Ethio Hackers
872 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
fb_lite ላይ እንዴት በተለያዩ ቀለማት ያማሩ ፅሁፎችን
መፃፍ እንችላለን?
ለኮሜንት እንዲሁም ለተለያዩ ፖስቶች
የከለር ኮዶች እነሆ
=======================
<fg=b0ffd700> golden
<fg=b0000000> black
<fg=b0ff7f00> orange
<fg=b0ffff00> yellow
<fg=b0ff00ff> light pink
<fg=b0ff007f> dark pink
<fg=b0ff0000> redish pink
<fg=b0800000> brown
<fg=b0ffc0cb> light purple
<fg=b06f00ff> dark blue
<fg=b0c0c0c0> grey
<fg=80ffffff> sky blue
<fg=b000ffff> light blue
<fg=b0bf00ff> purple
<fg=b08f00ff> dark purple
<fg=b0808000> mehandi green
<fg=b0ba55d3> light purple
<fg=b0f000f0> majenta
<fg=b00000ff> blue
<fg=b0b08080> steel grey
<fg=b0000080> movve
<fg=b0964b00> light brown
<fg=f0f00f0f> red
<fg=b000ff00> green
don't forget to share

@ethio_hack
👍1
​​🛑NanoTechnology🛑

NanoTechnology ምንድነው?

Nano Technology ሌላ ተአምር ሳይሆንእየተጠቀምን የምንገኛቸውን ቴክኖሎጂዎች አሁን ካሉበት size እንዲያንሱ ለማድረግ መሞከር ነው።
ለምሳሌ ያክል የመጀመርያው ENIAC ኮምፒውተር አንድ ክፍል ይሞላ እንደነበር ሲነገር እንሰማለን! Transistors እና Integrated Circuit( IC ) ከተፈጠረ በኋላ ግን አሁን ያለውን መጠን ሊይዝ ችሏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲ ደሞ በ Nano Technology ከዚህ በጣም በብዙ እጥፍ አሳንሶ ለመስራት እየተቻለ ነው።
Nano ማለት የ ግሪክ ቃል ሲሆን "Dwarf" ወይም ድንክ ማለት ሲሆን በ ማትስ ቀመር ደሞ ከ Micro ቀጥሎ የሚገኝ የ አንድ አንድ Billion (10^-9) ነው።

በየትኛው ዘርፍ ላይ ይገኛል?

ይሄ ቴክኖሎጂ በጤናው ዘርፍ ትልቅ ዕምርታ እያሳየ ሲሆን እንዲሁም በ መኪና እና በ አውሮፕላን ኢንደስትሪ ላይ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል።

📲 ከሞባይል ጋር ምን አያያዘው?

አድማሱን እያሰፋ የሚገኘው ይሄ ቴክኖሎጂ ለስልኮችም ገጸ በረከት ይዞ እየመጣ ነው። ለስልክ ስክሪኖች በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው።

እንዴት ስልክ ላይ ይሰራል

🤭እንኳን ወደ silicon dioxide Sio2 አለም በሰላም መጣቹ።
እንዴት መሰላቹ መስታወት የሚሰራው ከ Sio2 ነው። በፈሳሽ መልክ የሚመጣው ይሄ element በስልኮቻችን ላይ ይቀቡና እንዲደርቁ ይደረጋል። 🖥ከደረቀ በኻላ ያለው ቅጥነት 100nm እንደሆነ ይነገራል ይሄም በአይናችን ለማየት አዳጋች ነው። እንግዲህ ይሄን ነው በየመንገዱ እና በየሱቁ እየለጠፉ ያሉት!

🔧 ያለው ጠቀሜታ 🔧
🔅እንደ ግላስ መለጠፉ በአይን ስለማይታይ የስልካችንን ውበት አይቀንሰውም።
🔅Scratchን እጅግ በጣም መቋቋም ይችላል። ይሄንንም መሞከር ይቻላል።
🔅WaterProof በመሆኑ ውሃ አያስገባም። 🔅እንዲውም ቆሻሻ አይይዝም።
🔅Uv Light መቋቋም ይችላል
🔅በጣም ለስላሳ በመሆኑ ተች ለማድረግ እንደ ግላስ አያስቸግርም!

ችግሮቹ❗️

እዚጋ ማየት ያለብን አንዳንድ ፔጆች Fake ነው የሚል ነገር ሲይፉ አያለው ምክንያት ሲጠየቁ የተሰበረባቸው ሰዎች አሉ የሚል ነው። ይሄ ቴክኖሎጂ የሚሰራው ለስልካችን Digitizer ወይም Touch ነው እንጂ ውስጥ ያለውን screen አያጠነክረውም። ስክሪን በባህሪው ፈሳሽ በመሆኑ ከከፍታ ቦታ ሲወድቅ የመፍሰስ ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ሌላኛው ደሞ ምናልባት አጭበርባሪዎች ተመሳሳይ fake ኬሚካል እየተጠቀሙ ሊሆን ይችላል። እኔ ለምሳሌ ተጠቃሚ ነኝ ስልኬን በተለያየ ነገር ተቹን በመምታት ቼክ አርጌዋለው ምንም ነገር ገደብ ስላለው ከዛ ፎርስ በላይ ስንጠቀም ብረትም እንደሚጣመመው ይሄም ሊሰበር ይችላል።
(ለበለጠ ሊንኩን የለቀኩትን Video ማየት ይቻላል።)

ሌላ ችግር ሰሞኑን በየሚዲያው እየሰማን ያለነው ካንሰር ያመጣል የሚለው ነው። ይሄ በጥናት ያልተረጋገጠ እና የጨረራ መስሪያ ቤት ጥናት አላደረኩም ያለ ሲሆን ምናልባት ጥናት አድርጎ ይፋ ቢያደርገው ካሉባልታ ወሬ ይታደገናል። የጨረራ መስሪያ ቤት " በየመንገዱ የስልክ ስክሪን ማጠንከሪያ ተብሎ አገልግሎት ላይ እየዋለ ስላለው ፈሳሽ የሚያውቀው ነገር አለመኖሩን የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለሥልጣን አስታውቋል!

ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ፈሳሽ መፈተሽ እንዳለበት የባለስልጣኑ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አወቀ ሺፈራው ገልፀው በፍተሻውም ወቅት በስልክ ገጽ ላይ የሚቀባው ፈሳሽ ጨረራ አለው ወይስ የለውም፤ የጨረራ ይዘቱ ምን ያህል ነው የሚለው ፍተሻ እንደሚደረግበት ለEBC ገልጸዋል ።" ይሄን ነው እንግዲህ የገለጸው በሌላ በኩል ደሞ የ AP ጋዜጠኛው ኤልያስ መሰረት ሰማውት ባለው ይሄን ጽሁፍ አስፍሯል

" እኔ ደግሞ በደረሰኝ መረጃ ፈሳሹ "ስልክ እንዳይሰበር ያደርጋል" ተብሎ የሚተዋወቀው ውሸት እንደሆነ ከአንድ የፈሳሹ አስመጪ ጭምር ተነግሮኛል።
በነገራችን ላይ ይህ መሳርያ እና ፈሳሽ እስከ 12,000 ብር ይሸጣል፣ ፈሳሹን ስልክ ላይ ለማስቀባት ደግሞ እስከ 250 ብር ይጠየቃል።"

🚫🚫NB፦ ይሄን ፕሮግራም ለመስራት ሳስብ ብዙ ድረገጾች ላይ የተለቀቁ ጽሁፎችን ለማንበብ ሞክሬያለው እንዲሁም ስልካቸውን ያሰሩ ሰዎችን ለመጠየቅ ሞክርያለው ይሄ ነው የሚባል ትልቅ ችግር አላነበብኩም አልሰማውም። ምናልባት ከኔ የተሻለ መረጃ ያለው ካለ ችግሮችን በማስረጃ አስደግፎ ሊነግረን ይችላል።

©Credit:- Rep Tech
@ethio_hack
አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ጥቆማ
1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን Photo
identifier

2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ File Hide expert

3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ
Distance from me

4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት
Global Climates

5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት Quick World News

6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት Ethio Tv

7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ
Ethio newspapers

8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት Anita iit
9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ Email king

10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ Cf Cheap flights
👍1
ጠቅላላ እውቀት

📌በፕላኔታችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ Adobe (አዶቤ) | የአዶቤን ሶፍትዌር የማይጠቀም ፕሮዲውሰር | Studio | ዲዛይነር | Tv Company | Radio Station የሚኖር አይመስለኝም!
ከትላልቆቹ Hollywood እስከ ጀማሪዎቹ Art ባለሙያዎች.... | Adobe ከሰራቸው ተወዳጅና መሰረታዊ ሶፍትዌሮች ውስጥ

📌በብዙ ሰዎች የሚወደዱ የAdobe ሶፍትዌሮች
🚩Adobe Photoshop | ፎቶና ግራፊክስ መስሪያና ማቀናበሪያ
🚩Adobe Premiere Pro | ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🚩Adobe After effect | Motional ግራፊክስ መስሪያ
🚩Adobe Lightroom | የፎቶ ከለር ማቀናበሪያ
🚩Adobe illustrator | ዲጂታል ስዕልና ሎጎ መስሪያ
🚩Adobe xD | interface ዲዛይን ማድረጊያ
🚩Adobe InDesign | Logo, Banner, Mesh መስሪያ
🚩Adobe Premiere Rush | all In one ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🚩Adobe Dimension | 2D እና 3D ነገሮች Design ማድረጊያ
🚩Adobe Character Animator | 2D Animation መስሪያ
🚩Adobe Bridge | file organize ማድረጊያ
🚩Adobe Dreamweaver | ዌብሳይት መስሪያ
🚩Adobe Acrobat | Pdf መፍጠሪያና ማቀናበሪያ
🚩Adobe Animate | Vector ግራፊክስ እና Animation መስሪያ
🚩Adobe Audition | ድምፅ ማቀናበሪያ
🚩Adobe Stock | Png image መገኛ

በተጨማሪም በዚህ አመት ለመልቀቅ ያሰባቸው ሶፍትዌሮች
🚩Adobe Gemini
🚩Adobe Aero
ሲም ካርድ

💥ፒን 1 ከስልክ የኃይል አቅርቦት ጋር ለመገናኘት ያገለግላል

💥ፒን 2 ካስፈለገ ሲም ድጋሚ ለማስጀመር ያገለ

💥ፒን 3 ለአምራቹ ለሚሠራው የሰዓት ምልክት ይሰጣል

💥ምሰሶዎች 4 እና 8 ለወደፊቱ ጥቅም ላይ ይውላሉ

💥ፒን 5 የቺፑ ውስጠኛውን ክፍል ያሳልፋል

💥ፒን 6 ከ NFC ከነቃ ሞባይል ስልክ ጋር ለመገናኘት ሊያገለግል ይችላል

💥ፒን 7 በስልክ እና በሲም መካከል ያለውን ግንኙነት ይቆጣጠራል
@brtutech
ዋይፋይ_ምንድነው?


ገመድ አልባ አውታረመረብ ልክ እንደ ሞባይል ስልኮች ፣🖥 ቴሌቪዥኖች እና 🔊ራዲዮዎች ሁሉ የራዲዮ ሞገድን(radio waves) ይጠቀማል ፡፡ በእውነቱ በገመድ አልባ አውታረመረብ መካከል የሚደረግ ግንኙነት ብዙ የሚመስል ባለ ሁለት መንገድ የሬድዮ ግንኙነት ነው ፡፡

💻የኮምፒተር ገመድ አልባ አስማሚ ዳታን ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና አንቴናውን በመጠቀም ይተላለፋል ገመድ አልባ ራውተር ምልክቱን ተቀብሎ ይቀይረዋል ፡፡ ራውተሩ መረጃውን ወደ 🌐በይነመረብ ይልካል ።ይህ ሂደት እንዲሁ በተቃራኒው የበይነመረብ መረጃ ይቀበላል ፣ ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና ወደ ኮምፒተርው ሽቦ አልባ አስማሚ( wireless adapter) ይልካል።

ለ WiFi ግንኙነት ጥቅም ላይ የዋሉት 🔊ሬዲዮዎች ለ Walkie-talkies ፣ ለሞባይል ስልኮች እና ለሌሎች መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚውሉ ራዲዮዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ እነሱ የሬዲዮ ሞገዶችን ማስተላለፍ እና መቀበል ይችላሉ ፣ የሬዲዮ ሞገድን ወደ 1 እና 0 መለወጥ ይችላሉ ፡፡ ግን የ WiFi ራዲዮዎች(WAVE) ከሌሎች 🔊ራዲዮዎች ጥቂት የማይታወቁ ልዩነቶች አሏቸው፡፡

🔑እነሱ በ 2.4 GHz ወይም 5 GHz ድግግሞሽ ይተላለፋሉ። ይህ ድግግሞሽ ለሞባይል ስልኮች ፣ ለ Walkie-talkies እና ለቴሌቪዥኖች ከሚያገለግሉት ድግግሞሽ በጣም ከፍ ያለ ነው ፡፡ ይህም ደግሞ ተጨማሪ ዳታን 💾እንዲይዝ ያስችለዋል።,

🔆ዋይፋይ መቼ ተፈለሰፈ?🔆

#ዋይ ፋይ” የተፈጠረው እና #ለመጀመሪያ ጊዜ ለሸማቾች የተለቀቀው አንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር 1997 ነዉ ፡፡ ይህን ተከትሎም በመሳሪያዎች መካከል ያለ ገመድ አልባ መረጃ ሽግግር #ሁለት_ሜጋ_ባይት_በሰከንድ እንዲኖር አስችሏል ፡፡ በ 1999 WiFi ለቤት አገልግሎት አስተዋወቀ።

@ethio_hack
👍2
TOP 10 Job Sites for 2020
1. LinkedIn
2. Glassdoor
3. Indeed
4. Monster
5. CareerBuilder
6. Dice
7. Google Jobs
8. Idealist
9. LinkUp
10. Naukri

TOP 10 Education Sites for 2020
1. Coursera
2. Edx
3. MIT Online
4. Harvard Online
5. Stanford Online
6. Yale Online
7. Udemy
8. Udacity
9. Khan Academy
10. Saylor

TOP 10 Hard Skills for 2020
1. Data Science
2. Artificial Intelligence
3. Machine Learning
4. Cyber Security
5. Blockchain
6. Digital Marketing
7. Cloud Computing
8. Website Development
9. Mobile App Development
10. User Experience Design

TOP 10 Soft Skills for 2020
1. Resilience
2. Emotional Intelligence
3. Complex Problem Solving
4. Critical Thinking
5. Creativity
6. Communication
7. Collaboration
8. Confidence
9. Negotiation
10. Management

TOP 10 Programming Languages for 2020
1. Python
2. Java
3. JavaScript
4. C++
5. C#
6. Scala
7. C
8. PHP
9. Ruby
10. Swift

TOP 10 Internship Sites for 2020
1. Internships
2. Absolute Internship
3. Looksharp
4. Intern Queen
5. Careershift
6. GoAbroad
7. Experience
8. CoolWorks
9. HerCampus
10. SimplyHired

@ethio_hack
Computer keypad
shortcuts💻🖥
CTRL + A ……… Select all
CTRL + B ……… Bold
CTRL + C ……… Copy
CTRL + D ……… Fill down cell
CTRL + E …… Center Alignment
CTRL + F ……… Find. 🔎
CTRL + G ……… Go to current
CTRL + H ……… Replace🔃
CTRL + I ……… Italic
CTRL + J ……… Full justification
CTRL + K ……… Create hyper link
CTRL + L ……… Left Alignment
CTRL + M ……… Tab
CTRL + N ……… New page
CTRL + O ……… Open
CTRL + P ……… Print
CTRL + R ……… Fill right cell
CTRL + S ……… Save
CTRL + U ……… Underline
CTRL + V ……… Paste
CTRL + X ……… Cut
CTRL + Y ……… Redo
CTRL + Z ……… Undo
Forwarded from Ethio Hackers (ᴊᴜsᴛ sɪʟᴇɴᴛ🔇) via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሳምንታዊ አጫጭር ቴክኖሎጂያዊ ዜናዎች

1️⃣ Microsoft በአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሳይበር ጥቃት ከChina, Iran እና Russia እንደተፈፀመ አረጋግጫለሁ አለ።

2️⃣ በDarkweb ላይ 15 billion ሀክ የተደረጉ ፓስወርዶች ለሽያጭ እንደቀረቡ ተገለፀ። ለአንዱ ፓስወርድም እስከ £56 ዩሮ እንደሚያስከፍሉም ተነግሯል።

3️⃣ ለPS5 አዳዲስ ገራሚ ጌሞች Launch ተደርገዋል እነሱም Spiderman, Godfall,Sackboy,Fortnite,Assassins Creed Vallhala,Dirt 5 የመሳሰሉት ይገኙበታል።

4️⃣ ቻይና የአለማችንን የመጀመሪያውን 6G Satellite ወደ Orbit ላከች።

5️⃣ Iran ከምድር በታች (Underground) እየሰራች ያለችው የሚሳኤል ቴክኖሎጂ ሀገራትን እያስፈራ እንደሆነ ተነግሯል።

6️⃣ ሁለት ጣሊያናዊ የ17 አመት ታዳጊዎች Darkweb ላይ ለLivestreaming murder site (በቀጥታ ሰው ሲገደል የሚያሳይ ዌብ አለ) Bitcoin ሲከፍሉ Report ተደርጎባቸው በአሁኑ ሰዓት እስር ቤት ይገኛሉ። (ሸቤን በፍቅር እያጣጣሟት ነው😂)

7️⃣ በቻይና በተደረገ " Tianfu cup 2020 " Cyber security Challenge ተወዳዳሪዎቹ Windows 10,ios,chrome,Adobe pdf የመሳሰሉትን በብቃት ሀክ እንዳደረጉት ተገልጿል።

8️⃣ የNorth korea ሀከሮች torisma የተባለ Spyware በመጠቀም በትልልቅ ካምፓኒዎች ላይ የስራ እድል ለመጠቀም እንደሞከሩ ተነግሯል።
#bot father #news 😁

🤖bot father እኛ #create ያረግነውን bot ለሌላ ሰው #transfer ማረግ👉እንችላለን

❇️/start ከዛ የፈለግነውን ቦት (transfer ምናረገውን) መርጠን እንንካ

❇️ከዛ transfer #ownership ይመጣል እንነካዋለን 👉

❇️ከዛ yes ሚል እንነካለን ከዛ #username 😁እንልክለታለን ከዛ #transfer ያረገዋል

⚠️#warning

⚠️transfer ለማረግ የግድ 2step verification on መሆን አለብት

⚠️on ያረጋችሁ ደሞ password አስገብታችሁ transfer ማረግ ይቻላል
እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ሀከሮች የሉም ??

💠አለማችን ላይ ብዙ ስመ ገናን ሀከሮች(HACKER'S) አሉ በተለያዩ ጊዚያትም የተለያዩ የሀኪን ተግባራትን ፈፅመው ቀጣይ ምን ሊየደርጉ ይሆን አስብለዋል፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሀኪንግ Challenge በ ሌሎች ሀከሮች ከተለያዩ የአለም ሀገራት የሚሰነዘሩ እንጅ ከ scammers ያለፈ የራሱን መገልገያ (hacking tool) ሰርቶ መንግስትንም ሆነ ግለሰቦችን ዘረፈም ይሁን ጠቀመ ተብሎ አልሰማንም ምክንያቱ ደግሞ ይህን የማድረግ አቅሙ ስለሌለ ነው፡፡

💠እናንተም ከተወሰነ ጊዚያት በኋላ በሀኪንግ ጥበብ እየደረጃችሁ ፡ በዕውቀት እየሞላችሁ ስትመጡ ባንክ ልዝረፍ ወይንስ የጠቅላይ ሚኒስተሩን website ዘግቼ ስራውን ላስተጓጉል እና ዝናየን በክፉ ስም በአለም ሁሉ ላሰማ ወይንስ ሰዎችን ረድቼ ገንዘብ ላግኝ የለም የለም እኔማ ከህዝቤ ጎን ቆሜ ለተጨቆኑት ድምፅ መሆን ነው ምፈልገው ወዘተ ... የሚሉ ሀሳቦች ወደ ጭንቅላታችሁ ይመጣሉ ያኔ ለነዚህ ጥያቄዎች ሰውነት ( ሰዋዊ ) ስብዕና በተሞላበት መንገድ ስትመልሱ ያኔ ነው መብቃታችሁ ሚታወቀው ፡፡

💠በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እንኳን በመንግሥት ደረጃ በትግራይ ክልል Network ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል ፡፡ መዘጋት አለበት የለበትም በዚህ ቻናል ሀሳብ መስጠት አልፈልግም ቢሆንም ግን 2013ዓም ላይ ተቀምጠን Network ለመክፈት የሞከረ የለም ፡ የራሱንም መፍትሄ ይዞ የቀረበ ኢትዮጵያዊ ሀከር የለም ይህ የሚያመላክተው ምን ያክል በቴክኖሎጂው አለም ኋላመቅረታችንን ነው ግን ብዙ ካነበብን ከሞከርን ነገን ለኛም ይሁን ለሌሎች ብሩህ እና ትልቅ ነገርን እናደርጋለን፡፡

💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያለ ምንም Software "Your Windows License Will Expire Soon" የሚለውን error ማስተካከል እንችላለን፡፡
💡የ Google አስገራሚ እውነታዎች ፡-
.
❖ Googleን ከቀኝ ወደ ግራ ገልብጠን ብንፅፍ elgooG ይሆናል፡፡ elgooG.im ብለን የገፀ ድር አድራሻ ላይ ብንፅፍ
የተገለበጠ የጎግል መፈለጊያን ማየት እንችላለን፡፡
❖ Zerg rush ብለን ጎግል ላይ ሰርች ብናደርግ አስገራሚ ነገር እናያለን፡፡
❖ አሁን የሚጠራበት ጎግል የሚለው ስያሜ በስህተት የቀረበ መሆኑን ያውቃሉ ካልሆነ ይህ መጠሪያው ትክክለኛው
ሳይሆን በአጋጣሚ የመጣ መጠሪያው ነው። ይህ የሆነው መስራቾቹ Googol ብለው ለመጻፍ በማሰብ በስህተት
Google ብለው ከሰየሙት በኋላ ነው፤ ይህ መጠሪያ ደግሞ በሂሳብ ከኋላው 1 መቶ ዜሮዎችን የሚያስከትል 1 ቁጥርን
ይወክላል።
❖ የጎግል ሰራተኞች Googlers የሚል መጠሪያ ሲኖራቸው አዲስ ተቀጣሪዎች ደግሞ Nooglers ይባላሉ።
❖ የጎግል የመጀመሪያው ትክክለኛ መጠሪያ Backrub ይባል ነበር፤ ይህ የሆነው ደግሞ በማፈላለጊያ ገጹ ላይ
ለሚፈለጉ አድራሻዎች በሚሰጠው አድራሻ እና ደረጃ አማካኝነት ነው።
❖ ወደ ገጹ ገብተው ምናልባት “ራሴን ማጥፋት እፈልጋለሁ" I want to commit suicide የሚል ቃልን ቢጽፉ ይህን
እንዳያደርጉ እና እርዳታ የሚያገኙባቸውን በሚገኙበት አካባቢ እርዳታን እንዲያገኙ የሚያስችሉ ቁጥሮችንና መርጃ
መንገዶች ያቀርብልዎታል።
❖ ዘና ማለት ካሰኘዎት ደግሞ በጎግል ምስል መፈለጊያ ላይ ገብተው atari breakout ብለው ይፈልጉና
በሚመጣልዎት ጨዋታ ዘና ማለት ይችላሉ።
❖ በመፈለጊያ አድራሻው ላይ የፈለጉትን ያክል ቁጥር እስከቻሉት ድረስ ይጻፉ ጎግል በፊደል እያስደገፈ ያቀርብልዎታል።
❖ ጎግል ለፈለጉት ነገር ትክክለኝነት ማረጋገጫ 28 የተለያዩ ማረጋገጫ እና አምስት ማስጠንቀቂያ መንገዶችን
ይከተላል።
❖ አይበለውና አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ከዚህ አለም በሞት ቢለይ የሟቹ የፍቅር ወይም የትዳር አጋር፥ በየወሩ ከደሞዙ 50
በመቶውን ለ10 አመት ያክል መውሰድ ይችላል። ምናልባት ሟቹ ልጅ ካለው ደግሞ ልጁ 19 አመት እስከሚሞላው/ላት
ድረስ በየወሩ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይከፈላቸዋል።
❖ ከሚኖሩበት ምድር ወደ ላይ አልያም ወደ ላይ ከፍ ብለው ሰማየ ሰማያት ላይ ምን እንዳለ ማወቅ ከፈለጉ ደግሞ
www.google.com/sky . ከፍተው ይመልከቱ እና ጨረቃ፣ ከዋክብት አልያም የከዋክብት ስብስቦችን ይመልከቱ።
❖ Google Maps ደግሞ የሚኖሩባትን ምድር የተለየ ገጽታ ማየት ያስችልዎታል።
❖ ማወቅ አይከፋምና ወደ Google Mars ገብተው ስለ ቀይዋ ፕላኔት የፈለጉትን መረጃ ከየትኛውም ቦታ በተሻለ
መልኩ ማግኘትም ይችላሉ።
❖ እንዴት ነው የሚከፈላቸው የሚለው እንዳለ ሆኖ ግን፥ ይህ ኩባንያ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ የበረሃን እይታ ለደንበኞቹ
ለማድረስ ለዚህ ስራ ብቻ የሚያገለግል, ግመልም ቀጥሯል። እናም ለተጠቃሚዎቹ እርካታ ጎግልም የበረሃዋን ግመል
ቀጥሮ ያሰራል፤ እርሷም ደሞዝ ተከፋይ የጎግል ሰራተኛ ናt.
💢 ለላፕቶፕ ኮምፕዩተራችን ልናደርግ የሚገቡ ጥንቃቄዎች...

1⃣. ሁሌም ተጠቅመን ስንጨርስ shutdown ‼️ ማድረግ

⚠️(በ power button ማጥፋት ኮምፒውተሮትን ይጎዳል )

2⃣. የላፕቶፕዎን ቅዝቃዜ ይጠብቁ

⚠️ እግር ላይ, ትራስ ላይ, አልጋ ላይ አስቀምጦ መጠቀም የላፕቶፕ ኮምፒውተሮት 💻 በቶሎ እንዲግል እና ማቀዝቀዣው (fan) እንዳይሰራ ያደርጋል ።

3⃣. በሚጠቀሙበት ጊዜ ባትሪ አይንቀሉ።

4⃣.በማይጠቀሙበት ጊዜ ማንኛውንም accessories ይንቀሉ ምክንያቱም ኮምፕዩተሮትን 🖥 እንዲግል ያደርጋሉ።

5⃣. አንቲ ቫይረስ ይጫኑ

⚠️ አፕዴት መደረጉን እርግጠኛ ይሁኑ።

6⃣. ከውሀና ከአቧራ ይጠብቁት።

7⃣. ቢያንስ በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉ
Termux ምንድነው? Termuxን ተጠቅመን ምን ምን Hack ማርግ እንችላለን || Mame Tech & Ethio Hacker 2020 #Subscribe
________________________________
https://youtu.be/TxZPsoxLH5E
https://youtu.be/TxZPsoxLH5E
com.android.chrome.apk
46.4 MB
‼️ አስቸኳይ‼️

✳️ሰሞኑን Gооgle ባወጣው መረጃ chrome የተሰኘው በ Gооgle ስር የሚተዳደረው መተግበሪያ የደህንነት ችግር ስላጋጠዉ የመጀመሪያውን сhгome ተጠቃሚዎች update እንዲያደርጉ እያስጠነቀቁ ይገኛል።

💠 uрdаtе የሆነው መተግበሪያ ከላይ አለላቹህ።
✳️ እንዴት Update እናርገው ላላቹህ።

💠1. በመጀመሪያ Chrom Browser ላይ ግቡ

💠2. በመቀጠል ከላይ ሶስት ነብቦችን ተጫኑ ከዛ ትንሽ ጠብቁትና Update Chrom የሚል ይመጣላቹሀል። አሱን በመጫን Update ማርግ ትችላላቹህ