Ethio Hackers
869 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/8xpSiqK5XAE
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
BOOST SOCIAL MEDIA 🚀🚀🚀_1.0.apk
3.7 MB
Tiktok / Facebook / Instagram ¤ follwer and like መጨመሪያ ምርጥ App

#Share ማርግ እንዳርሱ
🌹Ethio Hacker News

➡️በዝነኛው የቴድ-ቶክ የዲስኩር መድረክ ላይ ፓብሎስ ቆሟል።

🌹የኮምፒውተር ምስጢር እንዴት ሰብሮ እንደሚገባ እያስረዳ ነው። እርሱ ራሱ የኮምፒውተር መረብ ሰርሳሪ ነበር።

🌹በአዳራሹ የታደሙ ሰዎች ስልኮቻቸውን እንዲያወጡ አዘዘ። የግማሹን ታዳሚ የስልክ መክፈቻ የምስጢር ቁጥር ለራሳቸው መልሶ ነገራቸው።

🌹ሌሎች ተመልካቾች ደግሞ ክሬዲት ካርዳቸውን ይዘው ወደ መድረክ እንዲመጡ አደረገ። የባንክ ክሬዲት ካርድ የምስጢር ቁጥራቸውን በዚያው መድረክ አጋልጦ ሰጣቸው።

🌹"እንበልና…" አለ ፓብሎስ፣ "…እንበልና ያረፍኩበት ሆቴል ከጎኔ የተከራየው ሰው በቴሌቪዥን ምን እየተመለከተ እንደሆነ ልሰልለው ብፈልግ ያ ለእኔ ቀላል ነው…።"

🌹"ጎረቤቴ በቴሌቪዥን የወሲብ ፊልም እየተመለከተ ይሆን? ወይስ የዲዝኒ ፊልሞችን…? ከፈለኩ ደግሞ ጎረቤቴ አልጋው ላይ ተጋድሞ የሚመለከተውን ቻናል ከክፍሌ ሳልወጣ ልቀይርበት እችላለሁ።"

ተመልካቹ በዚህ ልጅ ድርጊት ተደነቀ።

🌹ይህ ልጅ ድርጊቱን የሚፈጽመው እንዲሁ ለጀብዱ ነው። ሁሉም የሳይበር ጥቃቶች ግን ለጀብዱ ብቻ አይፈጸሙም።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
📌ሠላም ሠላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሠቦች ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ሥል Programming language ( ) አንድአንድ ነገር ለማለት ነው።ሠሞኑን ትንሽ ነገር ብለናቹ ነበር አሁን ደግሞ በተሻለ መልኩ ይዘን ቀርበናል እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አደርጋለው ።
🔐 1 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language)
መጀመርያ programming language የሚለው ነገር ከማየታችን በፊት

🔐1.1 ፕሮግራም ምንድን ነው(what is programm) የሚለውን እንመልከት
ፕሮግራም ማለት በአጭሩ አንድን ነገር ለመሥራት ወይም ውጤት(output)ለማግኘት በቅድሚያ የምንፅፋቸው ነገሮች ሥብሥብ ፕሮግራም ይባላል።
ለምሣሌ
ካርድ ለመሙላት *805*....# call እንደምንለው ማለት ነው ፤ከዛ ያሥገባነው ቁጥር ትክክል ከሆነ Dear Customer, your prepaid account has been recharged succesfully.የሚል text ይደርሠናል ማለት ነው።
ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥተት ነው ይላል ማለት ነው።
🖌ለምሣሌ ፦ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት

# include <iostream>;
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" hello world"<<endl;
return 0;
}
💻output :hello world

ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው ምሣሌ" hello world " የሚለውን ፅሁፍ screenu ላይ ያሣየናል ሥለዚህ ይህንን ነገር ፕሮግራም እንለዋለን ማለት ነው።

🔐1.2 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው ፦
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ ያለው ሆኖ የምንጽፋቸው ችሮግራሞች የሚያሥተዳድር ማለት ነው።
🔍፦sorce code እኛየፃፍነው ፕሮግራም
🔍፦machine language ኮምፒውተር የሚረዳበት ቋንቋ ማለት ነው።
🔍!!!syntax(ሣይንታክሥ)
ከላይ ለመጥቀሥ እንደ ሞከርኩት
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ አለው ይህ የአፃፃፍ ህግ ሣይንታክሥ(syntax)ይባላል።
Like አማርኛ ላይ ሠዋሠው እንግሊዝኛ ላይ ደግሞ ግራመር እንደምንለው ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ ይህን ፕሮግራም እንመልከት እዚህ ላይ የተፃፋው እያንዳንዱ ነገር ሣይንታክሡን(syntax) መሠረት ያደረገ ነው።
# include <iostream>
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" hello world"<<endl;
return 0;
}

ለምሣሌ አንድን አረፍተ ነገር ፅፈን ሥንጨርሥ ለአማርኛ አራት ነጥብ ፤ለእንግሊዝኛ አንድ ነጥብ(full stop)&ለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ደግሞ" ; " እንጠቀማለን ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ሣይሆን አብዛኞቹ " ; "ይጠቀማሉ።

ሥለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ይህን ያህል ካወራን በመቀጠል ዋና ዋና የሚባሉትን እንጥቀሥ
🔰በአሁኑ ሠአት 🌏በአለማችን ላይ ብዙ አይነት እና ጥቅም ያላቸው ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አሉ ከነርሡም መካከል በዋናነት የሚጠቀሡት የሚከተሉት ናቸው🔰
1⃣.JS(javascript) 6⃣.C
2⃣.phyton 7⃣.C++
3⃣.Go(Go lang) 8⃣.C#
4⃣.Java 9⃣.CSS
5⃣.Php 🔟.html etc...
ለዛሬ በእዚ እናበቃለን በቀጣይ ክፍል በሚኖረን ቆይታ እያንዳንዱን እያብራራን እንቀጥላለን እሥከዛው ግን መልካም ጊዜ።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to Make an Android App for Beginners

እንዴት የአንድሮይድ አፕ መስራት እንደምንችል የሚያስተምር ቪዲዮ ነው እዩት ትማሩበታላቹ።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
360-Security-Antivirus-Boost-4.1.8.6482(Android30t.com).apk
18.3 MB
🌹 #ሴክሪቲ 360 /360 Security/
ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው።

🌹 በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
#PATTERN ወይም #Password የተዘጉ ስልኮች📲 ካለ ምንም ኢንተርኔት🌐 እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናቀርባለን...

🔆ኣስፈላጊ ነገሮች👇

1 aroma file manager በ ሌላ ስልክ📱 ማውረድ ኣለብን

2 ሚሞሪ ካርድ (ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

3 የተዘጋው ስልክ📲

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

Step1⃣ aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት

Step2⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡሃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ

Step4⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን

Step5⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ #nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት📵

Step6⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ retecድርጉት

Step9⃣ ስልኩ📲 ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
AROMA-SuperSUConfig-v1.00.zip
964 KB
AROMA file manager

#Share #Share #Share

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
ዊንዶው_7_ፓስዎርድ_ቢጠፋብን_እንዴት_በቀላሉ_መቀየር_እንችላለን_|_How_can_we_easily_change.webm
10.5 MB
How can we easily change win 7 Password if we lose it

ዊንዶው 7 ፓስዎርድ ቢጠፋብን እንዴት በቀላሉ መቀየር እንችላለን።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Forwarded from Ethio Hackers (Nat)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Primary food of Chinese people.😂😂🙊?

@ethio_hack
@ethio_hack

እመኑኝ እኔ 100% ኧረ እንደውም 200% አምኜበት እንድትቀላቀሉት የምጋብዛቹ channel ነው

https://telegram.me/ethio_hack

🙏🙏FORWARD PLEASE
app-debug 2.apk
27.3 MB
የአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ የላከው ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተና መለማመጃ መተግበሪያ (App) ሊንኩ አልሰራ ላላችሁ እዚሁ ስላወረድንላችሁ ስልካችሁ ላይ ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

💾 27.2 MB

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍1
​​ በዓለም ላይ ብዙ ሀከሮች ያሉባቸው 10 ሀገራት፦
___________________________
➡️ ቻይና
➡️ አሜሪካ
➡️ ቱርክ
➡️ ሩሲያ
➡️ ታይዋን
➡️ ብራዚል
➡️ ሮማኒያ
➡️ ህንድ
➡️ ጣሊያን
➡️ ሀንጋሪ
___________________________

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Termux ምንድ ነው

🌹Termux ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲሁም ስለሚሰጠው አገልግሎት በአጭሩ ለማብራራት ያክል፦

🌹Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የAndroid Hacking መተግበሪያ ሲሆን Command LineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ Command በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #Hack ማድረግ እንችላለን!

📌Termux ተጠቅመን...

◾️ Brute Force Hacking
◾️ Social Enginnering
◾️ Web Hacking
◾️ SMS Hacking
◾️ Call Logs Hacking
◾️ Android Camera Hacking
◾️ Web cam Hacking
◾️ Password Attacking
◾️ IP tracking
◾️ Wifi Hacking... ወዘተ Hack ማድረግ እንችላለን!

Termux በሁለት አይነት Device ይሰራል! Root ባልሆነ እና Root በሆነ ስልክ ላይ!
:
5.0 በላይ Version ያላቸው ስልኮች ያለ Root Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ Root Access የሚጠይቁ ናቸው!

♻️በቀጣዩ ክፍል ስለ Termux በደንብ አብራራቹሀለው ብይ አስባለው!

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Ram Booster Extreme
3.8 MB
Ram Booster Extreme:

➡️ ሞባይላቹ ስታክ እያደረገ ለሚያስቸግራቹ አሪፍ app ነው። የስልካችሁን Ram Boost በማድረግ የስልካችሁን ፍጥነት እንዲጨምር ያርገዋል።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Truecaller Pro.apk
27.6 MB
Truecaller Pro.apk

➡️ #Truecaller በጣም ተወዳጅነትን ያተረፈ አፕ ሲሆን በዚህ አፕ ቁጥራቸውን ሴቭ ያላደረግናቸው የማናውቃቸው ሰዎች ወደኛ ቢደውሉልን ማን እደሆኑ ስማቸውን ያመጣልናል የማናውቀው ቁጥር ቢደወልልን ከኛ የሚጠበቀው ዳታችንን ወይም ዋይፋይ ማብራት ነው ወዳው የሚደውልልን ሰው ማን እንደሆነ ለይቶ ይነግረናል,

➡️ ይህም የሚሆነው የሚደውልልን ሰው ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆነ ከዛ ላይ ወይም የሱን ስም ሴቭ አድርገው True caller ከሚጠቀሙ ጓደኞቹ ላይ ስሙን በመውሰድ ይህ አፕ በቀላሉ ስሙ ማን እንደሆነ ለኛ ያሳውቀናል ማለት ነው በዚህ አፕ

➡️ የምናወራውን ነገር በቀላሉ ሪከርድ ማድረግም እንችላለን

➡️የፈለግነውን ስልክ ቁጥር መደወልም ሆነ ሜሴጅ እንዳይልክብን ማድረግ እንችላለን።
ከጌሞች በሙሉ ብዙ ወጪ ያስወጣው ጌም Grand Theft Auto v ወይም GTA5 የተባለው ጌም ሲሆን ጌሙን ለመስራትም $625 million የአሜሪካ ዶላር ፈጅቷል።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
ሰላም Guays እንዴት ናቹ። ሰሞኑን አብዛኞቻቹ እየጠየቃቹኝ ያላቹት እንዴት Bitcoin ማግኘት እንችላለን የሚለውን ነው።

Bot Link ፦ https://t.me/BITCOINLOVERSBOT?start=1144535026

ለዛሬ አንድ Bot ይዤላቹ መጥቻለው በጣም ምርጥ Bot ነው። ቦቱን Start እንዳላቹ የሚመጣላቹን 4 ቻናል Join ማርግ አለባቹ።

የፈለጋቹን የ Bitcoin መጠን Withdraw ማርግ ትችላላቹ። ምርጥ Bot ነው። ተጠቀሙት

‼️ ማስጠንቀቂያ ‼️

Start እንዳላቹ የሚመጣላቹን 4 (አራት) ቻናል Join ማለት አለባቹ። 4ቱንም ቻናል Join ብላቹ ከጨርሳቹ ቡሀላ ከታች Joined Channel የሚለውን ስነኩ ስራቹን መጀመር ትችላላቹ

Bot Link ፦https://t.me/BITCOINLOVERSBOT?start=1144535026
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✳️ Jetpack Flight Test!

◽️ Jetpack በሙከራ ለይ የሚገኝ መሳሪያ ሲሆን እንደ ቦርሳ ጀርባችሁ ለይ አድርጋችሁት እንድትበሩ ያስችላቹሀል የሙከራ ቪዲዮውን ነው።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Install wifi hacking package using turmux

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍1
Termux ምንድ ነው

🌹Termux ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲሁም ስለሚሰጠው አገልግሎት በአጭሩ ለማብራራት ያክል፦

🌹Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የAndroid Hacking መተግበሪያ ሲሆን Command LineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ Command በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #Hack ማድረግ እንችላለን!

📌Termux ተጠቅመን...

◾️ Brute Force Hacking
◾️ Social Enginnering
◾️ Web Hacking
◾️ SMS Hacking
◾️ Call Logs Hacking
◾️ Android Camera Hacking
◾️ Web cam Hacking
◾️ Password Attacking
◾️ IP tracking
◾️ Wifi Hacking... ወዘተ Hack ማድረግ እንችላለን!

Termux በሁለት አይነት Device ይሰራል! Root ባልሆነ እና Root በሆነ ስልክ ላይ!
:
5.0 በላይ Version ያላቸው ስልኮች ያለ Root Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ Root Access የሚጠይቁ ናቸው!

♻️በቀጣዩ ክፍል ስለ Termux በደንብ አብራራቹሀለው ብይ አስባለው!