1111 Faster Safer Internet @Mame_Tech1.apk
5.9 MB
✅የዋይፋይ Speed ፈጣን ለማድረግ የሚያስችል የስልክ መተግበሪያ ዳውንሎድ ያድርጉትና ይጠቀሙት።
⚠️ ማሳሰቢያ አፑ የሚሰራው ከ Android 6.0 Version በላይ ነው።

➡️ሰላም ሰላም ውድ የ Mame Tech ቤተሰቦች። አሁን እንደምናውቀው ሁላችንም በኮሮና ምክንያት ቤት ተቀምጠን ነው ያለነው።
➡️ይሄንን በማሰብ እኔ እቤት ቁጭ ብለን ብር የምንሰራበት Bot አግኝቻለው። ስለዚህ ሁላቹም Start በማለት እቤታቹ ቁጭ ብላቹ ብር መስራት ትችላላቹህ።
➡️Bot Link ፦ https://t.me/BitcoinClick_bot?start=E1km
🌹 መልካም ስራ 🌹

Telegram
BTC Click Bot
Earn Bitcoin by visiting websites and performing other simple tasks.
IP Webcam.apk
13 MB
➡️ይሄን 👆 አፕ በመጠቀም ስልክዎን ልክ እንደ security camera ማድረግ ይችላሉ።
➡️የሚጠቀመው WiFi hotspot ሲሆን እናንተ hotspot አብርታችሁ ሌሎቹ እንደ ካሜራ የሚጠቀሙባቸው ስልኮች connect ያደርጋሉ።
➡️4 ስልኮች ድረስ እንደ #ካሜራ መጠቀም ያስችላል።
➡️በስልክዎ ካሜራዎቹን zoom, record, capture, turn off, on ማድረግ ይችላሉ።
➡️ሰርቨሩን ሲያስጅምሩት በ kb size የሆነች ፋይል እዛው ላይ ዳውንሎድ ያደርጋሉ።

Photo Maths 🇪🇹ኢትዮAPPS.apk
16.2 MB
✳️ Photo Maths
➡️ ይህ አፕ ማንኛውንም የMaths ጥያቄ በወረቀት ለይ ፅፋችሁ በካሜራ ስታሳዩት ወዲያውኑ የጥያቄውን መልስ ከነ አሰራሩ ያሳያቹሀል። የማይሰራው ጥያቄ የለም አሁኑኑ ሞክሩት።
🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💠 Data ብር እየበላ ላስቸገርን አሪፍ app || Mame Tech 2021
▫️apk Play Stor Link ▫️
💠https://play.google.com/store/apps/details?id=eu.sheikhsoft.internetguard
🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
▫️apk Play Stor Link ▫️
💠https://play.google.com/store/apps/details?id=eu.sheikhsoft.internetguard
🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ ሰላም Guays ዛሬ አሪፍ ብር የምታገኙበትን መንገድ ይዤላቹህ መጥቻለው። ዛሬ ይዤላቹህ የመጣሁት Bot በ Bitcoin ነው የሚከፍለው። ነገር ግን Bitcoin ከተቀባቹ ቡሁላ ወደ ብር መቀየር ትችላላቹህ። በአዋሽ ባንክ...
♻️ Bot Link ፦ https://t.me/NextDinoParkBot?start=1144535026
💠 በጣም አሪፍ Bot ነው 0.001 btc ማውጣት ትችላላቹህ ይህ ማለት ወደ #ኢትዮጲያ ብር ሲቀየር #60ሺ ብር ማለት ነው አስቡት።
💠 በዚህ ሰዓት የBitcoin ዋጋ በጣም እየጨመር ነው። Bitcoin መስራት በጣም በጣም የሚያዋጣ እና በደብ ከሰራን ትርፋማ የምንሆንበት መንገድ ነው።

Ethio Hackers via @like
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✅ Donald Tramp 😂😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✅ Group ላይ እንዴት Owner መደበቅ እንችላለን ወይም የጉሩፑ ባለቤት እንዳይታ እንዴት ማርግ እንችላለን። 2020
🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
org.telegram.messenger.apk
27.2 MB
✅ይሀው አዲሱ Telegram Owner መደበቅ የሚያስችል አሪፍ አሪፍ ነገሮች ተጨምርውበታል።
💠Version: 7.2.1(21393)
💠Updated: Oct 31, 2020
💠Size: 27.2MB
💠Version: 7.2.1(21393)
💠Updated: Oct 31, 2020
💠Size: 27.2MB
#ኦርጅናል Samsung smart ሞባይሎችን በቀላሉ ማወቅ ይፈልጋሉ❓
መጀመሪያ *#06# ብለዉ ሲደውሉ የ IMEI ቁጥሩ ለምሣሌ
351532046393715 እዚህ ላይ ከመጀመሪያ ይቁጠሩ
➡️''04" በ 7ና8ኛ ድጅት ይገኛል ስለዚህ
✔️7&8 ከሆነ የchina low quality ነው😢
✔️80 or 08 የጀርመን fair quality.👌
✔️10 or 01 የfinland good quality.👍
✔️00 ከሆነ original factory በጣም አሪፍ quality. 👏
✔️13 Azerbaijan ከሆነ በጣም መጥፎ (bad) quality.😡
✔️03 or 04china ግን ጥሩ ከ 00,01 ያነሰ ነው።👍
✔️ልብ ይበሉ 05 China ,Brazil,USA, Finland ሊሆን ይችላል።😉
✔️06 China, mexico, Brazil ሊሆን ይችላል ።
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

fb_lite ላይ እንዴት በተለያዩ ቀለማት ያማሩ ፅሁፎችን
መፃፍ እንችላለን?
ለኮሜንት እንዲሁም ለተለያዩ ፖስቶች
የከለር ኮዶች እነሆ
=======================
<fg=b0ffd700> golden
<fg=b0000000> black
<fg=b0ff7f00> orange
<fg=b0ffff00> yellow
<fg=b0ff00ff> light pink
<fg=b0ff007f> dark pink
<fg=b0ff0000> redish pink
<fg=b0800000> brown
<fg=b0ffc0cb> light purple
<fg=b06f00ff> dark blue
<fg=b0c0c0c0> grey
<fg=80ffffff> sky blue
<fg=b000ffff> light blue
<fg=b0bf00ff> purple
<fg=b08f00ff> dark purple
<fg=b0808000> mehandi green
<fg=b0ba55d3> light purple
<fg=b0f000f0> majenta
<fg=b00000ff> blue
<fg=b0b08080> steel grey
<fg=b0000080> movve
<fg=b0964b00> light brown
<fg=f0f00f0f> red
<fg=b000ff00> green
don't forget to share
@ethio_hack
መፃፍ እንችላለን?
ለኮሜንት እንዲሁም ለተለያዩ ፖስቶች
የከለር ኮዶች እነሆ
=======================
<fg=b0ffd700> golden
<fg=b0000000> black
<fg=b0ff7f00> orange
<fg=b0ffff00> yellow
<fg=b0ff00ff> light pink
<fg=b0ff007f> dark pink
<fg=b0ff0000> redish pink
<fg=b0800000> brown
<fg=b0ffc0cb> light purple
<fg=b06f00ff> dark blue
<fg=b0c0c0c0> grey
<fg=80ffffff> sky blue
<fg=b000ffff> light blue
<fg=b0bf00ff> purple
<fg=b08f00ff> dark purple
<fg=b0808000> mehandi green
<fg=b0ba55d3> light purple
<fg=b0f000f0> majenta
<fg=b00000ff> blue
<fg=b0b08080> steel grey
<fg=b0000080> movve
<fg=b0964b00> light brown
<fg=f0f00f0f> red
<fg=b000ff00> green
don't forget to share
@ethio_hack
👍1
🛑NanoTechnology🛑
NanoTechnology ምንድነው?
Nano Technology ሌላ ተአምር ሳይሆንእየተጠቀምን የምንገኛቸውን ቴክኖሎጂዎች አሁን ካሉበት size እንዲያንሱ ለማድረግ መሞከር ነው።
ለምሳሌ ያክል የመጀመርያው ENIAC ኮምፒውተር አንድ ክፍል ይሞላ እንደነበር ሲነገር እንሰማለን! Transistors እና Integrated Circuit( IC ) ከተፈጠረ በኋላ ግን አሁን ያለውን መጠን ሊይዝ ችሏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲ ደሞ በ Nano Technology ከዚህ በጣም በብዙ እጥፍ አሳንሶ ለመስራት እየተቻለ ነው።
Nano ማለት የ ግሪክ ቃል ሲሆን "Dwarf" ወይም ድንክ ማለት ሲሆን በ ማትስ ቀመር ደሞ ከ Micro ቀጥሎ የሚገኝ የ አንድ አንድ Billion (10^-9) ነው።
በየትኛው ዘርፍ ላይ ይገኛል?
ይሄ ቴክኖሎጂ በጤናው ዘርፍ ትልቅ ዕምርታ እያሳየ ሲሆን እንዲሁም በ መኪና እና በ አውሮፕላን ኢንደስትሪ ላይ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል።
📲 ከሞባይል ጋር ምን አያያዘው?
አድማሱን እያሰፋ የሚገኘው ይሄ ቴክኖሎጂ ለስልኮችም ገጸ በረከት ይዞ እየመጣ ነው። ለስልክ ስክሪኖች በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው።
✍ እንዴት ስልክ ላይ ይሰራል❓
✍🤭እንኳን ወደ silicon dioxide Sio2 አለም በሰላም መጣቹ።
እንዴት መሰላቹ መስታወት የሚሰራው ከ Sio2 ነው። በፈሳሽ መልክ የሚመጣው ይሄ element በስልኮቻችን ላይ ይቀቡና እንዲደርቁ ይደረጋል። ✍🖥ከደረቀ በኻላ ያለው ቅጥነት 100nm እንደሆነ ይነገራል ይሄም በአይናችን ለማየት አዳጋች ነው። እንግዲህ ይሄን ነው በየመንገዱ እና በየሱቁ እየለጠፉ ያሉት!
🔧 ያለው ጠቀሜታ 🔧
🔅እንደ ግላስ መለጠፉ በአይን ስለማይታይ የስልካችንን ውበት አይቀንሰውም።
🔅Scratchን እጅግ በጣም መቋቋም ይችላል። ይሄንንም መሞከር ይቻላል።
🔅WaterProof በመሆኑ ውሃ አያስገባም። 🔅እንዲውም ቆሻሻ አይይዝም።
🔅Uv Light መቋቋም ይችላል
🔅በጣም ለስላሳ በመሆኑ ተች ለማድረግ እንደ ግላስ አያስቸግርም!
❌❌ ችግሮቹ❗️❌❌
✍ እዚጋ ማየት ያለብን አንዳንድ ፔጆች Fake ነው የሚል ነገር ሲይፉ አያለው ምክንያት ሲጠየቁ የተሰበረባቸው ሰዎች አሉ የሚል ነው። ይሄ ቴክኖሎጂ የሚሰራው ለስልካችን Digitizer ወይም Touch ነው እንጂ ውስጥ ያለውን screen አያጠነክረውም። ስክሪን በባህሪው ፈሳሽ በመሆኑ ከከፍታ ቦታ ሲወድቅ የመፍሰስ ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ሌላኛው ደሞ ምናልባት አጭበርባሪዎች ተመሳሳይ fake ኬሚካል እየተጠቀሙ ሊሆን ይችላል። እኔ ለምሳሌ ተጠቃሚ ነኝ ስልኬን በተለያየ ነገር ተቹን በመምታት ቼክ አርጌዋለው ምንም ነገር ገደብ ስላለው ከዛ ፎርስ በላይ ስንጠቀም ብረትም እንደሚጣመመው ይሄም ሊሰበር ይችላል።
(ለበለጠ ሊንኩን የለቀኩትን Video ማየት ይቻላል።)
✍ ሌላ ችግር ሰሞኑን በየሚዲያው እየሰማን ያለነው ካንሰር ያመጣል የሚለው ነው። ይሄ በጥናት ያልተረጋገጠ እና የጨረራ መስሪያ ቤት ጥናት አላደረኩም ያለ ሲሆን ምናልባት ጥናት አድርጎ ይፋ ቢያደርገው ካሉባልታ ወሬ ይታደገናል። የጨረራ መስሪያ ቤት " በየመንገዱ የስልክ ስክሪን ማጠንከሪያ ተብሎ አገልግሎት ላይ እየዋለ ስላለው ፈሳሽ የሚያውቀው ነገር አለመኖሩን የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለሥልጣን አስታውቋል!
ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ፈሳሽ መፈተሽ እንዳለበት የባለስልጣኑ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አወቀ ሺፈራው ገልፀው በፍተሻውም ወቅት በስልክ ገጽ ላይ የሚቀባው ፈሳሽ ጨረራ አለው ወይስ የለውም፤ የጨረራ ይዘቱ ምን ያህል ነው የሚለው ፍተሻ እንደሚደረግበት ለEBC ገልጸዋል ።" ይሄን ነው እንግዲህ የገለጸው በሌላ በኩል ደሞ የ AP ጋዜጠኛው ኤልያስ መሰረት ሰማውት ባለው ይሄን ጽሁፍ አስፍሯል
" እኔ ደግሞ በደረሰኝ መረጃ ፈሳሹ "ስልክ እንዳይሰበር ያደርጋል" ተብሎ የሚተዋወቀው ውሸት እንደሆነ ከአንድ የፈሳሹ አስመጪ ጭምር ተነግሮኛል።
በነገራችን ላይ ይህ መሳርያ እና ፈሳሽ እስከ 12,000 ብር ይሸጣል፣ ፈሳሹን ስልክ ላይ ለማስቀባት ደግሞ እስከ 250 ብር ይጠየቃል።"
🚫🚫NB፦ ይሄን ፕሮግራም ለመስራት ሳስብ ብዙ ድረገጾች ላይ የተለቀቁ ጽሁፎችን ለማንበብ ሞክሬያለው እንዲሁም ስልካቸውን ያሰሩ ሰዎችን ለመጠየቅ ሞክርያለው ይሄ ነው የሚባል ትልቅ ችግር አላነበብኩም አልሰማውም። ምናልባት ከኔ የተሻለ መረጃ ያለው ካለ ችግሮችን በማስረጃ አስደግፎ ሊነግረን ይችላል።
©Credit:- Rep Tech

አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ጥቆማ
1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን Photo
identifier
2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ File Hide expert
3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ
Distance from me
4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት
Global Climates
5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት Quick World News
6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት Ethio Tv
7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ
Ethio newspapers
8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት Anita iit
9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ Email king
10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ Cf Cheap flights

⚠ጠቅላላ እውቀት
📌በፕላኔታችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ Adobe (አዶቤ) | የአዶቤን ሶፍትዌር የማይጠቀም ፕሮዲውሰር | Studio | ዲዛይነር | Tv Company | Radio Station የሚኖር አይመስለኝም!
ከትላልቆቹ Hollywood እስከ ጀማሪዎቹ Art ባለሙያዎች.... | Adobe ከሰራቸው ተወዳጅና መሰረታዊ ሶፍትዌሮች ውስጥ
📌በብዙ ሰዎች የሚወደዱ የAdobe ሶፍትዌሮች
🚩Adobe Photoshop | ፎቶና ግራፊክስ መስሪያና ማቀናበሪያ
🚩Adobe Premiere Pro | ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🚩Adobe After effect | Motional ግራፊክስ መስሪያ
🚩Adobe Lightroom | የፎቶ ከለር ማቀናበሪያ
🚩Adobe illustrator | ዲጂታል ስዕልና ሎጎ መስሪያ
🚩Adobe xD | interface ዲዛይን ማድረጊያ
🚩Adobe InDesign | Logo, Banner, Mesh መስሪያ
🚩Adobe Premiere Rush | all In one ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🚩Adobe Dimension | 2D እና 3D ነገሮች Design ማድረጊያ
🚩Adobe Character Animator | 2D Animation መስሪያ
🚩Adobe Bridge | file organize ማድረጊያ
🚩Adobe Dreamweaver | ዌብሳይት መስሪያ
🚩Adobe Acrobat | Pdf መፍጠሪያና ማቀናበሪያ
🚩Adobe Animate | Vector ግራፊክስ እና Animation መስሪያ
🚩Adobe Audition | ድምፅ ማቀናበሪያ
🚩Adobe Stock | Png image መገኛ
⚠በተጨማሪም በዚህ አመት ለመልቀቅ ያሰባቸው ሶፍትዌሮች
🚩Adobe Gemini
🚩Adobe Aero

ሲም ካርድ
💥ፒን 1 ከስልክ የኃይል አቅርቦት ጋር ለመገናኘት ያገለግላል
💥ፒን 2 ካስፈለገ ሲም ድጋሚ ለማስጀመር ያገለ
💥ፒን 3 ለአምራቹ ለሚሠራው የሰዓት ምልክት ይሰጣል
💥ምሰሶዎች 4 እና 8 ለወደፊቱ ጥቅም ላይ ይውላሉ
💥ፒን 5 የቺፑ ውስጠኛውን ክፍል ያሳልፋል
💥ፒን 6 ከ NFC ከነቃ ሞባይል ስልክ ጋር ለመገናኘት ሊያገለግል ይችላል
💥ፒን 7 በስልክ እና በሲም መካከል ያለውን ግንኙነት ይቆጣጠራል
@brtutech

ዋይፋይ_ምንድነው?
ገመድ አልባ አውታረመረብ ልክ እንደ ሞባይል ስልኮች ፣🖥 ቴሌቪዥኖች እና 🔊ራዲዮዎች ሁሉ የራዲዮ ሞገድን(radio waves) ይጠቀማል ፡፡ በእውነቱ በገመድ አልባ አውታረመረብ መካከል የሚደረግ ግንኙነት ብዙ የሚመስል ባለ ሁለት መንገድ የሬድዮ ግንኙነት ነው ፡፡
💻የኮምፒተር ገመድ አልባ አስማሚ ዳታን ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና አንቴናውን በመጠቀም ይተላለፋል ገመድ አልባ ራውተር ምልክቱን ተቀብሎ ይቀይረዋል ፡፡ ራውተሩ መረጃውን ወደ 🌐በይነመረብ ይልካል ።ይህ ሂደት እንዲሁ በተቃራኒው የበይነመረብ መረጃ ይቀበላል ፣ ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና ወደ ኮምፒተርው ሽቦ አልባ አስማሚ( wireless adapter) ይልካል።
ለ WiFi ግንኙነት ጥቅም ላይ የዋሉት 🔊ሬዲዮዎች ለ Walkie-talkies ፣ ለሞባይል ስልኮች እና ለሌሎች መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚውሉ ራዲዮዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ እነሱ የሬዲዮ ሞገዶችን ማስተላለፍ እና መቀበል ይችላሉ ፣ የሬዲዮ ሞገድን ወደ 1 እና 0 መለወጥ ይችላሉ ፡፡ ግን የ WiFi ራዲዮዎች(WAVE) ከሌሎች 🔊ራዲዮዎች ጥቂት የማይታወቁ ልዩነቶች አሏቸው፡፡
🔑እነሱ በ 2.4 GHz ወይም 5 GHz ድግግሞሽ ይተላለፋሉ። ይህ ድግግሞሽ ለሞባይል ስልኮች ፣ ለ Walkie-talkies እና ለቴሌቪዥኖች ከሚያገለግሉት ድግግሞሽ በጣም ከፍ ያለ ነው ፡፡ ይህም ደግሞ ተጨማሪ ዳታን 💾እንዲይዝ ያስችለዋል።,
🔆ዋይፋይ መቼ ተፈለሰፈ?🔆
“#ዋይ ፋይ” የተፈጠረው እና #ለመጀመሪያ ጊዜ ለሸማቾች የተለቀቀው አንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር 1997 ነዉ ፡፡ ይህን ተከትሎም በመሳሪያዎች መካከል ያለ ገመድ አልባ መረጃ ሽግግር #ሁለት_ሜጋ_ባይት_በሰከንድ እንዲኖር አስችሏል ፡፡ በ 1999 WiFi ለቤት አገልግሎት አስተዋወቀ።

👍2