Ethio Hackers
872 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
ዋይፋይ_ምንድነው?


ገመድ አልባ አውታረመረብ ልክ እንደ ሞባይል ስልኮች ፣🖥 ቴሌቪዥኖች እና 🔊ራዲዮዎች ሁሉ የራዲዮ ሞገድን(radio waves) ይጠቀማል ፡፡ በእውነቱ በገመድ አልባ አውታረመረብ መካከል የሚደረግ ግንኙነት ብዙ የሚመስል ባለ ሁለት መንገድ የሬድዮ ግንኙነት ነው ፡፡

💻የኮምፒተር ገመድ አልባ አስማሚ ዳታን ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና አንቴናውን በመጠቀም ይተላለፋል ገመድ አልባ ራውተር ምልክቱን ተቀብሎ ይቀይረዋል ፡፡ ራውተሩ መረጃውን ወደ 🌐በይነመረብ ይልካል ።ይህ ሂደት እንዲሁ በተቃራኒው የበይነመረብ መረጃ ይቀበላል ፣ ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና ወደ ኮምፒተርው ሽቦ አልባ አስማሚ( wireless adapter) ይልካል።

ለ WiFi ግንኙነት ጥቅም ላይ የዋሉት 🔊ሬዲዮዎች ለ Walkie-talkies ፣ ለሞባይል ስልኮች እና ለሌሎች መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚውሉ ራዲዮዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ እነሱ የሬዲዮ ሞገዶችን ማስተላለፍ እና መቀበል ይችላሉ ፣ የሬዲዮ ሞገድን ወደ 1 እና 0 መለወጥ ይችላሉ ፡፡ ግን የ WiFi ራዲዮዎች(WAVE) ከሌሎች 🔊ራዲዮዎች ጥቂት የማይታወቁ ልዩነቶች አሏቸው፡፡

🔑እነሱ በ 2.4 GHz ወይም 5 GHz ድግግሞሽ ይተላለፋሉ። ይህ ድግግሞሽ ለሞባይል ስልኮች ፣ ለ Walkie-talkies እና ለቴሌቪዥኖች ከሚያገለግሉት ድግግሞሽ በጣም ከፍ ያለ ነው ፡፡ ይህም ደግሞ ተጨማሪ ዳታን 💾እንዲይዝ ያስችለዋል።,

🔆ዋይፋይ መቼ ተፈለሰፈ?🔆

#ዋይ ፋይ” የተፈጠረው እና #ለመጀመሪያ ጊዜ ለሸማቾች የተለቀቀው አንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር 1997 ነዉ ፡፡ ይህን ተከትሎም በመሳሪያዎች መካከል ያለ ገመድ አልባ መረጃ ሽግግር #ሁለት_ሜጋ_ባይት_በሰከንድ እንዲኖር አስችሏል ፡፡ በ 1999 WiFi ለቤት አገልግሎት አስተዋወቀ።

@ethio_hack
👍2
TOP 10 Job Sites for 2020
1. LinkedIn
2. Glassdoor
3. Indeed
4. Monster
5. CareerBuilder
6. Dice
7. Google Jobs
8. Idealist
9. LinkUp
10. Naukri

TOP 10 Education Sites for 2020
1. Coursera
2. Edx
3. MIT Online
4. Harvard Online
5. Stanford Online
6. Yale Online
7. Udemy
8. Udacity
9. Khan Academy
10. Saylor

TOP 10 Hard Skills for 2020
1. Data Science
2. Artificial Intelligence
3. Machine Learning
4. Cyber Security
5. Blockchain
6. Digital Marketing
7. Cloud Computing
8. Website Development
9. Mobile App Development
10. User Experience Design

TOP 10 Soft Skills for 2020
1. Resilience
2. Emotional Intelligence
3. Complex Problem Solving
4. Critical Thinking
5. Creativity
6. Communication
7. Collaboration
8. Confidence
9. Negotiation
10. Management

TOP 10 Programming Languages for 2020
1. Python
2. Java
3. JavaScript
4. C++
5. C#
6. Scala
7. C
8. PHP
9. Ruby
10. Swift

TOP 10 Internship Sites for 2020
1. Internships
2. Absolute Internship
3. Looksharp
4. Intern Queen
5. Careershift
6. GoAbroad
7. Experience
8. CoolWorks
9. HerCampus
10. SimplyHired

@ethio_hack
Computer keypad
shortcuts💻🖥
CTRL + A ……… Select all
CTRL + B ……… Bold
CTRL + C ……… Copy
CTRL + D ……… Fill down cell
CTRL + E …… Center Alignment
CTRL + F ……… Find. 🔎
CTRL + G ……… Go to current
CTRL + H ……… Replace🔃
CTRL + I ……… Italic
CTRL + J ……… Full justification
CTRL + K ……… Create hyper link
CTRL + L ……… Left Alignment
CTRL + M ……… Tab
CTRL + N ……… New page
CTRL + O ……… Open
CTRL + P ……… Print
CTRL + R ……… Fill right cell
CTRL + S ……… Save
CTRL + U ……… Underline
CTRL + V ……… Paste
CTRL + X ……… Cut
CTRL + Y ……… Redo
CTRL + Z ……… Undo
Forwarded from Ethio Hackers (ᴊᴜsᴛ sɪʟᴇɴᴛ🔇) via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሳምንታዊ አጫጭር ቴክኖሎጂያዊ ዜናዎች

1️⃣ Microsoft በአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሳይበር ጥቃት ከChina, Iran እና Russia እንደተፈፀመ አረጋግጫለሁ አለ።

2️⃣ በDarkweb ላይ 15 billion ሀክ የተደረጉ ፓስወርዶች ለሽያጭ እንደቀረቡ ተገለፀ። ለአንዱ ፓስወርድም እስከ £56 ዩሮ እንደሚያስከፍሉም ተነግሯል።

3️⃣ ለPS5 አዳዲስ ገራሚ ጌሞች Launch ተደርገዋል እነሱም Spiderman, Godfall,Sackboy,Fortnite,Assassins Creed Vallhala,Dirt 5 የመሳሰሉት ይገኙበታል።

4️⃣ ቻይና የአለማችንን የመጀመሪያውን 6G Satellite ወደ Orbit ላከች።

5️⃣ Iran ከምድር በታች (Underground) እየሰራች ያለችው የሚሳኤል ቴክኖሎጂ ሀገራትን እያስፈራ እንደሆነ ተነግሯል።

6️⃣ ሁለት ጣሊያናዊ የ17 አመት ታዳጊዎች Darkweb ላይ ለLivestreaming murder site (በቀጥታ ሰው ሲገደል የሚያሳይ ዌብ አለ) Bitcoin ሲከፍሉ Report ተደርጎባቸው በአሁኑ ሰዓት እስር ቤት ይገኛሉ። (ሸቤን በፍቅር እያጣጣሟት ነው😂)

7️⃣ በቻይና በተደረገ " Tianfu cup 2020 " Cyber security Challenge ተወዳዳሪዎቹ Windows 10,ios,chrome,Adobe pdf የመሳሰሉትን በብቃት ሀክ እንዳደረጉት ተገልጿል።

8️⃣ የNorth korea ሀከሮች torisma የተባለ Spyware በመጠቀም በትልልቅ ካምፓኒዎች ላይ የስራ እድል ለመጠቀም እንደሞከሩ ተነግሯል።
#bot father #news 😁

🤖bot father እኛ #create ያረግነውን bot ለሌላ ሰው #transfer ማረግ👉እንችላለን

❇️/start ከዛ የፈለግነውን ቦት (transfer ምናረገውን) መርጠን እንንካ

❇️ከዛ transfer #ownership ይመጣል እንነካዋለን 👉

❇️ከዛ yes ሚል እንነካለን ከዛ #username 😁እንልክለታለን ከዛ #transfer ያረገዋል

⚠️#warning

⚠️transfer ለማረግ የግድ 2step verification on መሆን አለብት

⚠️on ያረጋችሁ ደሞ password አስገብታችሁ transfer ማረግ ይቻላል
እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ሀከሮች የሉም ??

💠አለማችን ላይ ብዙ ስመ ገናን ሀከሮች(HACKER'S) አሉ በተለያዩ ጊዚያትም የተለያዩ የሀኪን ተግባራትን ፈፅመው ቀጣይ ምን ሊየደርጉ ይሆን አስብለዋል፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሀኪንግ Challenge በ ሌሎች ሀከሮች ከተለያዩ የአለም ሀገራት የሚሰነዘሩ እንጅ ከ scammers ያለፈ የራሱን መገልገያ (hacking tool) ሰርቶ መንግስትንም ሆነ ግለሰቦችን ዘረፈም ይሁን ጠቀመ ተብሎ አልሰማንም ምክንያቱ ደግሞ ይህን የማድረግ አቅሙ ስለሌለ ነው፡፡

💠እናንተም ከተወሰነ ጊዚያት በኋላ በሀኪንግ ጥበብ እየደረጃችሁ ፡ በዕውቀት እየሞላችሁ ስትመጡ ባንክ ልዝረፍ ወይንስ የጠቅላይ ሚኒስተሩን website ዘግቼ ስራውን ላስተጓጉል እና ዝናየን በክፉ ስም በአለም ሁሉ ላሰማ ወይንስ ሰዎችን ረድቼ ገንዘብ ላግኝ የለም የለም እኔማ ከህዝቤ ጎን ቆሜ ለተጨቆኑት ድምፅ መሆን ነው ምፈልገው ወዘተ ... የሚሉ ሀሳቦች ወደ ጭንቅላታችሁ ይመጣሉ ያኔ ለነዚህ ጥያቄዎች ሰውነት ( ሰዋዊ ) ስብዕና በተሞላበት መንገድ ስትመልሱ ያኔ ነው መብቃታችሁ ሚታወቀው ፡፡

💠በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እንኳን በመንግሥት ደረጃ በትግራይ ክልል Network ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል ፡፡ መዘጋት አለበት የለበትም በዚህ ቻናል ሀሳብ መስጠት አልፈልግም ቢሆንም ግን 2013ዓም ላይ ተቀምጠን Network ለመክፈት የሞከረ የለም ፡ የራሱንም መፍትሄ ይዞ የቀረበ ኢትዮጵያዊ ሀከር የለም ይህ የሚያመላክተው ምን ያክል በቴክኖሎጂው አለም ኋላመቅረታችንን ነው ግን ብዙ ካነበብን ከሞከርን ነገን ለኛም ይሁን ለሌሎች ብሩህ እና ትልቅ ነገርን እናደርጋለን፡፡

💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያለ ምንም Software "Your Windows License Will Expire Soon" የሚለውን error ማስተካከል እንችላለን፡፡
💡የ Google አስገራሚ እውነታዎች ፡-
.
❖ Googleን ከቀኝ ወደ ግራ ገልብጠን ብንፅፍ elgooG ይሆናል፡፡ elgooG.im ብለን የገፀ ድር አድራሻ ላይ ብንፅፍ
የተገለበጠ የጎግል መፈለጊያን ማየት እንችላለን፡፡
❖ Zerg rush ብለን ጎግል ላይ ሰርች ብናደርግ አስገራሚ ነገር እናያለን፡፡
❖ አሁን የሚጠራበት ጎግል የሚለው ስያሜ በስህተት የቀረበ መሆኑን ያውቃሉ ካልሆነ ይህ መጠሪያው ትክክለኛው
ሳይሆን በአጋጣሚ የመጣ መጠሪያው ነው። ይህ የሆነው መስራቾቹ Googol ብለው ለመጻፍ በማሰብ በስህተት
Google ብለው ከሰየሙት በኋላ ነው፤ ይህ መጠሪያ ደግሞ በሂሳብ ከኋላው 1 መቶ ዜሮዎችን የሚያስከትል 1 ቁጥርን
ይወክላል።
❖ የጎግል ሰራተኞች Googlers የሚል መጠሪያ ሲኖራቸው አዲስ ተቀጣሪዎች ደግሞ Nooglers ይባላሉ።
❖ የጎግል የመጀመሪያው ትክክለኛ መጠሪያ Backrub ይባል ነበር፤ ይህ የሆነው ደግሞ በማፈላለጊያ ገጹ ላይ
ለሚፈለጉ አድራሻዎች በሚሰጠው አድራሻ እና ደረጃ አማካኝነት ነው።
❖ ወደ ገጹ ገብተው ምናልባት “ራሴን ማጥፋት እፈልጋለሁ" I want to commit suicide የሚል ቃልን ቢጽፉ ይህን
እንዳያደርጉ እና እርዳታ የሚያገኙባቸውን በሚገኙበት አካባቢ እርዳታን እንዲያገኙ የሚያስችሉ ቁጥሮችንና መርጃ
መንገዶች ያቀርብልዎታል።
❖ ዘና ማለት ካሰኘዎት ደግሞ በጎግል ምስል መፈለጊያ ላይ ገብተው atari breakout ብለው ይፈልጉና
በሚመጣልዎት ጨዋታ ዘና ማለት ይችላሉ።
❖ በመፈለጊያ አድራሻው ላይ የፈለጉትን ያክል ቁጥር እስከቻሉት ድረስ ይጻፉ ጎግል በፊደል እያስደገፈ ያቀርብልዎታል።
❖ ጎግል ለፈለጉት ነገር ትክክለኝነት ማረጋገጫ 28 የተለያዩ ማረጋገጫ እና አምስት ማስጠንቀቂያ መንገዶችን
ይከተላል።
❖ አይበለውና አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ከዚህ አለም በሞት ቢለይ የሟቹ የፍቅር ወይም የትዳር አጋር፥ በየወሩ ከደሞዙ 50
በመቶውን ለ10 አመት ያክል መውሰድ ይችላል። ምናልባት ሟቹ ልጅ ካለው ደግሞ ልጁ 19 አመት እስከሚሞላው/ላት
ድረስ በየወሩ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይከፈላቸዋል።
❖ ከሚኖሩበት ምድር ወደ ላይ አልያም ወደ ላይ ከፍ ብለው ሰማየ ሰማያት ላይ ምን እንዳለ ማወቅ ከፈለጉ ደግሞ
www.google.com/sky . ከፍተው ይመልከቱ እና ጨረቃ፣ ከዋክብት አልያም የከዋክብት ስብስቦችን ይመልከቱ።
❖ Google Maps ደግሞ የሚኖሩባትን ምድር የተለየ ገጽታ ማየት ያስችልዎታል።
❖ ማወቅ አይከፋምና ወደ Google Mars ገብተው ስለ ቀይዋ ፕላኔት የፈለጉትን መረጃ ከየትኛውም ቦታ በተሻለ
መልኩ ማግኘትም ይችላሉ።
❖ እንዴት ነው የሚከፈላቸው የሚለው እንዳለ ሆኖ ግን፥ ይህ ኩባንያ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ የበረሃን እይታ ለደንበኞቹ
ለማድረስ ለዚህ ስራ ብቻ የሚያገለግል, ግመልም ቀጥሯል። እናም ለተጠቃሚዎቹ እርካታ ጎግልም የበረሃዋን ግመል
ቀጥሮ ያሰራል፤ እርሷም ደሞዝ ተከፋይ የጎግል ሰራተኛ ናt.
💢 ለላፕቶፕ ኮምፕዩተራችን ልናደርግ የሚገቡ ጥንቃቄዎች...

1⃣. ሁሌም ተጠቅመን ስንጨርስ shutdown ‼️ ማድረግ

⚠️(በ power button ማጥፋት ኮምፒውተሮትን ይጎዳል )

2⃣. የላፕቶፕዎን ቅዝቃዜ ይጠብቁ

⚠️ እግር ላይ, ትራስ ላይ, አልጋ ላይ አስቀምጦ መጠቀም የላፕቶፕ ኮምፒውተሮት 💻 በቶሎ እንዲግል እና ማቀዝቀዣው (fan) እንዳይሰራ ያደርጋል ።

3⃣. በሚጠቀሙበት ጊዜ ባትሪ አይንቀሉ።

4⃣.በማይጠቀሙበት ጊዜ ማንኛውንም accessories ይንቀሉ ምክንያቱም ኮምፕዩተሮትን 🖥 እንዲግል ያደርጋሉ።

5⃣. አንቲ ቫይረስ ይጫኑ

⚠️ አፕዴት መደረጉን እርግጠኛ ይሁኑ።

6⃣. ከውሀና ከአቧራ ይጠብቁት።

7⃣. ቢያንስ በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉ
Termux ምንድነው? Termuxን ተጠቅመን ምን ምን Hack ማርግ እንችላለን || Mame Tech & Ethio Hacker 2020 #Subscribe
________________________________
https://youtu.be/TxZPsoxLH5E
https://youtu.be/TxZPsoxLH5E
com.android.chrome.apk
46.4 MB
‼️ አስቸኳይ‼️

✳️ሰሞኑን Gооgle ባወጣው መረጃ chrome የተሰኘው በ Gооgle ስር የሚተዳደረው መተግበሪያ የደህንነት ችግር ስላጋጠዉ የመጀመሪያውን сhгome ተጠቃሚዎች update እንዲያደርጉ እያስጠነቀቁ ይገኛል።

💠 uрdаtе የሆነው መተግበሪያ ከላይ አለላቹህ።
✳️ እንዴት Update እናርገው ላላቹህ።

💠1. በመጀመሪያ Chrom Browser ላይ ግቡ

💠2. በመቀጠል ከላይ ሶስት ነብቦችን ተጫኑ ከዛ ትንሽ ጠብቁትና Update Chrom የሚል ይመጣላቹሀል። አሱን በመጫን Update ማርግ ትችላላቹህ
com.goodev.volume.booster.apk
3.1 MB
✳️Volume booster

🔻የስልካችሁን ድምፅ ከፍ ለማድረግ የሚጠቅም ምርጥ አፕ ነው
YouTube

💠 ዩቲዩብ (YouTube) ብዙ ቪዲዮዎች ላይ ማስታወቂያዎች ማሳየት እንደሚጀምር እና ለሁሉም ማስታወቂያ ግን ክፍያ ላይፈጽም እንደሚችል አስታውቋል።

💠 ኩባንያው በአሁኑ ወቅት የማስታወቂያ ገቢውን በሽርክና መርሃ ግብሩ ላይ ከተመዘገቡ ቪዲዮ ሠሪዎች ጋር ይጋራል።

💠 ከዚህ በኋላ ግን ዩቲዩብ የሽርክና መርሃ ግብሩ አካል ያልሆኑ በአንዳንድ ቪዲዮዎች ላይም ማስታወቂያዎችን ማስገባት እጀምራለሁ ብሏል።

💠 በአገልግሎት ውሉ ላይ በተደረጉ ለውጦች ምክንያት ዩቲዩብ ከማስታወቂያዎቹ የሚገኘውን ገቢ ለቪዲዮ ሠሪዎች ላያጋራ ይችላል።

💠 ከዚህ በተጨማሪ ተመልካቾች ከፍተኛ የሆነ ቁጥር ያላቸውን ማስታወቂያዎችን እንዲያዩ ሊገደዱ ይችላሉ መባሉን BBC አስነብቧል።
✳️ ዛሬም እንደተለመደው Bitcoin የሚከፍል Bot ይዜላቹ መጥቻለው።

Bot Link ፦https://t.me/Free_Bitcoin_Mega_Pay_Bot?start=1046571343

💠 የሚመጣላቹህን #ቻናሎች_Join ከዛ መጀመር Bouns ተቀብላቹህ 1 ሰው ጋብዛቹህ Withdraw ማርግ ትችላላቹህ።

Bot Link ፦ https://t.me/Free_Bitcoin_Mega_Pay_Bot?start=1046571343
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Install Kali Linux On VMWARE 2020: How to install KALI LINUX 2020.2 On Vmware Workstation Windows

© Ethio Tech Zone
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to hack Facebook, Instagram, Twitter and other social medias as we promised.
👍1
DataEye_2.2.124.apk
5 MB
✳️ የስልካችን Data ብር እየበላ ላስቸገርን አሪፍ app ነው።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍2
ከFacebook ላይ እንዴት Video ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል።

💠Facebook ላይ የምንፈልገው ዓይነት Video እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን።

💠Facebook ላይ ማንኛውም Video ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ ያለምንም ተጨማሪ application እንዴት Download ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን።

💠1. ፌስቡካችሁን ትከፍቱና Download ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል(...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ

💠2. "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ

💠3. አሁን Facebook ትወጡና(log out ሳታደርጉ)chrome Browser ወይም ያላችሁን Browser ክፈቱ

💠4. ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ Copy ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል።

💠5.ብራውዘራችሁ አድራሻ ላይ ያለውን የቪድዮው አድራሻ ማለትም፦https://www.faceboo...የሚለው አድራሻ ላይ https://www የሚለውን እናጠፋና ባጠፋነው ምትክ mbasic በሚል እንተካዋለን።

💠አሁን አድራሻው፦ mbasic.facebook.com/...የሚል ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መልኩ ካስተካከላችሁ በኋላ Go በሉት።

💠6. ቪድዮ ይከፈታል። ቪድዮ እንደተከፈተ Play በሉት። ቪድዮ ይጀምራል

💠7. Video ከፍታቹት በጣታችሁ ቪድዮው ጫን በሉት።ጫን ስትሉት "Download Video" የሚል ሲመጣ አሱን ነክታቹ Download አድርጉት።

💠በቃ አሁን ቪድዮው Download ማድረግ ይጀምራል።ሲጨርስ የፈለጋችሁትን ቪድዮ አገኛችሁ ማለት ነው።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹