Ethio Hackers
872 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲሱ introducing iGlass — Apple Glasses
com.termux_0.60_apkfile.win.apk
210.2 KB
አብዛኞቻቹ Termux app ይለቀቅ ባላቹት መሰርት ይሀው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌹ስልካችን root ሳይሆን እንዴት root access የሚጠይቁትን appoch በስልካችን መጠቀም እንችደምንችል video ላይ ተብራርቷል፡፡
www.vmos.com ዉስጥ ገብታቹ appun ማግኝት ትችላላቹ።
hacking android Games
ዛሬ ምናየው እንዴት android Games hack እንደምናደርግ ይሆናል::
requirment
1. rooted android phone
2. lucky patcher apk file
3. hackAppData apk file

method1:

1. install lucky patcher and hackAppData

2. open lucky patcher

3. ሁሉም android ስልካቹ ላይ ያሉት አፕሊኬሽኖች ይዘረዘሩላችኋል

4. hack ማረግ ምትፈልጉትን Game ጋር በመሄድ 'custom patch or inAppPurchis' የሚል ጽሁፍ
መኖሩን ማረጋገጥ

5. nothing to patch የሚል ጽሁፍ ካለ ደሞ ወደ ቀጣዩ method2 እንሄዳለን ለጊዜው 'custom patch or inAppPurchis' ያላቸዉን እንይ

6. ከዛ hack ማረግ ምንፈልገዉን Game click ማረግ

7. ከሚዘረዘረው ምርጫ open menu of patches የሚለዉን መምረጥ

8. ከዛ support patch for inApp and LVL emulation የሚለዉን መምረጥ

9. አዲስ form ሲመጣ applay የሚለዉን መምረጥ then patch አርጎ እስኪጨርስ መጠበቅ

10. custom patch ካለው ደሞ custom patch የሚለዉን መምረጥ then patch አርጎ እስኪጨርስ መጠበቅ

11. በመጨረሻ patch ያረግነዉን Game በመክፈት

method2 (advanced method)

1. open hackAppData

2. user Apps የሚለዉን መምረጥ

3. ሁሉም android ስልካቹ ላይ ያሉት አፕሊኬሽኖች ይዘረዘሩላችኋል

4. hack ማረግ ምትፈልጉትን Game መምረጥ

5. ከስር በኩል preference የሚለዉን tab መምረጥ

6. ከሚዘረዘሩት ምርጫዎች ስር እያንዳንዱን በመክፈት high score or coin....... የሚሉት ኮዶች edit ማረግ


telegram............................@ethio_hack
👍2
#Internet

ለሊት ጠ/ሚር ዶክተር አብይ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ከገለፁ በኃላ በትግራይ ክልል የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል።

የስልክ ጥሪም እየወጣ አይደለም።

TIKVAH-ETH በትግራይ ክልል ስላሉ አባላቱ ያሉበት ሁኔታ እየተከታተለ ለመግለፅ ጥረት ያደርጋል።

PIC : NetBlocks
©Tikvah_Eth
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት አርግተን በ Bot ቻናላችንን ወይም ጉሩፓችንን ማሳደግ እንችላለን።

Bot Link ፦ https://ClickBeeAds.com/?ref=1144535026
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት የዋይፋይ Speed ፈጣን ማድረግ እንችላለን? || How To Make Your WiFi And Internet Speed Faster 2020
1111 Faster Safer Internet @Mame_Tech1.apk
5.9 MB
የዋይፋይ Speed ፈጣን ለማድረግ የሚያስችል የስልክ መተግበሪያ ዳውንሎድ ያድርጉትና ይጠቀሙት።

⚠️ ማሳሰቢያ አፑ የሚሰራው ከ Android 6.0 Version በላይ ነው።
➡️ሰላም ሰላም ውድ የ Mame Tech ቤተሰቦች። አሁን እንደምናውቀው ሁላችንም በኮሮና ምክንያት ቤት ተቀምጠን ነው ያለነው።

➡️ይሄንን በማሰብ እኔ እቤት ቁጭ ብለን ብር የምንሰራበት Bot አግኝቻለው። ስለዚህ ሁላቹም Start በማለት እቤታቹ ቁጭ ብላቹ ብር መስራት ትችላላቹህ።

➡️Bot Link ፦ https://t.me/BitcoinClick_bot?start=E1km

🌹 መልካም ስራ 🌹
IP Webcam.apk
13 MB
➡️ይሄን 👆 አፕ በመጠቀም ስልክዎን ልክ እንደ security camera ማድረግ ይችላሉ።

➡️የሚጠቀመው WiFi hotspot ሲሆን እናንተ hotspot አብርታችሁ ሌሎቹ እንደ ካሜራ የሚጠቀሙባቸው ስልኮች connect ያደርጋሉ።

➡️4 ስልኮች ድረስ እንደ #ካሜራ መጠቀም ያስችላል።

➡️በስልክዎ ካሜራዎቹን zoom, record, capture, turn off, on ማድረግ ይችላሉ።

➡️ሰርቨሩን ሲያስጅምሩት በ kb size የሆነች ፋይል እዛው ላይ ዳውንሎድ ያደርጋሉ።
APKPure_v3.17.8_apkpure.com.apk
11.9 MB
➡️APK pure

➡️ምርጥ app ነው የፈለጋችሁትን app ታገኛላቹሁ በተለይ #play_store አልሰራ ላላችሁ አሪፍ app ነው።
Photo Maths 🇪🇹ኢትዮAPPS.apk
16.2 MB
✳️ Photo Maths

➡️ ይህ አፕ ማንኛውንም የMaths ጥያቄ በወረቀት ለይ ፅፋችሁ በካሜራ ስታሳዩት ወዲያውኑ የጥያቄውን መልስ ከነ አሰራሩ ያሳያቹሀል። የማይሰራው ጥያቄ የለም አሁኑኑ ሞክሩት።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💠 Data ብር እየበላ ላስቸገርን አሪፍ app || Mame Tech 2021

▫️apk Play Stor Link ▫️

💠https://play.google.com/store/apps/details?id=eu.sheikhsoft.internetguard

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
✳️ ሰላም Guays ዛሬ አሪፍ ብር የምታገኙበትን መንገድ ይዤላቹህ መጥቻለው። ዛሬ ይዤላቹህ የመጣሁት Bot በ Bitcoin ነው የሚከፍለው። ነገር ግን Bitcoin ከተቀባቹ ቡሁላ ወደ ብር መቀየር ትችላላቹህ። በአዋሽ ባንክ...

♻️ Bot Link ፦ https://t.me/NextDinoParkBot?start=1144535026

💠 በጣም አሪፍ Bot ነው 0.001 btc ማውጣት ትችላላቹህ ይህ ማለት ወደ #ኢትዮጲያ ብር ሲቀየር #60ሺ ብር ማለት ነው አስቡት።

💠 በዚህ ሰዓት የBitcoin ዋጋ በጣም እየጨመር ነው። Bitcoin መስራት በጣም በጣም የሚያዋጣ እና በደብ ከሰራን ትርፋማ የምንሆንበት መንገድ ነው።

♻️ Bot Link ፦ https://t.me/NextDinoParkBot?start=1144535026
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Donald Tramp 😂😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Group ላይ እንዴት Owner መደበቅ እንችላለን ወይም የጉሩፑ ባለቤት እንዳይታ እንዴት ማርግ እንችላለን። 2020

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
org.telegram.messenger.apk
27.2 MB
ይሀው አዲሱ Telegram Owner መደበቅ የሚያስችል አሪፍ አሪፍ ነገሮች ተጨምርውበታል።

💠Version: 7.2.1(21393)
💠Updated: Oct 31, 2020
💠Size: 27.2MB
#ኦርጅናል Samsung smart ሞባይሎችን በቀላሉ ማወቅ ይፈልጋሉ

መጀመሪያ *#06# ብለዉ ሲደውሉ የ IMEI ቁጥሩ ለምሣሌ

351532046393715 እዚህ ላይ ከመጀመሪያ ይቁጠሩ

➡️''04" በ 7ና8ኛ ድጅት ይገኛል ስለዚህ

✔️7&8 ከሆነ የchina low quality ነው😢
✔️80 or 08 የጀርመን fair quality.👌
✔️10 or 01 የfinland good quality.👍
✔️00 ከሆነ original factory በጣም አሪፍ quality. 👏
✔️13 Azerbaijan ከሆነ በጣም መጥፎ (bad) quality.😡
✔️03 or 04china ግን ጥሩ ከ 00,01 ያነሰ ነው።👍
✔️ልብ ይበሉ 05 China ,Brazil,USA, Finland ሊሆን ይችላል።😉
✔️06 China, mexico, Brazil ሊሆን ይችላል ።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢


⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።