ሰላም ሰላም ቃል በገባነው መሰረት አፑን ለቀናል....ስለ አፑ...... እንዴት አድርገን የስልካችንን አንድሮይድ ቨርዥን እነደምንቀይር እናሳያቹሀለን
Stepun ተከተሉ
1⃣download "buildprop" app
2⃣ open
3⃣click on edit
ከዛ የስልካቹ ቨርዥን ይመጣል 5.1.1 ከነበረ መቀየር ከዛ save
Reboot your device
@ethio_hack❤️
For any question contact us👉 @natuka7
Stepun ተከተሉ
1⃣download "buildprop" app
2⃣ open
3⃣click on edit
ከዛ የስልካቹ ቨርዥን ይመጣል 5.1.1 ከነበረ መቀየር ከዛ save
Reboot your device
@ethio_hack❤️
For any question contact us👉 @natuka7
👆📲አፑ faceNiff👆 ይባላል....የሚሰራውም በአንድ አይነት network ላይ እየተጠቀሙ ካሉ ብቻ ነው ለምሳሌ....ጒደኛዎ be data እየተጠቀመ ከሆነ እርሶም be data ከሆነ ሀክ ማድረግ ይችላሉ ማለት ነው በwi-fi ም እንደዛው።
question contact👉 @natuka7
question contact👉 @natuka7
🔆ስልኬ 📱 በጣም ይግላል ምን ማድረግ አለብኝ ❓
1⃣. በስልክዎ ጌም 🎮 ከመጫወት ይቆጠቡ
❌
2⃣ background ላይ Run የሚያደርጉ አፖችን force stop ያድርጉ/ ያስቁሙ።
3⃣ ስልክዎን 📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ
አዳር 👉 switch off ያድርጉት።
4⃣ Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል
ለባለሙያ ያሳዩት።
@
1⃣. በስልክዎ ጌም 🎮 ከመጫወት ይቆጠቡ
❌
2⃣ background ላይ Run የሚያደርጉ አፖችን force stop ያድርጉ/ ያስቁሙ።
3⃣ ስልክዎን 📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ
አዳር 👉 switch off ያድርጉት።
4⃣ Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል
ለባለሙያ ያሳዩት።
@
Truecaller በጣም ተወዳጅነትን ያተረፈ አፕ ሲሆን በዚህ አፕ ቁጥራቸውን ሴቭ ያላደረግናቸው የማናውቃቸው ሰዎች ወደኛ ቢደውሉልን ማን እደሆኑ ስማቸውን ያመጣልናል የማናውቀው ቁጥር ቢደወልልን ከኛ የሚጠበቀው ዳታችንን ወይም ዋይፋይ ማብራት ነው ወዳው የሚደውልልን ሰው ማን እንደሆነ ለይቶ ይነግረናል,
ይህም የሚሆነው የሚደውልልን ሰው ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆነ ከዛ ላይ ወይም የሱን ስም ሴቭ አድርገው True caller ከሚጠቀሙ ጓደኞቹ ላይ ስሙን በመውሰድ ይህ አፕ በቀላሉ ስሙ ማን እንደሆነ ለኛ ያሳውቀናል ማለት ነው በዚህ አፕ
⏩ የምናወራውን ነገር በቀላሉ ሪከርድ ማድረግም እንችላለን
⏩የፈለግነውን ስልክ ቁጥር መደወልም ሆነ ሜሴጅ እንዳይልክብን ማድረግ እንችላለን
አፑን ለማውረድ ⤵⤵
❤️ question contact natuka
ይህም የሚሆነው የሚደውልልን ሰው ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆነ ከዛ ላይ ወይም የሱን ስም ሴቭ አድርገው True caller ከሚጠቀሙ ጓደኞቹ ላይ ስሙን በመውሰድ ይህ አፕ በቀላሉ ስሙ ማን እንደሆነ ለኛ ያሳውቀናል ማለት ነው በዚህ አፕ
⏩ የምናወራውን ነገር በቀላሉ ሪከርድ ማድረግም እንችላለን
⏩የፈለግነውን ስልክ ቁጥር መደወልም ሆነ ሜሴጅ እንዳይልክብን ማድረግ እንችላለን
አፑን ለማውረድ ⤵⤵
❤️ question contact natuka
@ethio_hack❤️
ከሞባይልዎ ባስቸኳይ ሊሰርዟቸው የሚገቡ አፕሊኬሽኖች
-
አጥፊ ሶፍትዌሮች (Malware) በስውር አገልግሎቶች የሚያቀርቡ በመምሰል በሚሊየን
የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ዳውንሎድ እንዲያደርጉ በማድረግ ላልተገባ ክፍያ መዳረጋቸው
ተነግሯል፡፡
.
ለማጭበርበር ከተሰሩ አፕሊኬሽኖች መካከል በጉግል ፕሌይ ስቶር(Google Play) በድብቅ
50 የሚገኙ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች በሞባልዎ ካሉ ባስቸኳይ
ሊያስወግዱዋቸው የሚገቡ ናቸው ...
I Love Fliter
Tool Box Pro
X WALLPAPER
Horoscope
X Wallpaper Pro
Beautiful Camera
Color Camera
Love Photo
Tide Camera
Charming Camera
Horoscope
DIY Your Screen
Ringtone
ดวง 12 ราศี Lite
Safe locker
Wifi Booster
Cool Desktop
useful cube
Tool Box Pro
Useful Desktop
ดวง 12 ราศี Lite
Horoscope2.0
Yes Star
Shiny Camera
Simple Camera
Smiling Camera
Universal Camera
Amazing Toolbox
Easy capture
Memory Doctor
Tool Box Pro
Reborn Beauty
Joy Photo
Fancy Camera
Amazing Photo
Amazing Camera
Super Wallpaper
DD Player
Fascinating Camera
Universal Camera
Cream Camera
Looking Camera
DD Weather
Global Weather
Love Fitness
Pretty Pictures
Cool Wallpapers
Beauty Camera
Love locker
Real Star
Magic Camera
Wonder Camera
Funny Camera
Easy Camera
Smart Keyboard
Travel Camera
Photo Warp
Lovely Wallpaper
Lattice Camera
Quick Charger
Up Camera
Photo Power
HDwallpaper
Wonderful Games
BI File Manager
Wallpapers HD
Beautiful Video-Edit your Memory
Wonderful Cam
useful cube
Ringtone
Exciting Games
Replica Adventure
GG Player
Love Camera
Oneshot Beautify
Pretty Camera
CuteCamera
Cartoon Camera-stylish, clean
Art Camera
Amazing Video
Fine Photo
Infinity safe
Magical Horoscope
Toolbox
Cute Belle
CartoonWallpaper
Ringtone
Best Camera
Colorful Locker
Light Keyboard
Safe Privacy
Enjoy Wallpaper
File Manager
Fancy locker
Cute Puzzle
Smile Keyboard
Vitality Camera
Lock Now
Fancy Camera
Useful Camera
Vitality Camera
Sec Transfer
Lock Now
Magic Filter
Funny Video
Amazing Gamebox
Super locker
Music Player
Eski like &Share merjawoch tolo tolo endidersuachu like like like👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@❤️
@😍
@😜
Post endiderglachu metfelgutn mangawem teyake asteyayet👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@natuka7
ከሞባይልዎ ባስቸኳይ ሊሰርዟቸው የሚገቡ አፕሊኬሽኖች
-
አጥፊ ሶፍትዌሮች (Malware) በስውር አገልግሎቶች የሚያቀርቡ በመምሰል በሚሊየን
የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ዳውንሎድ እንዲያደርጉ በማድረግ ላልተገባ ክፍያ መዳረጋቸው
ተነግሯል፡፡
.
ለማጭበርበር ከተሰሩ አፕሊኬሽኖች መካከል በጉግል ፕሌይ ስቶር(Google Play) በድብቅ
50 የሚገኙ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች በሞባልዎ ካሉ ባስቸኳይ
ሊያስወግዱዋቸው የሚገቡ ናቸው ...
I Love Fliter
Tool Box Pro
X WALLPAPER
Horoscope
X Wallpaper Pro
Beautiful Camera
Color Camera
Love Photo
Tide Camera
Charming Camera
Horoscope
DIY Your Screen
Ringtone
ดวง 12 ราศี Lite
Safe locker
Wifi Booster
Cool Desktop
useful cube
Tool Box Pro
Useful Desktop
ดวง 12 ราศี Lite
Horoscope2.0
Yes Star
Shiny Camera
Simple Camera
Smiling Camera
Universal Camera
Amazing Toolbox
Easy capture
Memory Doctor
Tool Box Pro
Reborn Beauty
Joy Photo
Fancy Camera
Amazing Photo
Amazing Camera
Super Wallpaper
DD Player
Fascinating Camera
Universal Camera
Cream Camera
Looking Camera
DD Weather
Global Weather
Love Fitness
Pretty Pictures
Cool Wallpapers
Beauty Camera
Love locker
Real Star
Magic Camera
Wonder Camera
Funny Camera
Easy Camera
Smart Keyboard
Travel Camera
Photo Warp
Lovely Wallpaper
Lattice Camera
Quick Charger
Up Camera
Photo Power
HDwallpaper
Wonderful Games
BI File Manager
Wallpapers HD
Beautiful Video-Edit your Memory
Wonderful Cam
useful cube
Ringtone
Exciting Games
Replica Adventure
GG Player
Love Camera
Oneshot Beautify
Pretty Camera
CuteCamera
Cartoon Camera-stylish, clean
Art Camera
Amazing Video
Fine Photo
Infinity safe
Magical Horoscope
Toolbox
Cute Belle
CartoonWallpaper
Ringtone
Best Camera
Colorful Locker
Light Keyboard
Safe Privacy
Enjoy Wallpaper
File Manager
Fancy locker
Cute Puzzle
Smile Keyboard
Vitality Camera
Lock Now
Fancy Camera
Useful Camera
Vitality Camera
Sec Transfer
Lock Now
Magic Filter
Funny Video
Amazing Gamebox
Super locker
Music Player
Eski like &Share merjawoch tolo tolo endidersuachu like like like👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@❤️
@😍
@😜
Post endiderglachu metfelgutn mangawem teyake asteyayet👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@natuka7
አሁን የምናሳያቹ አፕ ገራሚ አፕ ነው...ነገሩ እንዲህ ነው wi-fi ስትጠቀሙ የናንተን ip address ተጠቅሞ ሀክ/ኪል የሚያድርግ ሰው ካለ ip addressun ይቀይር️ qustion... @natuka7
👍1
CyberLink-PowerDirector-v4.13.1-Unlocked
ገራሚ የሆነ video editor.....
ምርጥ የሆነ Video እንድትሰሩ ይረዳቹሐል፡፡
ይህን እና ተጨማሪ app ለማግኘት
@ethio_hack
questions.. @natuka7
@
@
ገራሚ የሆነ video editor.....
ምርጥ የሆነ Video እንድትሰሩ ይረዳቹሐል፡፡
ይህን እና ተጨማሪ app ለማግኘት
@ethio_hack
questions.. @natuka7
@
@
10 ነፃ ሶፍትዌር ማውረጃ ድረ-ገፆች
ይጠቅሙናል፣ ሼር እናድርጋቸው)
1) www.FileHippo.com
2) www.Ninite.com
3) www.Cnet.com
4) www.Softpedia.com
5) www.MajorGeeks.com
6) www.FilePuma.com
7) www.DownloadCrew.com
8) www.FileHorse.com
9) www.SnapFiles.com
10) www.DonationCoder.com
Tip👇👇
11) www.apkpure.com
አንዱ መርጣችሁ የተጠቀሙበት
👍#
ይጠቅሙናል፣ ሼር እናድርጋቸው)
1) www.FileHippo.com
2) www.Ninite.com
3) www.Cnet.com
4) www.Softpedia.com
5) www.MajorGeeks.com
6) www.FilePuma.com
7) www.DownloadCrew.com
8) www.FileHorse.com
9) www.SnapFiles.com
10) www.DonationCoder.com
Tip👇👇
11) www.apkpure.com
አንዱ መርጣችሁ የተጠቀሙበት
👍#
@ethio_hack
2018 የአለም ቢሊዬነሮች ክብረወሰን የሰበረ
ሀብት ያካበቱበት ዓመት መሆኑ ተገለጸ
******************
***
የአለም ከበርቴዎች ሀብት ከሌሎች ዓመታት
ይልቅ በአውሮፓዊያኑ 2018 በ19 በመቶ
እድገት በመሳየት ክብረወሰን መስበሩን
ተነገረ፡፡
የአለም ባለሀብቶች ቁጥርና ሀብታቸው
እየጨመረ ባለበት በዚህ ወቅት ቻይና በርካታ
ቢሊዬነሮችን በማፍራት ቀዳሚ ሀገር ሆናለች
ተብሏል፡፡
ቻይና በየሁለት ሳምንቱ ሁለት ቢሊዮነሮች
የሚፈጠሩባት ሀገርም መሆኗን የዴይሊ
ሜይል ዘግቧል፡፡
የአለም ቢሊዮነሮች ከሌሎች ዓመታት ይልቅ
በአውሮፓዊያኑ 2017 ከፍተኛ ገንዘብ
ያካበቱበት ዓመት እንደሆነም ተመልክቷል፡፡
በዚህም ዓመት የምድራችን ባለሀብቶች ሀብት
19 በመቶ በማደግ 6 ነጥብ 9 ትሪሊዮን
ፓውንድ መድረሱ ተጠቁሟል፡፡
በአውሮፓዊያኑ 2018 በአለም አቀፍ ደረጃ
በአጠቃላይ 179 አዲስ ቢሊዬነር ባለሀብቶች
እንደተፈጠሩ ታውቋል፡፡
ከዚህ ውስጥ 60 የሚሆኑት ከበርቴዎች
በፈጠራ ስራዎች ላይ በመሰማራት ቢሊዬነር
መሆን ችለዋል፡፡
ቀሪዎቹ ደግሞ የቢዝነስ ስራቸውን በማስፋት
ቢሊዬነር መሆኑን መቻላቸውን የዴይሊ
ሜይል ዘገባ ያስረዳል፡፡
join @ethio_hack❤️
❤️
የቢሊየነሮቹን ደረጃ ና ስም
#1 Jeff Bezos
capital= $112 Billion
Age=54
Source=Amazon
Nationality=United States
#2 Bill Gates
capital=$90 Billoin
age= 63
source=Microsoft
nationality=United States
#3 Warren Buffett
capital= $84 Billion
Age= 88
source=Berkshire Hathaway
nationality= United States
#4 Bernard Arnault
capital= $72 Billion
age= 69
source=LVMH
nationality= France
ከlistu ብቸኛው ወጣት ነው እኛም በወጣትነታችን አንደሱ ጀግና ለመሆን እንስራ እንጣር እላለው።
#5 Mark Zuckerberg
capital=$71 Billion
Age= 34
source=Facebook
nationality=United States
#6 Amancio Ortega
capital=$70 Billion
age=82
source=Zara
nationality=Spain
.......... join and share @ethio_hack
2018 የአለም ቢሊዬነሮች ክብረወሰን የሰበረ
ሀብት ያካበቱበት ዓመት መሆኑ ተገለጸ
******************
***
የአለም ከበርቴዎች ሀብት ከሌሎች ዓመታት
ይልቅ በአውሮፓዊያኑ 2018 በ19 በመቶ
እድገት በመሳየት ክብረወሰን መስበሩን
ተነገረ፡፡
የአለም ባለሀብቶች ቁጥርና ሀብታቸው
እየጨመረ ባለበት በዚህ ወቅት ቻይና በርካታ
ቢሊዬነሮችን በማፍራት ቀዳሚ ሀገር ሆናለች
ተብሏል፡፡
ቻይና በየሁለት ሳምንቱ ሁለት ቢሊዮነሮች
የሚፈጠሩባት ሀገርም መሆኗን የዴይሊ
ሜይል ዘግቧል፡፡
የአለም ቢሊዮነሮች ከሌሎች ዓመታት ይልቅ
በአውሮፓዊያኑ 2017 ከፍተኛ ገንዘብ
ያካበቱበት ዓመት እንደሆነም ተመልክቷል፡፡
በዚህም ዓመት የምድራችን ባለሀብቶች ሀብት
19 በመቶ በማደግ 6 ነጥብ 9 ትሪሊዮን
ፓውንድ መድረሱ ተጠቁሟል፡፡
በአውሮፓዊያኑ 2018 በአለም አቀፍ ደረጃ
በአጠቃላይ 179 አዲስ ቢሊዬነር ባለሀብቶች
እንደተፈጠሩ ታውቋል፡፡
ከዚህ ውስጥ 60 የሚሆኑት ከበርቴዎች
በፈጠራ ስራዎች ላይ በመሰማራት ቢሊዬነር
መሆን ችለዋል፡፡
ቀሪዎቹ ደግሞ የቢዝነስ ስራቸውን በማስፋት
ቢሊዬነር መሆኑን መቻላቸውን የዴይሊ
ሜይል ዘገባ ያስረዳል፡፡
join @ethio_hack❤️
❤️
የቢሊየነሮቹን ደረጃ ና ስም
#1 Jeff Bezos
capital= $112 Billion
Age=54
Source=Amazon
Nationality=United States
#2 Bill Gates
capital=$90 Billoin
age= 63
source=Microsoft
nationality=United States
#3 Warren Buffett
capital= $84 Billion
Age= 88
source=Berkshire Hathaway
nationality= United States
#4 Bernard Arnault
capital= $72 Billion
age= 69
source=LVMH
nationality= France
ከlistu ብቸኛው ወጣት ነው እኛም በወጣትነታችን አንደሱ ጀግና ለመሆን እንስራ እንጣር እላለው።
#5 Mark Zuckerberg
capital=$71 Billion
Age= 34
source=Facebook
nationality=United States
#6 Amancio Ortega
capital=$70 Billion
age=82
source=Zara
nationality=Spain
.......... join and share @ethio_hack
Äsfë
እስኪ ስለ Computer shortcut ምን ያህል ያውቃሉ? ካላወቁ መፍትሄውን እንካቹ ብለናል፡፡
ማሳሰቢያ አንዳንድ ሾርት ከቶች በተለያየ application or windows ላይ የተለያየ አገልግሎት ስላላቸው በካተጎሪያቸው መሰረት ይጠቀሙ፡፡
Ctrl + a - select all
Ctrl + B - Bold
Ctrl + c - copy
Ctrl + d - fill
Ctrl + f - find
Ctrl + g - goto
Ctrl + h - replace
Ctrl + I - italic
Ctrl + k - insert hyperlink
Ctrl + n - new spreadsheet
Ctrl + o - open
Ctrl + P - Print
Ctrl + r - nothing right
Ctrl + s - save
Ctrl + u - underlined
Ctrl + v - paste
Ctrl w - close
Ctrl + x - cut
Ctrl + y - repeat
Ctrl + z - cancel
F1 - help
F2 - Edition
F3 - Paste the name
F4 - repeat the last action
F4 - when entering a formula, switch between
absolute / relative references
F5 - goto
F6 - Next Pane
F7 - spell check
F8 - Fashion Extension
F9 - Recalculer all folders
F10 - Activate Menubar
F11 - new graphics
F12 - save under
Ctrl +: - insert current time
Ctrl +; - insert current date
Ctrl + "- copy the cell value above
Ctrl + '- copy the formula from the cell above
Shift - offset adjustment for additional
functions in the excel menu
Shift + F1 - what is it?
Shift + F2 - edit cell comment
Shift + F3 - Paste the function into the
formula
Shift + F4 - search next
Shift + F5 - Find
Shift + f6 - previous panel
Shift + f8 - add to selection
Shift + F9 - calculate active worksheet
Shift + F10 - popup menu view
Shift + f11 - new spreadsheet
Shift + f12 - save
Ctrl + F3 - Set name
Ctrl + f4 - close
Ctrl + F5 - XL, restore window size
Ctrl + F6 - next spreadsheet window
Shift + CTRL + f6 - previous spreadsheet
window
Ctrl + f7 - move the window
Ctrl + f8 - resize window
Ctrl + f9 - minimize the spreadsheet
Ctrl + f10 - window maximize or restore
Ctrl + F11 - Inset 4.0 Macro Sheet
Ctrl + f1 - open file
Alt + F1 - insert a graph
Alt + F2 - save under
Alt + F4 - output
Alt + F8 - Macro dialog.... @natuka7❤️
እስኪ ስለ Computer shortcut ምን ያህል ያውቃሉ? ካላወቁ መፍትሄውን እንካቹ ብለናል፡፡
ማሳሰቢያ አንዳንድ ሾርት ከቶች በተለያየ application or windows ላይ የተለያየ አገልግሎት ስላላቸው በካተጎሪያቸው መሰረት ይጠቀሙ፡፡
Ctrl + a - select all
Ctrl + B - Bold
Ctrl + c - copy
Ctrl + d - fill
Ctrl + f - find
Ctrl + g - goto
Ctrl + h - replace
Ctrl + I - italic
Ctrl + k - insert hyperlink
Ctrl + n - new spreadsheet
Ctrl + o - open
Ctrl + P - Print
Ctrl + r - nothing right
Ctrl + s - save
Ctrl + u - underlined
Ctrl + v - paste
Ctrl w - close
Ctrl + x - cut
Ctrl + y - repeat
Ctrl + z - cancel
F1 - help
F2 - Edition
F3 - Paste the name
F4 - repeat the last action
F4 - when entering a formula, switch between
absolute / relative references
F5 - goto
F6 - Next Pane
F7 - spell check
F8 - Fashion Extension
F9 - Recalculer all folders
F10 - Activate Menubar
F11 - new graphics
F12 - save under
Ctrl +: - insert current time
Ctrl +; - insert current date
Ctrl + "- copy the cell value above
Ctrl + '- copy the formula from the cell above
Shift - offset adjustment for additional
functions in the excel menu
Shift + F1 - what is it?
Shift + F2 - edit cell comment
Shift + F3 - Paste the function into the
formula
Shift + F4 - search next
Shift + F5 - Find
Shift + f6 - previous panel
Shift + f8 - add to selection
Shift + F9 - calculate active worksheet
Shift + F10 - popup menu view
Shift + f11 - new spreadsheet
Shift + f12 - save
Ctrl + F3 - Set name
Ctrl + f4 - close
Ctrl + F5 - XL, restore window size
Ctrl + F6 - next spreadsheet window
Shift + CTRL + f6 - previous spreadsheet
window
Ctrl + f7 - move the window
Ctrl + f8 - resize window
Ctrl + f9 - minimize the spreadsheet
Ctrl + f10 - window maximize or restore
Ctrl + F11 - Inset 4.0 Macro Sheet
Ctrl + f1 - open file
Alt + F1 - insert a graph
Alt + F2 - save under
Alt + F4 - output
Alt + F8 - Macro dialog.... @natuka7❤️
፡ ስልክዎን በመጠቀም በርቀት ያለ ኬብል ኮኔክሽን ፒሲዎን ኮንትሮል በማድረግ ለተለያዩ አላማዎች መጠቀም ይቻላል።ከነዚህም ጥቅሞች መካከል
1. Power pointን እንደልብ እስከ 100 ሜትር ርቀት control ማድረግ ና ደስ የሚል ጥሩ ፕረዘንቴሽን ለማድረግ ያግዛል
2. የርሶ ፒሲ ላይ ያሉ ዶሴዎችን/ፋይሎችን ማየትና ወደ ራስዎ ስልክ የፈለጉትን ፋይል ኮፒ ማድረግ
3. ከስልክዎ የፈለጉትን ፎቶ በ ፒሲ ስክሪን መመልከት ያስችላል ና ሌሎች ጥቅሞችን ያካትታል።
ይሄን አገልግሎት ለመጠቀም ተቀራራቢ /አንድ አይነት የshareit apk and exe ቨርዥን በ ስልክዎና በፒሲዎ ላይ መጫን ያስፈልጋል
ፒሲ ና ስልክዎን ለማገናኘት ለማገናኘት
1. Shareitን ከፒሲዎ ላይ መክፈት ከዛ እራሱ ሆትስፖት ይለቃል ከዛ
2. ስልክዎን ከተለቀቀዉ ሆትስፖት ጋር የስልክዎ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት ማገናኘት
3. shareit ከ ስልክዎ ላይ በመክፈት ከ ሜኖ ዝርዝር ዉስጥ ኮኔክት ቱ ፒሲ የሚለዉን መምረጥ
ከዛም የፈለጉትን አገልግሎት መርጠዉ መጠቀም ይችላሉ
@natuka7❤️👇👇👇👇
1. Power pointን እንደልብ እስከ 100 ሜትር ርቀት control ማድረግ ና ደስ የሚል ጥሩ ፕረዘንቴሽን ለማድረግ ያግዛል
2. የርሶ ፒሲ ላይ ያሉ ዶሴዎችን/ፋይሎችን ማየትና ወደ ራስዎ ስልክ የፈለጉትን ፋይል ኮፒ ማድረግ
3. ከስልክዎ የፈለጉትን ፎቶ በ ፒሲ ስክሪን መመልከት ያስችላል ና ሌሎች ጥቅሞችን ያካትታል።
ይሄን አገልግሎት ለመጠቀም ተቀራራቢ /አንድ አይነት የshareit apk and exe ቨርዥን በ ስልክዎና በፒሲዎ ላይ መጫን ያስፈልጋል
ፒሲ ና ስልክዎን ለማገናኘት ለማገናኘት
1. Shareitን ከፒሲዎ ላይ መክፈት ከዛ እራሱ ሆትስፖት ይለቃል ከዛ
2. ስልክዎን ከተለቀቀዉ ሆትስፖት ጋር የስልክዎ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት ማገናኘት
3. shareit ከ ስልክዎ ላይ በመክፈት ከ ሜኖ ዝርዝር ዉስጥ ኮኔክት ቱ ፒሲ የሚለዉን መምረጥ
ከዛም የፈለጉትን አገልግሎት መርጠዉ መጠቀም ይችላሉ
@natuka7❤️👇👇👇👇
Äsfe.. @❤️❤️
የAndroid ስልኮን ፍጥነት መጨመር
የምችሉበትን መንገድ አሳያችዋለሁ። ስለ ሞባይል ማዉቅ
የሚፈልግ የመረጃ ገጽ ይህን ስቴፕ ይከተሉ፦ 1.
Menu--->Setting s--->Developer
Options
Settings ውስጥ Developer Options
ከለሌ አይጨነቁ። ይህን ስቴፕ ይከተሉ
Settings-->Abou t Device-->Build
Number የምለውን በፍጥነት 7 ግዜ ሲነኩ ይመጣል።
2. Developer Options-->Windo ws
Animation Scale-->Off ያድርጉ።
3. Transition Animation Scale--
>Off ያድርጉ።
4.Animation Duration Scale-->off ያድርጉ።
አሁን ስልኮዎ ከበፍቱ ፈጣን ሆኖአል ማለት
ነው።
ልዩነቱን ለማየት እንደ ወደፊቱ
-Windows Animation Scale-->10
-Transition Animation Scale-->10 -Animation
Duration Scale-->10
ያድርጉና ስልኩን ይጠቀሙ በዚህ ሰአት በጣም
ይዘገያል ልዩነቱን በግልፅ ይመለከታሉ።
ይህን ገጽ ላይክ ሼር ያድርጉና የተለያዩ አዝናኝ እና
ቁምነገር ወቅታዊ መረጃ ወዲያው ያግኙ። Please #Share it!!!🙏🙏🙏 @
የAndroid ስልኮን ፍጥነት መጨመር
የምችሉበትን መንገድ አሳያችዋለሁ። ስለ ሞባይል ማዉቅ
የሚፈልግ የመረጃ ገጽ ይህን ስቴፕ ይከተሉ፦ 1.
Menu--->Setting s--->Developer
Options
Settings ውስጥ Developer Options
ከለሌ አይጨነቁ። ይህን ስቴፕ ይከተሉ
Settings-->Abou t Device-->Build
Number የምለውን በፍጥነት 7 ግዜ ሲነኩ ይመጣል።
2. Developer Options-->Windo ws
Animation Scale-->Off ያድርጉ።
3. Transition Animation Scale--
>Off ያድርጉ።
4.Animation Duration Scale-->off ያድርጉ።
አሁን ስልኮዎ ከበፍቱ ፈጣን ሆኖአል ማለት
ነው።
ልዩነቱን ለማየት እንደ ወደፊቱ
-Windows Animation Scale-->10
-Transition Animation Scale-->10 -Animation
Duration Scale-->10
ያድርጉና ስልኩን ይጠቀሙ በዚህ ሰአት በጣም
ይዘገያል ልዩነቱን በግልፅ ይመለከታሉ።
ይህን ገጽ ላይክ ሼር ያድርጉና የተለያዩ አዝናኝ እና
ቁምነገር ወቅታዊ መረጃ ወዲያው ያግኙ። Please #Share it!!!🙏🙏🙏 @
ሰላም እንደምን አላችሁ የ ቤተሰቦች እንግዲ በመወያያ ግሩፓችን ከተጠየቁ ብዙ ጥያቄዎች ውስጥ ስለ ሚሞሪ የተጠየቁ ጥያቄዎች ብዙ ናቸው አሁን የተበላሸን ሚሞሪ እንዴት በ CMD እንደምናስተካክል ነው እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች ተከተሉ።
❶ መጀመሪያ የተበላሸውን ሚሞሪ እንሰካውና ከኮምፒውተራችን ወይንም ከላፕቶፓችን ጋር ኮኔክት ማረጉን እናረጋግጣለን፤
➁ ከዛም የኮምፒውተራችንን የስታርት ሜኑ ከከፈትን በሁዋላ Search ማድረጊያው ላይ CMD ብለን እንፅፋለን ከዛም ከሚያመጣልን ዝርዝር cmd የሚለውን እንመርጥና እንከፍተዋለን፤
❸ CMD ከከፈትን በሁዋላ diskpart ብለን እንፅፍና Enterን እንጫናለን
➲ አሁንም የሚያመጣልንን accept አርገን LIST DISK ብለን ፅፈን Enterን እንጫናለን
➾ ከዛም በኮምፒውተራችን ላይ ያሉ ዲስኮችን ይዘረዝርልናል እኛም ማስተካከል የምንፈልገውን ዲስክ SELECT DISK 1 ወይም እናንተ የምታስተካክሉት ዲስክ የሚገኝበትን ቁጥር SELECT DISK ብላችሁ ታስገቡለታላችሁ
➼ ከመረጠላችሁ በሁዋላ CLEAN
ትሉና ቀጥላችሁ CREATE PARTITION PRIMARY ትሉታላችሁ
➺ አሁንም ACTIVE ብላችሁ ትፅፉና Enterን ትነካላችሁ
➽ አሁን ደግሞ
FORMAT FS=FAT32 QUICK ብላችሁ ENTERን ትጫናላችሁ።
ከዚህ በመቀጠል ሚሞሪያችሁን ለአገልግሎት ማዋል ትችላላችሁ።
በሌላ ፕሮግራም ስለ cmd prompt በሰፊው እናያለን ፕሮግራሙ ከተመቻችሁ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳረሱ አስተያየቶቻችሁን
@natuka7 ላይ አድርሱኝ ጥያቄዎቻችሁን 👇👇
@❤️
ላይ መጠየቅ መወያየት ይቻላል።
@natuka7❤️❤️❤️
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
❶ መጀመሪያ የተበላሸውን ሚሞሪ እንሰካውና ከኮምፒውተራችን ወይንም ከላፕቶፓችን ጋር ኮኔክት ማረጉን እናረጋግጣለን፤
➁ ከዛም የኮምፒውተራችንን የስታርት ሜኑ ከከፈትን በሁዋላ Search ማድረጊያው ላይ CMD ብለን እንፅፋለን ከዛም ከሚያመጣልን ዝርዝር cmd የሚለውን እንመርጥና እንከፍተዋለን፤
❸ CMD ከከፈትን በሁዋላ diskpart ብለን እንፅፍና Enterን እንጫናለን
➲ አሁንም የሚያመጣልንን accept አርገን LIST DISK ብለን ፅፈን Enterን እንጫናለን
➾ ከዛም በኮምፒውተራችን ላይ ያሉ ዲስኮችን ይዘረዝርልናል እኛም ማስተካከል የምንፈልገውን ዲስክ SELECT DISK 1 ወይም እናንተ የምታስተካክሉት ዲስክ የሚገኝበትን ቁጥር SELECT DISK ብላችሁ ታስገቡለታላችሁ
➼ ከመረጠላችሁ በሁዋላ CLEAN
ትሉና ቀጥላችሁ CREATE PARTITION PRIMARY ትሉታላችሁ
➺ አሁንም ACTIVE ብላችሁ ትፅፉና Enterን ትነካላችሁ
➽ አሁን ደግሞ
FORMAT FS=FAT32 QUICK ብላችሁ ENTERን ትጫናላችሁ።
ከዚህ በመቀጠል ሚሞሪያችሁን ለአገልግሎት ማዋል ትችላላችሁ።
በሌላ ፕሮግራም ስለ cmd prompt በሰፊው እናያለን ፕሮግራሙ ከተመቻችሁ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳረሱ አስተያየቶቻችሁን
@natuka7 ላይ አድርሱኝ ጥያቄዎቻችሁን 👇👇
@❤️
ላይ መጠየቅ መወያየት ይቻላል።
@natuka7❤️❤️❤️
💚💚💚💛💛💛❤❤❤