Ethio Hackers
869 subscribers
202 photos
36 videos
130 files
279 links
እንኳን ደና ወደ Ethio Hacker ቻናል መጡ

➡️ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች
➡️አዳዲስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
➡️የኮምፒውተር ትምህርቶች
➡️ሀኪንግ

በአጠቃላይ ስለ Tech ትምህርቶች ያገኛሉ።

Comment ፦ @All_Comment_Bot
Download Telegram
Facebook Android Networkን Hack ማረግ ሚችሉ Applicationዎች ልጠቁማችሁ ግን አንዳንድ ነው እንጅ በብዛት አይገኙም እንደሚታወቀው Linux operating system
ለhacking ተመራጭ የሆነ os ነው ከዚህ በታች የምታዮቸው Linux based የሆኑ Android Applicationዎች ናቸው


___
★ /FaceNIFF/ -
ይህ Facebook ብቻ hack ለማረግ የሚያገለግል app ነው ⁝ ይህ app ሚያገለግለው በተመሳሳይ network ላይ ያሉ የሰዎች Facebook ID ዎችና passwordዎችን እንድናገኝ ነው

ለምሳሌ። ፦ WiFi እየተጠቀምን እያለ faceNIFFን ብናበራው በአካባቢያችን ላይ WiFi በመጠቀም ያሉ ሰዎችን Facebook IDይሰበስብልናል

★ /SPOOF/ -
አገልግሎቱ ለስልክ ጥሪ(phone call)ብቻ ነው ይህ app ታድያ በፈለግነው ሰው caller id እንድንደውል ያረግልናል ማለትም በሌላ
ሰው ማንነት እንደውላለን ማለት ነው እንዲሁም ስንደውል ድምፃችን እንዲቀየር voice changer እና record ያረጋል ይህ app ታድያ ማንነታችን
እንዳይታወቅ ያረጋል appኡን install ስናረግ የ5 ደቂቃ spoof card ይኖረዎል ይህም ለ 5ደቂቃ ያለ ግዢ ክፍያ መደወል ያስችላል

★ /Network Spoofer/-
በጣም አሪፍ app ነው ⁝የዚህ app ጠቀሜታ በስልካችን በአካባቢያችን internet በመጠቀም ላይ ያሉ ሰዎችን
ወደአልፈለጉት website እንዲገቡና ሙሉ በሙሉ በኛ ቁጥጥር ስር እንዲሆኑ ለማረግ ያስችለናል ይህን ለማረግ መጀመርያ network spooferን
download ማረግ አለብን ከዛም WiFi connect ማረግ አለብን

★ /AndroRat/ -
ይህ app እንደ remote adminstration tool ያገለግላል ይህ remote adminstration tool የandroid ስልካችንን
remotely control ለማረግ ይረዳናል ።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
​​✳️ የፌስቡክ አፈጣጠር ታሪክ፡

◽️ የፌስቡክ መስራች እና ባለቤት የሆነው ማርክ ዙከርበርግ ከክፍል ጓደኞቹ ኤድዋርዶ ሳቨርን ፣ ዱስቲን ሞስኮቭዝ እና ክሪስ ሂዩዝ ጋር ፌስቡክን ሲፈጥሩ ገና የሃርቨርድ ዩኒቨርስቲ የኮምፒተር ሳይንስ ተማሪዎች ነበሩ። በሚያስደንቅ ሁኔታ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ በጣም ተወዳጅ የሆነው የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ፌስቡክ መጀመሪያ ሲፈለሰፍ የሰወችን ፎቶ በመለጠፍ የትኛው ያምራል የሚለውን ለማወዳደር ታስቦ የተሰራ ነበር።

🔺የፌስቡክ አጀማመር

◽️ እ.ኤ.አ በ 2003 በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ዓመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ የሆነው ዙከርበርግ FaceMash ለተባለ የድረገፅ እና መጠቀሚያ ሶፍትዌር ሰራ። የኮምፒተር እውቀቱንም በመጠቀም ወደ ሃርቫርድ የደህንነት አውታረመረብ (Security Network) ሰብሮ በመግባት የተማሪዎች መታወቂያ ለይ ያሉ ምስሎችን በመሰብሰብ ያለፈቃድ FaceMash ለይ መለጠፍ ቻለ። ከዚያም ይህን ዙከርበርግን ድረገፅ የሚጎበኙ ተማሪዎች ከሚመጡላቸው ጥንድ ጥንድ ፎቶዎች አንዱ ያምራል አንዱ አያምርም እያሉ እንዲመርጡ ይጠየቃሉ።

◽️ FaceMash ጥቅምት 28 ቀን 2003 ከተከፈተ ከጥቂት ቀናት በኋላ በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተዘጋ። ከዚያም ዩኒቨርስቲው ዙከርበርግን የሰዎችን ደህንነት በመጣስ ፣ የቅጂ መብቶችን በመጣስ እና የግለሰቦችን ግላዊነት በመጣስ ከባድ ክሶች ከሰሰው። ዙከርበርግ በዚህ በድርጊቱ ከሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ መባረር ቢገጥመውም በእሱ ላይ የተጣሉ ሁሉም ክሶች በመጨረሻ ተሽረውለታል።

🔺 The Facebook፡

◽️ እ.ኤ.አ. የካቲት 4 ቀን 2004 ዙከርበርግ TheFacebook የተባለ አዲስ ድረገፅ ከፈተ። TheFacebook በሃርቫርድ በዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎች እርስ በእርሳቸው ይበልጥ መተዋወቅ እንዲችሉ እንዲረዳቸው ታስቦ የተሰራ ነበር። ነገር ግን ከስድስት ቀናት በኋላ የሃርቫርድ ተማሪዎች የሆኑት ካሜሮን ዊንክለቮስ ፣ ታይለር ዊንክሌቮስ እና ዲቪ ናሬንድራ ዙከርበርግ ሀሳባቸውን እንደሰረቀባቸው በመናገር ዙከርበርግን ሲሰሱት ዙከርበርግ እና The Facebook ችግር ውስጥ ገቡ። ሆኖም ግን እነዚህ የይገባኛል ጥያቄ አቅራቢዎች ከዙከርበርግ ጋር ተወያይተው ጉዳዩን ከፍርድ ቤት ውጭ ፈቱት።

◽️ The Facebook በመጀመሪያ ለሃርቫርድ ተማሪዎች የተከለከለ ነበር። ከጊዜ በኋላ ግን ዙከርበርግ ድረገፁን ለማሳደግ እንዲረዱት ጥቂት የትምህርት ቤት ጓደኞቹን አስገባቸው። ለምሳሌ ኤድዋርዶ ሳቬሪን በቢዝነሱ ፣ ዱስቲን ሞስኮቭዝ በፕሮግራሚንግ ባለሙያነት ፣ አንድሪው ማኮሉም የጣቢያው ግራፊክ አርቲስት አንድ ላይ በመሆን ድረገፁን ወደ ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ለማስፋፋት ችለዋል።

የፌስቡክ-እድገት

◽️ እ.ኤ.አ በ2004 የNapster መስራች እና ባለሀብት ሴአን ፓርከር የፌስቡክ ፕሬዝዳንት ሆነ። ኩባንያውም የድረገፁን ስም ከTheFacebook ወደ Facebook የቀየረው። በቀጣዩ ዓመት ኢንቬስት ካፒታል ኩባንያ አኬል ፓርትነርስ በፌስቡክ ላይ 12.7 ሚሊዮን ዶላር ኢንቬስት ያደረገ ሲሆን ይህም ፌስቡክን ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የመገናኛ የኔትወርክ እንዲፈጠር አስችሎታል።

◽️ እ.ኤ.አ. በመስከረም ወር 2006 ፌስቡክ ቢያንስ 13 ዓመት የሆነ እና እውነተኛ የኢሜል አድራሻ ያለው ማንኛውም ሰው ፌስቡክ መቀላቀል እንደሚችል አስታውቋል። እ.ኤ.አ. በ2009 ፌስቡክ በዓለም ላይ በጣም ጥቅም ላይ የዋለው የማኅበራዊ የአውታረ መረብ አገልግሎት ሊሆንም ችሏል።

◽️ የፌስቡክ ትርፍ በመጨረሻ ዙከርበርግን የዓለም ወጣቱ Multi billionaire እንሆን አስችሎታል። እ.አ.አ በ2010 ዙከርበርግ ከሌሎች ሀብታም ነጋዴዎች ጋር በመተባበር ቢያንስ ግማሽ ያህሉን ሀብት ለበጎ አድራጎት ድርጅት ለመስጠት ቃል ገብቷል። ዙከርበርግ እና ባለቤቱ የኢቦላ ቫይረስን ለመዋጋት 25 ሚሊዮን ዶላር ለግሰዋል። 99% የፌስቡክ ሼር በትምህርት ፣ በጤና ፣ በሳይንሳዊ ምርምር እና በጉልበት ለማሻሻል እንደሚረዱ አስታውቀዋል።

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
🌹ሰላም Guays እንዴት ናቹ።ዛሬ በጣም ምርጥ #Bot ላስተዋውቃቹህ።

Bot Link ፦ https://t.me/BuyLikeRobot?start=1144535026

🌹የቦቱ ጥቅም #የቻናላችንን ወይም የጉሩፓችነስ #Member መጨመሪያ #Bot ነው። ብዙ ሰዎች ትወዱታላቹህ ብይ አስባለው።

🌹እናንተም እሄን እድል ተጠቀሙበት በተለይ ለአዲስ ቻናል ከፋቾች መልካም ዜና ይመስለኛል ከእናንተ ሚጠበቀዉ Start ማለት ብቻ ነዉ።

Bot Link ፦ https://t.me/BuyLikeRobot?start=1144535026

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to hack wifi using termux rooted and non rooted devices PART 1( downloading and installing necessary files).

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to hack wifi using termux rooted and non rooted devices PART 2 ( hacking the wifi)👀

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን ለመጥለፍ ተመራጭ የሆነ መተግበርያ "Androrat" ይባላል።

👨‍💻 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።

👨‍👩‍👧‍👦 ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።

👩‍💻 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል።

"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል ⤵️

1⃣ የአንድን ሰው ስልክ የ #Contact መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት ..

2⃣ ስልኩ vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..

3⃣ በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት መጠቀም ...

4⃣ መልእክት (message) መላክ , እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ..

5⃣ በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ ማወቅ.. )

6⃣ ያለምንም ምልክት በስልኩ ፊተኛ እና የሃላ ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል

7⃣ ፎቶ ማንሳት

8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል

9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም live ማዳመጥ

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
👍1
AndroRat.zip
39.2 MB
" Androrat "

🌹 @ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
🌹HOW TO GET 10K FACEBOOK POST LIKES

🌹ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ የማሳያቹህ እንዴት የfb fake like የምናገኝባቸው web ነው።


1- djliker.com (give you 150 likes every 15 min)

2- postliker.net/?type=status (give you 170 likes every 15 min)

3- postlikers.com (gives you 150 likes every 15 min)

4- fb-autolikes.com (gives you 180 likes every 15 min)

5- likeslo.net (gives you 200 likes every 15 min)

6- f8liker.com (gives you 100 likes every 15 min)

7- machineliker.com/like.php?type=status (gives you 200 likes every 15 min)

8- 4liker.com (gives you 300 likes every 15 min)

9- autolikesgroup.com (gives you 150 likes every 15 min)

10- mg-likers.com (gives you 250 likes every 15 min)

11- official-liker.net (gives you 400 likes every 15 min)

12- hublaa.me (gives you 250 likes every 15 min)

13- begen.us (gives you 30 likes every 30 seconds)

14- plusliked.com (gives you 65 likes every 15 min)

15- myliker.com (gives you 100 likes every 15 min)

16- vipfb.net (gives you 100 likes every 15 min)

17- autofb.me (gives you 195 likes every 15 min)

18- monkeyliker.com (givemin)

19- likeeer.com (gives you 50 likes every 15 min)


♨️Note :- Change Password Everytime After Getting Likes

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ
TextNow_Free_Texting_And_Calling.apk
60.8 MB
🆔 TextNow: Free Texting & Calling App

ነፃ በአሜሪካ ስልክ ቁጥር Telegram ፤ Imo ፤ Whatsapp መክፈት የምንችልበት app

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹እንዴት አረግተን Instagram ላይ ነፃ Like ማግኘት እንችላለን። || how to get free instagram like

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/8xpSiqK5XAE
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
BOOST SOCIAL MEDIA 🚀🚀🚀_1.0.apk
3.7 MB
Tiktok / Facebook / Instagram ¤ follwer and like መጨመሪያ ምርጥ App

#Share ማርግ እንዳርሱ
🌹Ethio Hacker News

➡️በዝነኛው የቴድ-ቶክ የዲስኩር መድረክ ላይ ፓብሎስ ቆሟል።

🌹የኮምፒውተር ምስጢር እንዴት ሰብሮ እንደሚገባ እያስረዳ ነው። እርሱ ራሱ የኮምፒውተር መረብ ሰርሳሪ ነበር።

🌹በአዳራሹ የታደሙ ሰዎች ስልኮቻቸውን እንዲያወጡ አዘዘ። የግማሹን ታዳሚ የስልክ መክፈቻ የምስጢር ቁጥር ለራሳቸው መልሶ ነገራቸው።

🌹ሌሎች ተመልካቾች ደግሞ ክሬዲት ካርዳቸውን ይዘው ወደ መድረክ እንዲመጡ አደረገ። የባንክ ክሬዲት ካርድ የምስጢር ቁጥራቸውን በዚያው መድረክ አጋልጦ ሰጣቸው።

🌹"እንበልና…" አለ ፓብሎስ፣ "…እንበልና ያረፍኩበት ሆቴል ከጎኔ የተከራየው ሰው በቴሌቪዥን ምን እየተመለከተ እንደሆነ ልሰልለው ብፈልግ ያ ለእኔ ቀላል ነው…።"

🌹"ጎረቤቴ በቴሌቪዥን የወሲብ ፊልም እየተመለከተ ይሆን? ወይስ የዲዝኒ ፊልሞችን…? ከፈለኩ ደግሞ ጎረቤቴ አልጋው ላይ ተጋድሞ የሚመለከተውን ቻናል ከክፍሌ ሳልወጣ ልቀይርበት እችላለሁ።"

ተመልካቹ በዚህ ልጅ ድርጊት ተደነቀ።

🌹ይህ ልጅ ድርጊቱን የሚፈጽመው እንዲሁ ለጀብዱ ነው። ሁሉም የሳይበር ጥቃቶች ግን ለጀብዱ ብቻ አይፈጸሙም።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
📌ሠላም ሠላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሠቦች ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ሥል Programming language ( ) አንድአንድ ነገር ለማለት ነው።ሠሞኑን ትንሽ ነገር ብለናቹ ነበር አሁን ደግሞ በተሻለ መልኩ ይዘን ቀርበናል እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አደርጋለው ።
🔐 1 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language)
መጀመርያ programming language የሚለው ነገር ከማየታችን በፊት

🔐1.1 ፕሮግራም ምንድን ነው(what is programm) የሚለውን እንመልከት
ፕሮግራም ማለት በአጭሩ አንድን ነገር ለመሥራት ወይም ውጤት(output)ለማግኘት በቅድሚያ የምንፅፋቸው ነገሮች ሥብሥብ ፕሮግራም ይባላል።
ለምሣሌ
ካርድ ለመሙላት *805*....# call እንደምንለው ማለት ነው ፤ከዛ ያሥገባነው ቁጥር ትክክል ከሆነ Dear Customer, your prepaid account has been recharged succesfully.የሚል text ይደርሠናል ማለት ነው።
ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥተት ነው ይላል ማለት ነው።
🖌ለምሣሌ ፦ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት

# include <iostream>;
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" hello world"<<endl;
return 0;
}
💻output :hello world

ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው ምሣሌ" hello world " የሚለውን ፅሁፍ screenu ላይ ያሣየናል ሥለዚህ ይህንን ነገር ፕሮግራም እንለዋለን ማለት ነው።

🔐1.2 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው ፦
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ ያለው ሆኖ የምንጽፋቸው ችሮግራሞች የሚያሥተዳድር ማለት ነው።
🔍፦sorce code እኛየፃፍነው ፕሮግራም
🔍፦machine language ኮምፒውተር የሚረዳበት ቋንቋ ማለት ነው።
🔍!!!syntax(ሣይንታክሥ)
ከላይ ለመጥቀሥ እንደ ሞከርኩት
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ አለው ይህ የአፃፃፍ ህግ ሣይንታክሥ(syntax)ይባላል።
Like አማርኛ ላይ ሠዋሠው እንግሊዝኛ ላይ ደግሞ ግራመር እንደምንለው ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ ይህን ፕሮግራም እንመልከት እዚህ ላይ የተፃፋው እያንዳንዱ ነገር ሣይንታክሡን(syntax) መሠረት ያደረገ ነው።
# include <iostream>
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" hello world"<<endl;
return 0;
}

ለምሣሌ አንድን አረፍተ ነገር ፅፈን ሥንጨርሥ ለአማርኛ አራት ነጥብ ፤ለእንግሊዝኛ አንድ ነጥብ(full stop)&ለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ደግሞ" ; " እንጠቀማለን ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ሣይሆን አብዛኞቹ " ; "ይጠቀማሉ።

ሥለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ይህን ያህል ካወራን በመቀጠል ዋና ዋና የሚባሉትን እንጥቀሥ
🔰በአሁኑ ሠአት 🌏በአለማችን ላይ ብዙ አይነት እና ጥቅም ያላቸው ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አሉ ከነርሡም መካከል በዋናነት የሚጠቀሡት የሚከተሉት ናቸው🔰
1⃣.JS(javascript) 6⃣.C
2⃣.phyton 7⃣.C++
3⃣.Go(Go lang) 8⃣.C#
4⃣.Java 9⃣.CSS
5⃣.Php 🔟.html etc...
ለዛሬ በእዚ እናበቃለን በቀጣይ ክፍል በሚኖረን ቆይታ እያንዳንዱን እያብራራን እንቀጥላለን እሥከዛው ግን መልካም ጊዜ።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to Make an Android App for Beginners

እንዴት የአንድሮይድ አፕ መስራት እንደምንችል የሚያስተምር ቪዲዮ ነው እዩት ትማሩበታላቹ።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
360-Security-Antivirus-Boost-4.1.8.6482(Android30t.com).apk
18.3 MB
🌹 #ሴክሪቲ 360 /360 Security/
ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው።

🌹 በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
#PATTERN ወይም #Password የተዘጉ ስልኮች📲 ካለ ምንም ኢንተርኔት🌐 እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እናቀርባለን...

🔆ኣስፈላጊ ነገሮች👇

1 aroma file manager በ ሌላ ስልክ📱 ማውረድ ኣለብን

2 ሚሞሪ ካርድ (ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት)

3 የተዘጋው ስልክ📲

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

Step1⃣ aroma file manager ካወረዳቹ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ ኣስገቡት

Step2⃣ ከዛ ስልኩ #power_off እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡሃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ የ ስልኩ ኣይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡሃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሁነው ያገለግላሉ

Step4⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን #install እንለዋለን

Step5⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ #nevigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናቹ ከዛ ዝጉት📵

Step6⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላቹ

Step8⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉት ከዛ ስልካቹ retecድርጉት

Step9⃣ ስልኩ📲 ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መክፈት ትችላላቹ

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
AROMA-SuperSUConfig-v1.00.zip
964 KB
AROMA file manager

#Share #Share #Share

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
ዊንዶው_7_ፓስዎርድ_ቢጠፋብን_እንዴት_በቀላሉ_መቀየር_እንችላለን_|_How_can_we_easily_change.webm
10.5 MB
How can we easily change win 7 Password if we lose it

ዊንዶው 7 ፓስዎርድ ቢጠፋብን እንዴት በቀላሉ መቀየር እንችላለን።

🌹@ethio_hack || ኢትዮ ሀክ 🌹
Forwarded from Ethio Hackers (Nat)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Primary food of Chinese people.😂😂🙊?

@ethio_hack
@ethio_hack

እመኑኝ እኔ 100% ኧረ እንደውም 200% አምኜበት እንድትቀላቀሉት የምጋብዛቹ channel ነው

https://telegram.me/ethio_hack

🙏🙏FORWARD PLEASE