግ የተፈቀደለት ተጠቃሚ መሆኑን በማረጋገጥ በናተ ዴታ መጠቀም ይችላል።

ʙᴀɪᴛ ᴀɴᴅ sᴡɪᴛᴄʜ

ʙᴀɪᴛ እና sᴡɪᴛᴄʜ የሀኪግ ስልት በመጠቀም ፣ ሀከሩ ተንኮል አዘል ፕሮግራሞችን ያሰራጫል ታዲያ  ግን ተጠቃሚዎች ትክክለኛ የተረጋገጠ ፕሮግራም እንደሆነ ያምናሉ። በዚህ መንገድ፣ ይህን ተንኮል አዘል ፕሮግራም በኮምፒውተራቹ ላይ ስትጭኑት፣ ሀከሩ በኮምፒውተራቹ ላይ ያልተፈቀደለትን መዳረሻ ፍቃድ ያገኛል። ኮፒ ራይት ጠብቁ

@ethio_hack
@ethio_hack
🎭ብዙ ሀከሮች የአንድሮይድ ስልካችንን ለመጥለፍ ተመርጭ የሆነው መተግበሪያ Androrat ነው ይላሉ ።
🖥Androrat (Android Remote Administration Tool)፦በjava የተጻፈ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
🎱 ይህ መተግበሪያ የተሰራው ወላጆች ልጆቻቸውን የAndroid operating system እንዲቆጣጠሩ ነዉ ።
🖥የህ የኮምፒውተር መተግበሪያ (Androrat apk binder)የርሱ የሆኑ malaware program አለው
🖥(androrat apk binder )ታዋቂ ከሆነ ከአንድ አንድሮይድ አፕሊኬሽን ጋር (telegram,gallery...) የራሱን ማልዌር በማካተት የአንድሮይድ መተግበሪያ ዉሰጥ የራሱን ስራ ይሰራል
ምን ምን ሓክ (hacke)እናራጋለን 🔴ነገሮችን በዋነኝነት ሃክ ማረግ ይቻላል
🔴contactማስተካከል ,መሰረዝ ,መመዝገብ ይቻላል
🔴 በሰዉየዉ ስልክ ኢንተርኔትመጠቀም ይቻላል
🔴 vibrate ማረግ ይቻላል
🔴 ሚሴጅ ማንበብ ,መጻፍ
🔴 ስልኩ የለበትን ቦታ ማወቅ በGps ተጠቅመን
🔴 የስልኩን ፊተኛ እና የሗላ ኮሜሪ video መቅዳት ወይንም live መቅዳት
🔴 ፎቶ ማንሳት
🔴 በሰዉየዉ ስልክ መደወል
🔴 ድምጽ መቅዳተ እንችላለን

🗣share & join us
@ethio_hack
@ethio_hack
ኢንተርኔት ላይ በደንብ ያስተዋልኩት ነገር

📌የኢንተርኔት ኦንላይን አጭበርባሪዎች ከሚበዙባቸው ሀገሮች
-ህንድ
-ናይጄሪያ

📌በግራፊክስና በIllustrator በጣም ችሎታ ካላቸው ሀገራት ውስጥ
-ኢንዶኔዥያ

📌በArtifial intelligence እና Robotics በጣም ችሎታ ያላቸው
-ጃፓን
-አሜሪካ

📌Youtube ላይ Video በጣም Upload ከሚያደርጉ ሀገራት ውስጥ
-ህንድ
-አሜሪካ

📌ምርጥ Videographer ካላቸው ሀገራት ውስጥ
-አሜሪካ
-ኢንዶኔዥያ

📌ምርጥ የሞባይል ጥገና ባለሙያ እና ቴክኒሺያን ካለባቸው ሀገራት
-ህንድ
-ቻይና
-ፓኪስታን

📌ምርጥ ሀከሮች ካሉባቸው ሀገራት ውስጥ
-ራሺያ
-አሜሪካ
-ህንድ
-ቻይና

📌ኢንተርኔትን ወደ ገንዘብ የቀየሩ ብዙ ሰዎች ያሉባት ሀገር
-ህንድ

📌ኢንተርኔትን ለማይረባና ለዝባዝንኬ ወሬ የተጠቀሙበት ሰዎች የሚበዙባት ሀገር
-ኢትዮጵያ

📌Mathematicsን እንደውሀ የጠጡ ዜጎች የሚበዛባት ሀገር
-ህንድ

📌የራሳቸውን ሰው ለመርዳት ብዙ ጊዜ ደስተኛ ሆነው የሚያግዙ ሰዎች ከሚበዙባት ሀገር
-ራሺያ
-ህንድ

📌ኢንተርኔትን ሀገር ለማፍረስ የሚጠቀሙ ዜጎች የሚበዛባቸው ሀገራት
-ኢትዮጵያ

📌በቴሌኮሚኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዘርፍ መቼም የማያልፍላቸው ሀገራት
-ኢትዮጵያ

📌በጣም ችሎታ ኖሯቸው ምንም መውጣት ያልቻሉባቸው ሀገራት
-ኢትዮጵያ

ይቀጥላል....
Forwarded from Ethio fun via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌹በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን ለመጥለፍ ተመራጭ የሆነ መተግበርያ "Androrat" ይባላል።

👨‍💻 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።

👨‍👩‍👧‍👦 ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።

👩‍💻 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል።

"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል ⤵️

1⃣ የአንድን ሰው ስልክ የ #Contact መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት ..

2⃣ ስልኩ vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..

3⃣ በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት መጠቀም ...

4⃣ መልእክት (message) መላክ , እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ..

5⃣ በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ ማወቅ.. )

6⃣ ያለምንም ምልክት በስልኩ ፊተኛ እና የሃላ ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል

7⃣ ፎቶ ማንሳት

8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል

9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም live ማዳመጥ

@ethio_hack
✳️ ሰላም የMame Tech ቤተሰቦች ዛሬ ነፃ የቴሌግራም Like & View እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ እናሳያቹሀለን።

◽️ Fake View እና Like ለማግኘት ደግሞ NitroSeen የሚባል ቦት በጣም አሪፍ ነው። አጠቃቀሙ ቀላል ነው ቀጥታ ከስር ከለው ሊንክ ሄደው Start ሲሉት በነፃ 300 Coin ይሰጣችኋል በ300 Coin Like ከፈለጋችሁ 6Like እና View ከፈለጋችሁ 300 View ማግኘት ትችላላችሁ።

◽️ በዚህ ቦት ብዙ Coin ለማግኘት በእናንተ Referal Link ሰውን መጋበዝ አለባችሁ 1ሰው ስትጋብዙ 300 coin ይሰጣችኋል።

Bot Link:
https://t.me/NitroSeenBot?start=1144535026

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
com.instabridge.android.apk
31.9 MB
ይሄ app Instabridge ይባላል። አፑ #WiFi_ሀክ ማርጊያ app ሲሆን በጣም ቀላልና ምርጥ app ናት።

አለም ላይ ከ50 ሚሊየን ሰው በላይ እየተጠቀመው ነው። #ቪዲዮውን ቡሀላ እለቅላቹሀለው

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hack Telegram with Metasploit in Kali linux

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
🌹ቴሌግራም ይዟቸው የመጣው አዳዲስ ነገሮች

1,Comment

2, new Search

3,Sticker's

🌹ቴሌግራም አሁን ላይ በዓለም '500 ሚሊዮን' ተጠቃሚዎች ያሉት እና ከ10 በብዛት ዳውንሎድ ከተደረጉ መተገበሪያዎች አንዱ መሆን ችሏል።

🌹ቴሌግራም'አዲሶቹን 'ለመጠቀም በመጀመሪያ አሁን ላይ እየተጠቀማችሁ የምትገኙትን መተግበሪያ PlayStore ላይ ገብታችሁ #update ልታደርጉት ይገባል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
🍭 #ኦርጂናል(Original) እና #ፌክ(ፎርጂድ) #ሚሞሪ(Memory) ካርድ እንዴት መለየት ይቻላል?

🕳ኦርጂናል ሚሞሪ ከፌኩ በምን ይለያል?

🧿1ኛ. ኦርጂናል ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን ውስጥ በማስገባት ፎርማት(Format)
ማድረግ ነው። ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም
ችግር ይጨርሳል።ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኤረር(Error) ቦክስ ያሳያችሁና
ይቋረጣል።

🧿2ኛ.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ ወይም በስልኮ ወደ ሚሞሪው ፍይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን
ፊልም ወይም ሌላ ፍይል ወደ ገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት
ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ በጣም በዛ ከተባለ 5 ደቂቃ
ይወስዳል ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ 10 - 30 ደቂቃ ሊወስድ ይችላል። ይህ ማለት ሚሞሪው በጣም ደካማ ነው ማለት ነው።
🧿3ኛ.ሶስተኛው መንገድ ደሞ ስልካችን ውስጥ በማስገባት ይህን SD insight የተባለ አፕፕ(App) ተጠቅመን ማወቅ እንችላለን።አፑን ዳውንሎድ ካደረግን በኋላ ስልካችን ውስጥ ሚሞሪ አስገብተን ይህን አፕፕ ስንከፍተው ስለ ሚሞሪው ምርት
መረጃ ካሳየን ሚሞሪው ኦርጂናል ነው ማለት ነው።
ለምሳሌ ሲሪያል ቁጥር እና የትአይነት እንደተመረተ እናም ሌሎችን ማለቴ ነው ። ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ምንም መረጃ አያሳየንም ። ይህ ማለት ሚሞሪው
የት እንደተመረተ እና ሲሪያል ቁጥር የለውም ማለት ነው። ስለዚህ የማይታወቅ ሚሞሪ ነው ማለት ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌹እንዴት አርገን kali linux መጫን እንችላለን። || how to install kali linux in windows

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Channel photo updated
​​💎ውድ የEthio Hacker ቤተሰቦቻችን የFacebook እና የTelegram አካውንት Hack ይደርጋል ወይስ አይደርግም ለሚለውን ጥያቄ መልስ ይዤላቹ መጥቻለው። እና እነዚህን ነገሮችን ግልፅ ማድረግ ስለሚኖርብን ይህን ፖስት አዘጋጅተናል።

🛠 በመጀመሪያ ደረጃ እንደ Facebook ፣ Telegram ወዘተ ያሉ ብዙ ተጠቃሚ ያላቸው የማህበራዊ ትስስር ገፆች እንዲህ በቀላሉ የሆነ Tool ተጠቅመን Hack የምናደርጋቸው አይደሉም።

💻 እነዚህ ገፆች በአለም አቀፍ ደረጃ የሚሰነዘሩባቸውን የሳይበር ደህንነት ጥቃቶች ለመከላከል የሚያስችል ቀላል የማይባል ችሎታና እውቀት ያላቸው የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች አሏቸው።

💻 እነዚህ የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች 1 እና 1 ስራቸው በትስስር ገፁ ውስጥ የሚኖሩ ማንኛቸውም የደህንነት ችግሮች መፈለግ ነው። በመሆኑም እነዚህ ሙያተኞች የማያውቁትን ክፍተት ፈልጎ ሲስተማቸውን Hack ማድረግ ከምታስቡት በላይ ከባድ ነው።

💡 አንዳንድ እንደ Telegram ያሉ የትስስር ገፆች በሳይበር ደህንነታችው በጣም ከመተማመናቸው የተነሳ ሲስተማቸውን ሰብሮ በመግባት ክፍተታቸውን ለሚያገኝ ማንኛውም ሰው ገንዘብ ይሸልማሉ።

ለምሳሌ፡
💵 Telegram = 300,000 $
💵 Facebook = 40,000 $
💵 Instagram = 10,000 $

➥ውድ ቤተሰቦቻችን እኛ ሌብነትን አናበረታታም ነገር ግን አንድ ሞባይል ለመውሰድ ሰው ወግቶ ከሚገል ሌባ እውቀቱን ተጠቅሞ ህይወቱን የሚቀይር ገንዘብ የሚሰርቀው ይሻላልና Hacking እናስተምራለን።

Hacker መሆን የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን Hacking በቀላሉ በአንድ ቀን Master የሚደረግ ነገር አይደለም እኛ በተቻለን መጠን መንገዱን እናሳያለን እናንተ በየቀኑ አዲስ ነገሮችን ለመማር ራሳችሁን ማዘጋጀት ይኖርባቹሀል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Facebook Android Networkን Hack ማረግ ሚችሉ Applicationዎች ልጠቁማችሁ ግን አንዳንድ ነው እንጅ በብዛት አይገኙም እንደሚታወቀው Linux operating system
ለhacking ተመራጭ የሆነ os ነው ከዚህ በታች የምታዮቸው Linux based የሆኑ Android Applicationዎች ናቸው


___
★ /FaceNIFF/ -
ይህ Facebook ብቻ hack ለማረግ የሚያገለግል app ነው ⁝ ይህ app ሚያገለግለው በተመሳሳይ network ላይ ያሉ የሰዎች Facebook ID ዎችና passwordዎችን እንድናገኝ ነው

ለምሳሌ። ፦ WiFi እየተጠቀምን እያለ faceNIFFን ብናበራው በአካባቢያችን ላይ WiFi በመጠቀም ያሉ ሰዎችን Facebook IDይሰበስብልናል

★ /SPOOF/ -
አገልግሎቱ ለስልክ ጥሪ(phone call)ብቻ ነው ይህ app ታድያ በፈለግነው ሰው caller id እንድንደውል ያረግልናል ማለትም በሌላ
ሰው ማንነት እንደውላለን ማለት ነው እንዲሁም ስንደውል ድምፃችን እንዲቀየር voice changer እና record ያረጋል ይህ app ታድያ ማንነታችን
እንዳይታወቅ ያረጋል appኡን install ስናረግ የ5 ደቂቃ spoof card ይኖረዎል ይህም ለ 5ደቂቃ ያለ ግዢ ክፍያ መደወል ያስችላል

★ /Network Spoofer/-
በጣም አሪፍ app ነው ⁝የዚህ app ጠቀሜታ በስልካችን በአካባቢያችን internet በመጠቀም ላይ ያሉ ሰዎችን
ወደአልፈለጉት website እንዲገቡና ሙሉ በሙሉ በኛ ቁጥጥር ስር እንዲሆኑ ለማረግ ያስችለናል ይህን ለማረግ መጀመርያ network spooferን
download ማረግ አለብን ከዛም WiFi connect ማረግ አለብን

★ /AndroRat/ -
ይህ app እንደ remote adminstration tool ያገለግላል ይህ remote adminstration tool የandroid ስልካችንን
remotely control ለማረግ ይረዳናል ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
​​✳️ የፌስቡክ አፈጣጠር ታሪክ፡

◽️ የፌስቡክ መስራች እና ባለቤት የሆነው ማርክ ዙከርበርግ ከክፍል ጓደኞቹ ኤድዋርዶ ሳቨርን ፣ ዱስቲን ሞስኮቭዝ እና ክሪስ ሂዩዝ ጋር ፌስቡክን ሲፈጥሩ ገና የሃርቨርድ ዩኒቨርስቲ የኮምፒተር ሳይንስ ተማሪዎች ነበሩ። በሚያስደንቅ ሁኔታ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ በጣም ተወዳጅ የሆነው የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ፌስቡክ መጀመሪያ ሲፈለሰፍ የሰወችን ፎቶ በመለጠፍ የትኛው ያምራል የሚለውን ለማወዳደር ታስቦ የተሰራ ነበር።

🔺የፌስቡክ አጀማመር

◽️ እ.ኤ.አ በ 2003 በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ዓመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ የሆነው ዙከርበርግ FaceMash ለተባለ የድረገፅ እና መጠቀሚያ ሶፍትዌር ሰራ። የኮምፒተር እውቀቱንም በመጠቀም ወደ ሃርቫርድ የደህንነት አውታረመረብ (Security Network) ሰብሮ በመግባት የተማሪዎች መታወቂያ ለይ ያሉ ምስሎችን በመሰብሰብ ያለፈቃድ FaceMash ለይ መለጠፍ ቻለ። ከዚያም ይህን ዙከርበርግን ድረገፅ የሚጎበኙ ተማሪዎች ከሚመጡላቸው ጥንድ ጥንድ ፎቶዎች አንዱ ያምራል አንዱ አያምርም እያሉ እንዲመርጡ ይጠየቃሉ።

◽️ FaceMash ጥቅምት 28 ቀን 2003 ከተከፈተ ከጥቂት ቀናት በኋላ በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተዘጋ። ከዚያም ዩኒቨርስቲው ዙከርበርግን የሰዎችን ደህንነት በመጣስ ፣ የቅጂ መብቶችን በመጣስ እና የግለሰቦችን ግላዊነት በመጣስ ከባድ ክሶች ከሰሰው። ዙከርበርግ በዚህ በድርጊቱ ከሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ መባረር ቢገጥመውም በእሱ ላይ የተጣሉ ሁሉም ክሶች በመጨረሻ ተሽረውለታል።

🔺 The Facebook፡

◽️ እ.ኤ.አ. የካቲት 4 ቀን 2004 ዙከርበርግ TheFacebook የተባለ አዲስ ድረገፅ ከፈተ። TheFacebook በሃርቫርድ በዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎች እርስ በእርሳቸው ይበልጥ መተዋወቅ እንዲችሉ እንዲረዳቸው ታስቦ የተሰራ ነበር። ነገር ግን ከስድስት ቀናት በኋላ የሃርቫርድ ተማሪዎች የሆኑት ካሜሮን ዊንክለቮስ ፣ ታይለር ዊንክሌቮስ እና ዲቪ ናሬንድራ ዙከርበርግ ሀሳባቸውን እንደሰረቀባቸው በመናገር ዙከርበርግን ሲሰሱት ዙከርበርግ እና The Facebook ችግር ውስጥ ገቡ። ሆኖም ግን እነዚህ የይገባኛል ጥያቄ አቅራቢዎች ከዙከርበርግ ጋር ተወያይተው ጉዳዩን ከፍርድ ቤት ውጭ ፈቱት።

◽️ The Facebook በመጀመሪያ ለሃርቫርድ ተማሪዎች የተከለከለ ነበር። ከጊዜ በኋላ ግን ዙከርበርግ ድረገፁን ለማሳደግ እንዲረዱት ጥቂት የትምህርት ቤት ጓደኞቹን አስገባቸው። ለምሳሌ ኤድዋርዶ ሳቬሪን በቢዝነሱ ፣ ዱስቲን ሞስኮቭዝ በፕሮግራሚንግ ባለሙያነት ፣ አንድሪው ማኮሉም የጣቢያው ግራፊክ አርቲስት አንድ ላይ በመሆን ድረገፁን ወደ ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ለማስፋፋት ችለዋል።

የፌስቡክ-እድገት

◽️ እ.ኤ.አ በ2004 የNapster መስራች እና ባለሀብት ሴአን ፓርከር የፌስቡክ ፕሬዝዳንት ሆነ። ኩባንያውም የድረገፁን ስም ከTheFacebook ወደ Facebook የቀየረው። በቀጣዩ ዓመት ኢንቬስት ካፒታል ኩባንያ አኬል ፓርትነርስ በፌስቡክ ላይ 12.7 ሚሊዮን ዶላር ኢንቬስት ያደረገ ሲሆን ይህም ፌስቡክን ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የመገናኛ የኔትወርክ እንዲፈጠር አስችሎታል።

◽️ እ.ኤ.አ. በመስከረም ወር 2006 ፌስቡክ ቢያንስ 13 ዓመት የሆነ እና እውነተኛ የኢሜል አድራሻ ያለው ማንኛውም ሰው ፌስቡክ መቀላቀል እንደሚችል አስታውቋል። እ.ኤ.አ. በ2009 ፌስቡክ በዓለም ላይ በጣም ጥቅም ላይ የዋለው የማኅበራዊ የአውታረ መረብ አገልግሎት ሊሆንም ችሏል።

◽️ የፌስቡክ ትርፍ በመጨረሻ ዙከርበርግን የዓለም ወጣቱ Multi billionaire እንሆን አስችሎታል። እ.አ.አ በ2010 ዙከርበርግ ከሌሎች ሀብታም ነጋዴዎች ጋር በመተባበር ቢያንስ ግማሽ ያህሉን ሀብት ለበጎ አድራጎት ድርጅት ለመስጠት ቃል ገብቷል። ዙከርበርግ እና ባለቤቱ የኢቦላ ቫይረስን ለመዋጋት 25 ሚሊዮን ዶላር ለግሰዋል። 99% የፌስቡክ ሼር በትምህርት ፣ በጤና ፣ በሳይንሳዊ ምርምር እና በጉልበት ለማሻሻል እንደሚረዱ አስታውቀዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
🌹ሰላም Guays እንዴት ናቹ።ዛሬ በጣም ምርጥ #Bot ላስተዋውቃቹህ።

Bot Link ፦ https://t.me/BuyLikeRobot?start=1144535026

🌹የቦቱ ጥቅም #የቻናላችንን ወይም የጉሩፓችነስ #Member መጨመሪያ #Bot ነው። ብዙ ሰዎች ትወዱታላቹህ ብይ አስባለው።

🌹እናንተም እሄን እድል ተጠቀሙበት በተለይ ለአዲስ ቻናል ከፋቾች መልካም ዜና ይመስለኛል ከእናንተ ሚጠበቀዉ Start ማለት ብቻ ነዉ።

Bot Link ፦ https://t.me/BuyLikeRobot?start=1144535026

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to hack wifi using termux rooted and non rooted devices PART 1( downloading and installing necessary files).

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹