Ethio Hackers
870 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
ቴሌግራም አካውንት #Delete ካደረኩት ምን ይፈጠራል የሚለው ግሩፑ ላይ ከሚመጡት መካከል የብዙዎቹ ጥያቄ ነው፤ ምን ይፈጠራል?

➡️#Join (Subscribe) ያደረጋችሁት ቻናል፣ ግሩፖች ላይ በሙሉ ትወጣላችሁ።

➡️እናንተ #Create ያደረጋችሁት ግሩፕ፣ ቻናል ካለ አይደለትም ግን ባለቤት አልባ ይሆናል፤ #አድሚን ያደረጋችሁት ሰው ቢኖርም ጥቅም የለውም። ‼️

➡️መጀመሪያ ወደሌላ አካውንት #Transfer ማድረግ ይመከራል።

➡️#Block ያደረጋችሁ ወይም ያደረጋችሁት ሰው ካለ #Unblock ይሆናል።

➡️ከማንኛውም ሰው ጋር የተላላካችሁት/ ያወራችሁት ነገር በሙሉ ይጠፋል።‼️

💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯
✔️Tech News

የSamsung ዋና አስተዳደር Lee kin Hee ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ካሁኑ የSamsung ምርቶች ላይ ብዙ ለውጥ እንደሚኖር እና Bussiness እንደሚያሽቆለቁል እየተወራ ነው።

💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯
#WIFI_HaCking apps ⬇️👇👇👇
androdumpper_3_11.apk
10.9 MB
wps_connect_1_3_9.apk
2.2 MB
📲ስልካችሁን #Root ለማድረግ ⬇️
የአለማችን 10 የማህበራዊ ኔትወርክ ሚዲያዎች ተጠቃሚዮች ብዛት ደረጃ...

1. Facebook – 2.23 billion
2. YouTube – 1.9 billion
3. WhatsApp – 1.5 billion
4. Messenger – 1.3 billion
5. WeChat – 1.06 billion
6. Instagram – 1 billion
7. QQ – 861 million
8. Tumblr – 642 million
9. Qzone – 632 million
10. tik Tok – 500 million
11.Ethio hacker 3350 😜

💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯
⚠️ ማሳሰብያ ⚠️

‼️ አስቸኳይ መልዕክት

❇️ እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ።
🗣🗣➹share🗣🗣
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

⭕️ ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460

❗️ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381 even በ +235 የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
‼️ እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።
‼️ ማሳሰቢያ ‼️

⚠️ ይሄ Bot በ Bitcoin ነው የሚከፍላቹ ያው Minimum Withdraw 0.00003 ነው።

የሰራቹትን Bitcoin Withdraw (ካመጣቹ) ቡሃላ ወደ ካርድ መቀየር ትችላላቹ። እንዴት እንደሚቀየር በቅርብ ቀን...