#bot father #news 😁
🤖bot father እኛ #create ያረግነውን bot ለሌላ ሰው #transfer ማረግ👉እንችላለን
❇️/start ከዛ የፈለግነውን ቦት (transfer ምናረገውን) መርጠን እንንካ
❇️ከዛ transfer #ownership ይመጣል እንነካዋለን 👉
❇️ከዛ yes ሚል እንነካለን ከዛ #username 😁እንልክለታለን ከዛ #transfer ያረገዋል
⚠️#warning
⚠️transfer ለማረግ የግድ 2step verification on መሆን አለብት
⚠️on ያረጋችሁ ደሞ password አስገብታችሁ transfer ማረግ ይቻላል

✅እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ሀከሮች የሉም ??
💠አለማችን ላይ ብዙ ስመ ገናን ሀከሮች(HACKER'S) አሉ በተለያዩ ጊዚያትም የተለያዩ የሀኪን ተግባራትን ፈፅመው ቀጣይ ምን ሊየደርጉ ይሆን አስብለዋል፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሀኪንግ Challenge በ ሌሎች ሀከሮች ከተለያዩ የአለም ሀገራት የሚሰነዘሩ እንጅ ከ scammers ያለፈ የራሱን መገልገያ (hacking tool) ሰርቶ መንግስትንም ሆነ ግለሰቦችን ዘረፈም ይሁን ጠቀመ ተብሎ አልሰማንም ምክንያቱ ደግሞ ይህን የማድረግ አቅሙ ስለሌለ ነው፡፡
💠እናንተም ከተወሰነ ጊዚያት በኋላ በሀኪንግ ጥበብ እየደረጃችሁ ፡ በዕውቀት እየሞላችሁ ስትመጡ ባንክ ልዝረፍ ወይንስ የጠቅላይ ሚኒስተሩን website ዘግቼ ስራውን ላስተጓጉል እና ዝናየን በክፉ ስም በአለም ሁሉ ላሰማ ወይንስ ሰዎችን ረድቼ ገንዘብ ላግኝ የለም የለም እኔማ ከህዝቤ ጎን ቆሜ ለተጨቆኑት ድምፅ መሆን ነው ምፈልገው ወዘተ ... የሚሉ ሀሳቦች ወደ ጭንቅላታችሁ ይመጣሉ ያኔ ለነዚህ ጥያቄዎች ሰውነት ( ሰዋዊ ) ስብዕና በተሞላበት መንገድ ስትመልሱ ያኔ ነው መብቃታችሁ ሚታወቀው ፡፡
💠በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እንኳን በመንግሥት ደረጃ በትግራይ ክልል Network ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል ፡፡ መዘጋት አለበት የለበትም በዚህ ቻናል ሀሳብ መስጠት አልፈልግም ቢሆንም ግን 2013ዓም ላይ ተቀምጠን Network ለመክፈት የሞከረ የለም ፡ የራሱንም መፍትሄ ይዞ የቀረበ ኢትዮጵያዊ ሀከር የለም ይህ የሚያመላክተው ምን ያክል በቴክኖሎጂው አለም ኋላመቅረታችንን ነው ግን ብዙ ካነበብን ከሞከርን ነገን ለኛም ይሁን ለሌሎች ብሩህ እና ትልቅ ነገርን እናደርጋለን፡፡
💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯

👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያለ ምንም Software "Your Windows License Will Expire Soon" የሚለውን error ማስተካከል እንችላለን፡፡
💡የ Google አስገራሚ እውነታዎች ፡-
.
❖ Googleን ከቀኝ ወደ ግራ ገልብጠን ብንፅፍ elgooG ይሆናል፡፡ elgooG.im ብለን የገፀ ድር አድራሻ ላይ ብንፅፍ
የተገለበጠ የጎግል መፈለጊያን ማየት እንችላለን፡፡
❖ Zerg rush ብለን ጎግል ላይ ሰርች ብናደርግ አስገራሚ ነገር እናያለን፡፡
❖ አሁን የሚጠራበት ጎግል የሚለው ስያሜ በስህተት የቀረበ መሆኑን ያውቃሉ ካልሆነ ይህ መጠሪያው ትክክለኛው
ሳይሆን በአጋጣሚ የመጣ መጠሪያው ነው። ይህ የሆነው መስራቾቹ Googol ብለው ለመጻፍ በማሰብ በስህተት
Google ብለው ከሰየሙት በኋላ ነው፤ ይህ መጠሪያ ደግሞ በሂሳብ ከኋላው 1 መቶ ዜሮዎችን የሚያስከትል 1 ቁጥርን
ይወክላል።
❖ የጎግል ሰራተኞች Googlers የሚል መጠሪያ ሲኖራቸው አዲስ ተቀጣሪዎች ደግሞ Nooglers ይባላሉ።
❖ የጎግል የመጀመሪያው ትክክለኛ መጠሪያ Backrub ይባል ነበር፤ ይህ የሆነው ደግሞ በማፈላለጊያ ገጹ ላይ
ለሚፈለጉ አድራሻዎች በሚሰጠው አድራሻ እና ደረጃ አማካኝነት ነው።
❖ ወደ ገጹ ገብተው ምናልባት “ራሴን ማጥፋት እፈልጋለሁ" I want to commit suicide የሚል ቃልን ቢጽፉ ይህን
እንዳያደርጉ እና እርዳታ የሚያገኙባቸውን በሚገኙበት አካባቢ እርዳታን እንዲያገኙ የሚያስችሉ ቁጥሮችንና መርጃ
መንገዶች ያቀርብልዎታል።
❖ ዘና ማለት ካሰኘዎት ደግሞ በጎግል ምስል መፈለጊያ ላይ ገብተው atari breakout ብለው ይፈልጉና
በሚመጣልዎት ጨዋታ ዘና ማለት ይችላሉ።
❖ በመፈለጊያ አድራሻው ላይ የፈለጉትን ያክል ቁጥር እስከቻሉት ድረስ ይጻፉ ጎግል በፊደል እያስደገፈ ያቀርብልዎታል።
❖ ጎግል ለፈለጉት ነገር ትክክለኝነት ማረጋገጫ 28 የተለያዩ ማረጋገጫ እና አምስት ማስጠንቀቂያ መንገዶችን
ይከተላል።
❖ አይበለውና አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ከዚህ አለም በሞት ቢለይ የሟቹ የፍቅር ወይም የትዳር አጋር፥ በየወሩ ከደሞዙ 50
በመቶውን ለ10 አመት ያክል መውሰድ ይችላል። ምናልባት ሟቹ ልጅ ካለው ደግሞ ልጁ 19 አመት እስከሚሞላው/ላት
ድረስ በየወሩ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይከፈላቸዋል።
❖ ከሚኖሩበት ምድር ወደ ላይ አልያም ወደ ላይ ከፍ ብለው ሰማየ ሰማያት ላይ ምን እንዳለ ማወቅ ከፈለጉ ደግሞ
www.google.com/sky . ከፍተው ይመልከቱ እና ጨረቃ፣ ከዋክብት አልያም የከዋክብት ስብስቦችን ይመልከቱ።
❖ Google Maps ደግሞ የሚኖሩባትን ምድር የተለየ ገጽታ ማየት ያስችልዎታል።
❖ ማወቅ አይከፋምና ወደ Google Mars ገብተው ስለ ቀይዋ ፕላኔት የፈለጉትን መረጃ ከየትኛውም ቦታ በተሻለ
መልኩ ማግኘትም ይችላሉ።
❖ እንዴት ነው የሚከፈላቸው የሚለው እንዳለ ሆኖ ግን፥ ይህ ኩባንያ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ የበረሃን እይታ ለደንበኞቹ
ለማድረስ ለዚህ ስራ ብቻ የሚያገለግል, ግመልም ቀጥሯል። እናም ለተጠቃሚዎቹ እርካታ ጎግልም የበረሃዋን ግመል
ቀጥሮ ያሰራል፤ እርሷም ደሞዝ ተከፋይ የጎግል ሰራተኛ ናt.

💢 ለላፕቶፕ ኮምፕዩተራችን ልናደርግ የሚገቡ ጥንቃቄዎች...
1⃣. ሁሌም ተጠቅመን ስንጨርስ shutdown ‼️ ማድረግ
⚠️(በ power button ማጥፋት ኮምፒውተሮትን ይጎዳል )
2⃣. የላፕቶፕዎን ቅዝቃዜ ይጠብቁ
⚠️ እግር ላይ, ትራስ ላይ, አልጋ ላይ አስቀምጦ መጠቀም የላፕቶፕ ኮምፒውተሮት 💻 በቶሎ እንዲግል እና ማቀዝቀዣው (fan) እንዳይሰራ ያደርጋል ።
3⃣. በሚጠቀሙበት ጊዜ ባትሪ አይንቀሉ።
4⃣.በማይጠቀሙበት ጊዜ ማንኛውንም accessories ይንቀሉ ❌ ምክንያቱም ኮምፕዩተሮትን 🖥 እንዲግል ያደርጋሉ።
5⃣. አንቲ ቫይረስ ይጫኑ
⚠️ አፕዴት መደረጉን እርግጠኛ ይሁኑ።
6⃣. ከውሀና ከአቧራ ይጠብቁት።
7⃣. ቢያንስ በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉ

Termux ምንድነው? Termuxን ተጠቅመን ምን ምን Hack ማርግ እንችላለን || Mame Tech & Ethio Hacker 2020 #Subscribe
________________________________
https://youtu.be/TxZPsoxLH5E
https://youtu.be/TxZPsoxLH5E
________________________________
https://youtu.be/TxZPsoxLH5E
https://youtu.be/TxZPsoxLH5E
com.android.chrome.apk
46.4 MB
‼️ አስቸኳይ‼️
✳️ሰሞኑን Gооgle ባወጣው መረጃ chrome የተሰኘው በ Gооgle ስር የሚተዳደረው መተግበሪያ የደህንነት ችግር ስላጋጠዉ የመጀመሪያውን сhгome ተጠቃሚዎች update እንዲያደርጉ እያስጠነቀቁ ይገኛል።
💠 uрdаtе የሆነው መተግበሪያ ከላይ አለላቹህ።

com.goodev.volume.booster.apk
3.1 MB
✳️Volume booster
🔻የስልካችሁን ድምፅ ከፍ ለማድረግ የሚጠቅም ምርጥ አፕ ነው
🔻የስልካችሁን ድምፅ ከፍ ለማድረግ የሚጠቅም ምርጥ አፕ ነው
✅ YouTube
💠 ዩቲዩብ (YouTube) ብዙ ቪዲዮዎች ላይ ማስታወቂያዎች ማሳየት እንደሚጀምር እና ለሁሉም ማስታወቂያ ግን ክፍያ ላይፈጽም እንደሚችል አስታውቋል።
💠 ኩባንያው በአሁኑ ወቅት የማስታወቂያ ገቢውን በሽርክና መርሃ ግብሩ ላይ ከተመዘገቡ ቪዲዮ ሠሪዎች ጋር ይጋራል።
💠 ከዚህ በኋላ ግን ዩቲዩብ የሽርክና መርሃ ግብሩ አካል ያልሆኑ በአንዳንድ ቪዲዮዎች ላይም ማስታወቂያዎችን ማስገባት እጀምራለሁ ብሏል።
💠 በአገልግሎት ውሉ ላይ በተደረጉ ለውጦች ምክንያት ዩቲዩብ ከማስታወቂያዎቹ የሚገኘውን ገቢ ለቪዲዮ ሠሪዎች ላያጋራ ይችላል።
💠 ከዚህ በተጨማሪ ተመልካቾች ከፍተኛ የሆነ ቁጥር ያላቸውን ማስታወቂያዎችን እንዲያዩ ሊገደዱ ይችላሉ መባሉን BBC አስነብቧል።

✳️ ዛሬም እንደተለመደው Bitcoin የሚከፍል Bot ይዜላቹ መጥቻለው።
Bot Link ፦https://t.me/Free_Bitcoin_Mega_Pay_Bot?start=1046571343
💠 የሚመጣላቹህን #ቻናሎች_Join ከዛ መጀመር Bouns ተቀብላቹህ 1 ሰው ጋብዛቹህ Withdraw ማርግ ትችላላቹህ።
Bot Link ፦ https://t.me/Free_Bitcoin_Mega_Pay_Bot?start=1046571343

Telegram
Free Bitcoin Mega Pay
✅ Instant & Free Payment
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Install Kali Linux On VMWARE 2020: How to install KALI LINUX 2020.2 On Vmware Workstation Windows
© Ethio Tech Zone
© Ethio Tech Zone
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to hack Facebook, Instagram, Twitter and other social medias as we promised.
👍1
✅ከFacebook ላይ እንዴት Video ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል።
💠Facebook ላይ የምንፈልገው ዓይነት Video እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን።
💠Facebook ላይ ማንኛውም Video ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ ያለምንም ተጨማሪ application እንዴት Download ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን።
💠1. ፌስቡካችሁን ትከፍቱና Download ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል(...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ
💠2. "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ
💠3. አሁን Facebook ትወጡና(log out ሳታደርጉ)chrome Browser ወይም ያላችሁን Browser ክፈቱ
💠4. ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ Copy ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል።
💠5.ብራውዘራችሁ አድራሻ ላይ ያለውን የቪድዮው አድራሻ ማለትም፦https://www.faceboo...የሚለው አድራሻ ላይ https://www የሚለውን እናጠፋና ባጠፋነው ምትክ mbasic በሚል እንተካዋለን።
💠አሁን አድራሻው፦ mbasic.facebook.com/...የሚል ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መልኩ ካስተካከላችሁ በኋላ Go በሉት።
💠6. ቪድዮ ይከፈታል። ቪድዮ እንደተከፈተ Play በሉት። ቪድዮ ይጀምራል
💠7. Video ከፍታቹት በጣታችሁ ቪድዮው ጫን በሉት።ጫን ስትሉት "Download Video" የሚል ሲመጣ አሱን ነክታቹ Download አድርጉት።
💠በቃ አሁን ቪድዮው Download ማድረግ ይጀምራል።ሲጨርስ የፈለጋችሁትን ቪድዮ አገኛችሁ ማለት ነው።
🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹

Gihosoft Android Data Recovery Mame Tech.zip
26.2 MB
✳️ ይህንን ሶፍትዌር በመጠቀም የጠፋብንን ማንኛዉም መረጃ ከስልካችን ላይ ለመመለስ ይረዳል።
➖( ለ Pc & Computer ነው። )➖
➖( ለ Pc & Computer ነው። )➖
✳️ ስልካችሁ እየተንከረፈፈ ወይም ስታክ እያረገ ላስቸገራችሁ እነዚህን መፍትሄዎችን ይተግብሩ፡
💢 ስልኮ ከተለመደዉ በላይ ይዘገያል ወይስ ከናካቴዉ አልሰራም ብሎ ቀጥ ብሎ ይቆማል፡፡ እንግዲህ ስልኮ በጣሙን የሚዘገይ አልያም አልታዘዝ ካሎት ስልኮ የሆነ ችግር ገጥሞታል ማለት ሲሆን ለዚህ አይነት ችግር መንስዔ የሚሆኑ መነሾዎችን ከነመፍትሄዎቻቸዉ ጋር እንደሚከተሉት አቅርበንሎታልና ይተግብሯቸዉ፡፡
💢 ከስልኮ ላይ የአላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች መኖር ከስልኮ ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ፡፡ ስልኮ ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ (ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) ስልኮ ላይ ካለ በተቻለ መጠን የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን ሶፍሮች ብቻ ትተዉ ሌላዉን በአብዛኛዉ የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ፡፡
💢 የስልኮ ዳታ መያዣ (ስቶሬጅ) በፋይሎች መጨናነቅ በስልኮ ሜሞሪ ላይ ብዛት ያላቸዉ ሙዚቃዎች ፣ ቪዲዮች ፣ ያልጫኑት ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች አስቀምጠዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የማይፈልጉትን ቢያጠፉ አልያም ከቆይታ በኋላ ብፈልጋቸዉ አላገኛቸዉም ካሉ በሌላ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ቋት (ሜሞሪ) ያስቀምጡት፡፡
💢 የስልኮን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ስልክዎ ላይ ያለን ሶፍትዌር አለማደስ ስልኮ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል ይህም የስልኮን ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ (Background Play) ስለሚያደርገዉ ስልኮንና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር ያደሱት፡፡
💢 ካች (Cache) ዳታን አለማፅዳት ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ስለዚህ የስላካችንን ከች ማፀዳት ተቃሚ ያደርገናል።
💢 Widgets መጠቀምን ማብዛት አንድሮይድ ስልኮች ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም (ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለ ድርሻ ያላቸዉ በመሆናቸዉ ዊጄትስን በመቀነስ ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡
💢 ፋብሪካዉ ሲያመርተዉ ወደነበረበት ማሰተካከያ መመለስ (Reset Factory Setting) የስልኮ ማርጀት አልያም ለብዙ ጊዜያት መጠቀም ስልኮን እንዲቀራፈፍ አልያም በየማሃሉ እንዲቆም ለመሆኑ ምክንያት ላይሆን ይችላል፡፡
💢 አንዳንድ የማስተካከያ (ሴቲንግ) ለዉጦች ወይም አቅጣጫ መጠቆምያ ጂፒስ ኦን ማድረግ (ማብራት) ለስልኮ መንቀራፈፍ ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችሉ የስልኮ በመሃል በመሃል መቆም (ስታክ) ሲያጋጥሙ ስልኩ ሲዘጋጅ ወደነበረበት መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡
💢 ዋልፔፐር (Wallpaper) መጠቀም ስልኮ ለዓይን እንዲስብ አልያም በአንድ አንድ አቋራጭ ቴክኒኮች ምክንያት ስልኮ ላይ ላይቭ ዎልፔፐር (Live Wallpaper) መጠቀም አንዱ የአንድሮይድ ስልኮች ገፀ-በረከት ቢሆንም ለስልኮ መዘግየትም ይሁን መቆም (ስታክ ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም ይችላልና ይሞክሩት፡፡
💢 ስልኮ አቧራ ከሞላዉ የሚሰሩበት ቦታ አልያም የሚዉልበት አከባቢ አቧራማ ከሆነ ስልኮን ማፅዳትና ከተፀዳም በኋላ መልሶ በአቧራ እንዳይሞላ መከላከያ መጠቀም፡፡
💢 ከላይ ከተጠቀሱት አማራጮች ዉስጥ አንዱን ብቻ መርጦ በመተግበር ሳይሆን ሁሉንም አልያም አብዛዛኛዉን መፍቴዎች በአንድ ላይ በመተግበር ዉጤት ስለሚያስገኝ ከመፍቴዎች ዉስጥ በመምረጥ ሳይሆን ከቻሉ ሁሉንም መፍትሄዎች ስልኮ ላይ መተግበር ካልሆነም የተቻሉትን መከወን እንደመፍተሄ ይሆናል።

✳️ Manchester united club በሲስተሙ ላይ የሳይበር ጥቃት እንደተፈፀመበት እና ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ Shutdown ሆኖ እንደነበር አስታውቋል።
💢 Sony አዲሱን ፈር ቀዳጅ የGaming Technology የሆነውን PS5 gaming Console ወደ ገበያ በወጣበት የመጀመሪያ ሳምንት 1,483,910 PlayStation ተሽጦ ያለቀ ሲሆን የተሸጠባቸውም ብቸኛ 6 ሀገራት USA, Japan, Australia, New Zealand, Singapore እና South Korea ብቻ ናቸው።
💢 ራሳቸውን በራሳቸው drive የሚያደርጉ ትላልቅ truckኦች በtexas መንገዶች ላይ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ተነግሯል።
💢 የTesla ታዋቂ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ዋና ስራ አስኪያጅ Elon Musk በ142 Billion ዶላር ከአለም ሁለቸኛው ባለሀብት ሆኗል።
💢 Snapchat የtiktokን ፊቸሮች copy እያደረጋቸው መምጣቱ አነጋጋሪ ሆኗል።
💢 ህንድ PUBGን ጨምሮ 220 የቻይና አፕሊኬሽኖችን አግዳለች ቻይና በበኩሏ ይህ ድርጊት ለማንም እንደማያዋጣ አስጠንቅቃለች።