Ethio Hackers
873 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
✳️ Manchester united club በሲስተሙ ላይ የሳይበር ጥቃት እንደተፈፀመበት እና ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ Shutdown ሆኖ እንደነበር አስታውቋል።

💢 Sony አዲሱን ፈር ቀዳጅ የGaming Technology የሆነውን PS5 gaming Console ወደ ገበያ በወጣበት የመጀመሪያ ሳምንት 1,483,910 PlayStation ተሽጦ ያለቀ ሲሆን የተሸጠባቸውም ብቸኛ 6 ሀገራት USA, Japan, Australia, New Zealand, Singapore እና South Korea ብቻ ናቸው።

💢 ራሳቸውን በራሳቸው drive የሚያደርጉ ትላልቅ truckኦች በtexas መንገዶች ላይ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ተነግሯል።

💢 የTesla ታዋቂ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ዋና ስራ አስኪያጅ Elon Musk በ142 Billion ዶላር ከአለም ሁለቸኛው ባለሀብት ሆኗል።

💢 Snapchat የtiktokን ፊቸሮች copy እያደረጋቸው መምጣቱ አነጋጋሪ ሆኗል።

💢 ህንድ PUBGን ጨምሮ 220 የቻይና አፕሊኬሽኖችን አግዳለች ቻይና በበኩሏ ይህ ድርጊት ለማንም እንደማያዋጣ አስጠንቅቃለች።
org.pocketworkstation.pckeyboard.apk
2.6 MB
✳️Hacker's Keyboard

-Version: v1.40.7(1040007)
-Updated: Nov 26, 2018
-Size: 2.61MB

Credit ethioapps1

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ ሰላም የMame Tech ቤተሰቦች ዛሬ ነፃ የቴሌግራም Like & View እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ እናሳያቹሀለን።

Bot Link:
https://t.me/NitroSeenBot?start=1144535026

◽️ Fake View እና Like ለማግኘት ደግሞ NitroSeen የሚባል ቦት በጣም አሪፍ ነው። አጠቃቀሙ ቀላል ነው ቀጥታ ከስር ከለው ሊንክ ሄደው Start ሲሉት በነፃ 300 Coin ይሰጣችኋል በ300 Coin Like ከፈለጋችሁ 6Like እና View ከፈለጋችሁ 300 View ማግኘት ትችላላችሁ።

◽️ በዚህ ቦት ብዙ Coin ለማግኘት በእናንተ Referal Link ሰውን መጋበዝ አለባችሁ 1ሰው ስትጋብዙ 300 coin ይሰጣችኋል።

Bot Link:
https://t.me/NitroSeenBot?start=1144535026
🔰 Netflix Account🔰

pk5150@yahoo.com:Summer12
kingrageface@outlook.com:Kingof516!
kroes-modelive@t-online.de:Viktoria111
gomezannna@yahoo.com:danny2286
marianavillar89@hotmail.com:Lasalle89
jmramirez29@yahoo.com:Jmjmjm123
insurge@gmail.com:Door3056
kiaralehua@yahoo.com:kipoplol
laurent.kas@hotmail.fr:Ninamyers123
morfeusz98@op.pl:Morfeusz20
khlogan2002@yahoo.com:pot389
colton5002@hotmail.com:miami0013
p.pothikul@gmail.com:Billibond69
najeem268@hotmail.com:Powpowpow3!
cjrthebfg@hotmail.com:Letme1nn0w!

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
በራሳችን ስልክ እንዴት የጓደኛችንን ካሜራ መጥለፍ እንችላለን || How To Hack Android Camera || Mame Tech 2020
______________________________
https://youtu.be/T65V1mS68ek
✳️ ግሪዝማን እና HUAWEI ተቆራርጠዋል!

💢 ፈረንሳዊው የባርሴሎና አጥቂ አንቶሀን ግሪዝማን ከቻይናው ግዙፉ የቴሌኮም ድርጅት HUAWEI ጋር የነበረውን የረጅም ጊዜ ስምምነት ማቋረጡን አስታውቋል።

💢 ግሪዝማን ውሉን ያቋረጠው የቻይናው ድርጅት ከፍተኛ ግፍ እና በደል እየደረሰባቸው የሚገኙት የሙስሊም ኡይጉሁር ጎሳ ላይ የቻይና መንግስት ለስለላ የሚጠቀምውን ኤሌክትሮኒክስ መስራቱን ተከትሎ መሆኑንም ታውቋል።
👍1
✳️ ሰላም ሰላም ውድ የ Mame Tech ቤተሰቦች። አሁን እንደምናውቀው የ Bitcoin ዋጋ ቀን በቀን በጣም እየጨመር ነው።

📌Bot Link ፦ https://t.me/BitcoinClick_bot?start=E1km

💢 እና ይሄንን በማሰብ እኔ እቤት ቁጭ ብለን Bitcoin የምንሰራበት Bot አግኝቻለው። ስለዚህ ሁላቹም Start በማለት እቤታቹ ቁጭ ብላቹ ብር መስራት ትችላላቹህ።

📌Bot Link ፦ https://t.me/BitcoinClick_bot?start=E1km

🌹 መልካም ስራ 🌹
"Wi-fi" የተፈጠረው በድንገት ነው። የአውስታሊያ ሳይንቲስቶች ከ"Black Hole" ውስጥ የሚውጣውን Radiowave ለመሰብሰብ የሚያስችል እቃ በመስራት ላይ እያሉ ነው የተፈጠረው።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ ሰላም Guays ይህ bot የኮምፒውተር ትምህርትን ጨምሮ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።

✔️ Bot Link ፦ https://t.me/Mame_Tech_Rebot?start=r07114445320

➡️Programing Tutorial
➡️Hacking Video
➡️Android app
➡️Mobile Games 🎮

💠 እነዚህ ነገሮች በ Rebot መግኘት ይችላሉ።

✔️ Bot Link ፦ https://t.me/Mame_Tech_Rebot?start=r07114445320
🆕 Tech News

✳️ Apple በአይነቱ ልዩ የሆነውን
AirPods Max wireless headphones አስተዋውቋል።

📌 Apple የሄርፎን ኢንዱስትሪውን ጨዋታ ይቀይረዋል ያለው ይህን ገመድ አልባ ሄድፎን በአንድ ቻርጅ እስከ 20 ሰዓታት የሚቆይ ባትሪ እና ብዙ አስገራሚ ቴክኖሎጂ ተካተውበታል።

📌 በጣም በሚያምሩ እና ረጅም ጊዜ በሚቆዩ እቃዎች የተሰራው ይህ ሄርፎን የሚሸጥበት ዋጋ $549 ወይም 21,079 ብር ሲሆን, በደንበኞቹ ዘንድ ዋጋው በጣም ውድ ነው የሚል ትችት እየቀረበበት ነው።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? ዛሬ የ Android ስልክን operating System Update ማድርግ ምን ምን ይጠቅማል?

1⃣.በፊት ከነበረው Software በተጨማሪ አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል።

2⃣. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት "Update" አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች ያስተካክለዋል።

3⃣. ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል።

‼️ ማስጠንቀቂያ ‼️

⚠️Android ስልክ "Update" ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች...

ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ።
ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል።
ሞባይሉ Update እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም።
ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል።

📌በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን Update ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው ሞባይሉ በ WiFi internet Update ለማድረግ

✔️1. ከ WiFi internet ማገናኘት
✔️2. Settings የሚለውን መክፈት
✔️3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
✔️4. Check for Updates መንካት
✔️5. Update

‼️በዳታ Update ማድረግ ብዙ ብር ሊበላን ይችላል። እንዲሁም ስልካችን ብዙ Connection ላይኖርው ስለሚችል በፈጣን በWiFi update ብናርገው ይመርጣል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
🆕Tech News

✳️ከ10:20 ጀምሮ ቴሌግራም / Telegram / ተቋርጦ እንደነበረ ተጠቃሚዎች ገልፀዋል።

💢ችግሩ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አውሮፓ ሀገራት እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ውስጥ ነው የተከሰተው።

💢ድርጅቱ ከተጠቀሰው ሰዓት አንስቶ ተጠቃሚዎች አገልግሎት ማግኘት እንዳልቻሉ አረጋግጧል ፤ የችግሩን ምክንያት ግን አላሳወቀም።

💢በአሁን ሰዓት የቴሌግራም አገልግሎት ተቋርጦ በነበረባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ መስራት ጀምሯል ፤ ድርጅቱም ይህንን አሳውቋል።

✔️Credit ፦ Mame Tech

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
MCBackup - My Contacts Backup - Mame Tech.apk
5.5 MB
✳️ ሰላም ውድ የ Mame Tech ቤተሰቦች ዛሬ ምርጥ app ይዤላቹ መጥቻለው።

💢 የስልክ ቁጥሮች ( Contact ) በተለያየ ምክንያት ሊጠፉ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ፦ ስልካችን ሲጠፋ ወይም ሲሰረቅ የመዘገብናቸው የስልክ ቁጥሮች ከስልኩ ጋር አብሮ ይጠፋሉ፡፡ ይህ እንዳይሆን በየግዜው የምንመዘግባቸው የስልክ ቁጥሮች የሚያስቀምጥልን ሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽን ያስፈልገናል፡፡

💢ብዙ አፕሊኬሽኖች አሉ፤ ለናንተ የመረጥኩላችሁ- MCBackup ይባላል፡፡

MCBackup

💢አፕሊኬሽኑን Download አድርጋችሁ መጠቀም ስትጀምሩ የሚከተሉት ጥቅሞች ታገኛላችሁ፡-

1⃣ኛ፦ ስልካችሁ ሲጠፋ ወይም ሲሰረቅ በሌላ ስልክ የጠፋው ስልክ ላይ የመዘገባችኋቸው ስልክ ቁጥሮች በሙሉ እዚህ አፕሊኬሽን ላይ ታገኙዋቸዋላችሁ።

2⃣ኛ፦ ከአንድ አንድሮይድ ስልክ ወደ ሌላ Android ስልክ ኮንታክቶቻችሁን ማስተላለፍ ትችላላችሁ።

3⃣ኛ፦ከአንድ አንድሮይድ ስልክ ወደ iPhone ስልክ ኮንታክቶቻችሁን በቀላሉ ማስተላለፍ ትችላላችሁ፡፡

4⃣ኛ፦የስልክ ኮንታክቶቻችሁን ወደ ሜሞሪ ካርድ(SD card) ያስተላልፍላችኋል።
በሞባይል ስልካችን ብቻ በቀን እስከ 250 ብር... 😱 || Mame Tech 2020

✔️ Like || Share || Subscribe 🔔
_______________________________
https://youtu.be/HpkZWWXvj1E
🟡 የምስራች

👤Telegram Member
👀 View & Like
🎭 Hacking Tutorial
💰 Online Money
📱 New Android app

🔻 አጅግ ምርጥ የሆነ Tutorial የሚያገኙበት የ YouTube ቻናል ተገኘ እርሶም Subscribe በማርግ የእድሉ ተካፋይ ይሆኑ።

〽️ Link ፦ https://youtube.com/channel/UCHCfsvs995QK5NCtvgOeq5w
TextNow_Free_Texting_And_Calling.apk
60.8 MB
🆔 TextNow: Free Texting & Calling App

💢 ነፃ በአሜሪካ ስልክ ቁጥር Telegram ፤ Imo ፤ Whatsapp መክፈት የምንችልበት app

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
...... 🔑CRACKD APK🔑.......
.....​​🔰 Netflix MOD APK🔰....

✳️በዚህ app በነፃ አዳዲስ movie ማየት ትችላላችሁ
◽️ Features of Mod :-

▫️ብር መክፈል አይጠበቅም
▫️login ማለት አያስፈልግም
▫️በ 4K quality ማየት ትችላላችሁ
▫️ሁሉንም subtitles ለሁሉም ሀገር ቋንቋ

Apk Download Link by apkmods-droid

💢 Link :- https://www.apkmods-droid.ml/2020/12/Netflix-mod-apk.html
〽️ Tech News...

✳️ Telegram አዲስ የማስታወቂያ ሥርዓት በሚቀጥለው ዓመት ዘረጋለሁ ብሏል!

🔻የቴሌግራም መደበኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ወደ 500 ሚሊዮን መጠጋቱ ተገልጿል። እስካሁን ግን የገቢ ምንጩ ምን እንደሆነ የብዙዎች ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል።

🔻 ከዛሬ ሰባትና ስምንት ዓመት በፊት በሁለቱ ወንድም አማቾች ኒኮላይ እና ፓቬል ዱሮቭ የተጀመረው ቴሌግራም በገቢ ምንጭነት እስካሁን የሚጠቀመው የድርጅቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃብት ነው። በዚህም ፓቬል ዱሮቭ ለቴሌግራም ሥራ ማስኬጃ በመቶ ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርጓል።

🔻ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በቴሌግራም ቻናሉ እንዳሳወቀው ድርጅቱ ገለልተኛና ጥራቱን እንደጠበቀ እንዲቀጥል በመጪው ዓመት ገቢ የሚያስገኙ ሥራዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።

🔻ቴሌግራም አንዳንድ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግም የገለጸ ሲሆን ተጠቃሚዎች እስካሁን በነጻ ሲያገኙ የነበሩትን አገልግሎት ያለ ክፍያ እስከመቼውም መጠቀም እንደሚችሉ አረጋግጧል።

🔻ድርጅቱ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መሰብሰብ እንደሚጀምር ያስታወቀው ፓቬል ዱሮቭ የግላዊ መልዕክት ልውውጦች እንዲሁም በቡድን ልውውጦች ወቅትም ምንም አይነት ማስታወቂያ እንደማይለጠፍ ገልጿል።

🔻ቴሌግራም ማስታወቂያ አሳያለው ያለው በቻናሎች ላይ ሲሆን ለዚህም ከመደበኛ መልዕክቶች ለየት ያለ እንዲሁም ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ የማስታወቂያ ስርዓት ዘረጋለውም ብሏል።

🔻ማስታወቂያዎቹ የሚነገሩበት ቻናል በተከታዮቻቸው ብዛት መሰረት ቻናላቸው ይበልጥ ተደራሽነቱ ከፍ እንዲል እድሉ ይመቻችላቸዋል ተብሏል። በተጨማሪም ቴሌግራም በልዩነት ለሚያዘጋጃቸው ምስሎች (stickers) የስነ ጥበብ ባለሞያው የትርፉ ተቋዳሽ ይሆናል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Forwarded from Ethio Hackers via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✳️ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ እንዴት አርገን ራሳችንን ከ Black Hat Hacker መጠበቅ እንችላለን? የሚለውን ይዤላቹ መጥቻለው።

🔻ብዙውን ጊዜ ሀከሮች በቀላሉ መረጃን ሚመዘብሩት ስማርት ስልክን የሚጠቀሙ ወዳጆቻችን ላይ ነው።

🔻በስማርት ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል። ይህን የላላ የደህንነት ክፍተትን በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንዲመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራሉ።

🔻ሀከሮች ሊያደርሱብን ከሚችሉ የከፉ ጉዳቶች ለመከላከል ከታች የዘረዘርናቸው አስር መንገዶችን በመተግበር ራሳችንን መበጠቅ እንችላለን።

🔻ስልኮቻችን ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በጊዜ ጊዜ ማሻሻል።

🔻ቀጥታ PlayStore ወይም AppStore ላይ በመግባት ለመታደስ የሚፈልጉትን ማደስ (UpDate).

🔻ስማርት ስልኩን በይለፍ ቃል መቆለፍ (Pattern, Password, or Pin)

🔻በህዝብ WiFi ፤ Social Media ከመጠቀም መቆጠብ።

🔻ሁል ጊዜ Bluetooth ከፍቶ አለመተው (መዝጋት)

🔻ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ መተግበሪያ ማስቀመጥ። ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን ኢሜይል ፤ ማህበራዊ ሚዲያዎች ፤ የባንክ አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል።

🔻የተለያዩ መተግበሪያዎች በምናወርድበት ወቅት ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ መሆን አለበት!
(PlayStore, AppStore)

🔻ሁልጊዜ የOnline አገልግሎት ስንጠቀም የተቆለፈ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን!

🔻በስልካችን ውስጥ ያሉ አፕሊኬሽኖች በ Password መቆለፍ።

🔻በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች Download መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ።

🔻በስልኮቻችን ውስጥ Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች Update-Version ካላቸው Update ማሬግ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Termux - Mame Tech.apks
17.3 MB
💢 Termux app ለምትፈልጉ Update የተደርገ ነው።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹