Natuka
ሰላም የ ethio hacker ተከታታዮች ዛሬ ምርጥ facebook,androi
d,networkን hack ማረግ ሚችሉ applicationዎች ይዘን መተናል
እንደሚታወቀው Linux operating system ለhacking ተመራጭ የሆነ
os ነው ከዚህ በታች የምታዮቸው Linux based የሆኑ android
applicationዎች ናቸው
በሌላ ጊዜ android ስልካችንን ላይ Linux OS እንዴት መጫን እንደምንችል
አሳያችዎለው abeni ነኝ
★ faceNIFF - ይህ Facebook ብቻ hack ለማረግ የሚያገለግል app ነው
⁝ ይህ app ሚያገለግለው በተመሳሳይ network ላይ ያሉ የሰዎች Facebook
ID ዎችና passwordዎችን እንድናገኝ ነው
ለምሳሌ WiFi እየተጠቀምን እያለ faceNIFFን ብናበራው በአካባቢያችን ላይ
WiFi በመጠቀም ያሉ ሰዎችን Facebook IDይሰበስብልናል
★ SPOOF - አገልግሎቱ ለስልክ ጥሪ(phone call)ብቻ ነው ይህ app ታድያ
በፈለግነው ሰው caller id እንድንደውል ያረግልናል ማለትም በሌላ ሰው
ማንነት እንደውላለን ማለት ነው እንዲሁም ስንደውል ድምፃችን እንዲቀየር
voice changer እና record ያረጋል ይህ app ታድያ ማንነታችን እንዳይታወቅ
ያረጋል appኡን install ስናረግ የ5 ደቂቃ spoof card ይኖረዎል ይህም ለ
5ደቂቃ ያለ ግዢ ክፍያ መደወል ያስችላል
★ Network Spoofer - በጣም አሪፍ app ነው ⁝ የዚህ app ጠቀሜታ
በስልካችን በአካባቢያችን internet በመጠቀም ላይ ያሉ ሰዎችን
ወደአልፈለጉት website እንዲገቡና ሙሉ በሙሉ በኛ ቁጥጥር ስር እንዲሆኑ
ለማረግ ያስችለናል ይህን ለማረግ መጀመርያ network spooferን download
ማረግ አለብን ከዛም WiFi connect ማረግ አለብን
★ AndroRat - ይህ app እንደ remote adminstration tool ያገለግላል
ይህ remote adminstration tool የandroid ስልካችንን remotely control
ለማረግ ይረዳናል ⁙
share
Share

👍1
❓❓እንዴት IMEI number መቀየር እንችላለን. ROOT/UNROOTED
👉በመጀመርያ IMEI number ምን ማለት ነው
✍️IMEI is a short abbreviation of International Mobile Equipment Identity. እያንዳንዱ ስማርት ፎን የራሱ የሆነ የተለየ IMEI number አለው
Note – IMEI number መቀየር በአንዳንድ ሀገራቶች ወንጀል ነው፡፡
❓እንዴት IMEI number UNROOTED ስልኮች ላይ እንቀይራለን..(only for MTK chipset)
1. Mobile Uncle የተባለ አንድሮይድ አፕ ከ ፕለይ ላይ ከዚህ ፖስት ስር እናወርዳለን
2. አሁን አፑን በመክፈት Engineer Mode > Engineer ወይምMode (MTK).
3. አፑ ከሚሰጠን አማራጭ ውስጥ CDS Information ክሊክ እናረጋለን
4. አሁንም ከሚሰጠን አማራጭ Radio Information እንመርጣለን
5. ሁለት አማራጭ እናገኛለን Select ”Phone 2”
6. AT+ የሚል አማራጭ እናገኛለን.
7. አሁን አዲሱን IMEI አንሞላለን(ምሳሌ፡ AT+ 123456789012345)
8. SEND AT COMMAND እንመርጣለን
9. ስልካችንን ሪስታርት እናደርጋለን.
10. በመጨረሻም አዲሱን IMEI Setting በመግባት ማግኘት እንችላለን።
If you Get this Helpful Tap on 👍 @natuka

:
ሰላም ሰላም የ@ethio hacker ተከታታዮች ዛሬ የምናሳያቹ እንዴት የምንፈልገውን። ሰው ስልክ ያወራውን ሁሉ መስማት እንደምንችል ነው በቅድሚያ መጥለፍ ምንፈልገው ስልክ ላይ appun እንጭነዋለን appunከዚ post ስር አስቀምጥላችሁአለው ከዛ ከፍታቹ appun active አርጉት 3ነጠብጣብ እሱን ነክታቹ aouto email gmail ሚለውን ነክታቹ emailአስገቡ በቃ ሰውየው እሚያወራውን ሁሉ መስማት እንችላለን member በጣም ትንሽ ስለሆነ እባካቹ share እያረጋቹ
ማንኛውም አስተያየት እና post እንዲደረግ ምትፈልጉትን ንገሩን 👇👇👇👇

Wi-Fi ሀክ ማድረግ የምትፈልጊ ሁላ ከታች👇 ያለችዋን Pdf Download አድርገው ያንብቧት️ any questions......
Äsfë:
💢 ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ስማርት ስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ❓ የሚለው ሲሆን አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ እናደርሳለን።
1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting ➡ battery
2⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።
6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።
8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።
9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።
1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።
1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው ቻርጅ በሚደረግበት ሰዓት 100% መሆን የለበትም የማጠራቅም አቅሙን እየገደለው ይሄዳል።
@
Any question👉 @

ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች
ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ
ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን
ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም
ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ
ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን
ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን
ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር
ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ
(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች
ሲሆኑ Corei5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን
ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡
በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና
የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ
ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5. የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን
በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል
እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም
የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን።
ለበለጠ ማብራሪያ @natuka7

Best Anti Virus Apps of 2018 For Phones
1. Avira AntiVirus And Security.
Download📲
2. Avast Mobile
Download📲
3. Kaspersky Free
Download📲
4.AVG Anti Virus
Download📲
5. 360 Security
Download 📲
1. Avira AntiVirus And Security.
Download📲
2. Avast Mobile
Download📲
3. Kaspersky Free
Download📲
4.AVG Anti Virus
Download📲
5. 360 Security
Download 📲
👍1
ሰላም ሰላም የ @ethio_hack❤️ ተከታታዮች አሁን post የምናስደርገው አፕ እጅግ እጅግ ገራሚ የሆነ እፕ ነው....ስራውም wifi እየተጠቀማቹ እያለ ከናንተ ጋር እየተጠቀሙ ያሉትን ሰዎች እንዳይጠቀሙ ማድረጊያ ነች😃 ከዛም የwifiyu network በሙሉ ወደ እናንተ ስልክ ገባ ማለት ነው....ግን #root በሆነ ስልክ ብቻ ነው ሚሰራው root ምን እንደሆነ ላልገባቹ contact adrgun በዛ ላይ ደግሞ ወንጀል ስለሆነ riskun @ethio_hack እንደማይወስድ ከወዲው እንድታውቁ እናሳስባለን አፑን ከታች ታገኙታላቹ👇
@❤️ any question contact👉 @natuka7
@❤️ any question contact👉 @natuka7
Asfe cool apps(apks)
#About_ root
#rooting ➡ android && #jailbreak ➡ ios
✅ (rooting /jailbreak) ምን ማለት ነው❓
👉 አንድን ስልክ, ታብ, ወይንም ሌላ ዲቫይስን #ሩት ማድረግ ማለት ያን device ከካምፓኒው ቁጥጥር ነፃ ማድረግ ማለት ነው።
✅ ምን ጥቅም አለው ?
✔️ አንድን ስልክ #ሩት ስናደርግ ስልኩን የሰራው company ለእኛ ከሰጠን ማንኛዉም የአጠቃቀም ገደብ አልፈን ስልኩ ን እንደፈለግን መጠቀም እንችላለን።
✔️ ካምፓኒው እንዲጫኑ የማይፈቅዳቸውን apps access ማድረግ እንችላለን ።
✔️ ስልኩን ስንገዛው ተጭነው የሚመጡትን ሲስተም አፖች ማጥፋት እንችላለን።
ባጠቃላይ ስልካቹ ላይ boss ሆናቹ ማለት ነው😁
✅ ጉዳቱስ❓
👉 ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ security ማስተማመኛ የለንም
ይህ ማለት ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው።
⚠️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለሆናችሁ
አብዛኞቹ ሀገራት ስልክዎትን ሩት ማድረግን ቢፈቅዱም በአንዳንድ ሀገራት በወንጀል ያስጠይቃል።
⚠️ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ ስልክ ከሆነ ሩት ባያደርጉ ይመረጣል።
ሩት ማድረግ አስፈላጊ ቢሆን እንኳን ቶሎ unroot ማድረግ ይመረጣል ።
✅ እንዴት ሩት ማድረግ እንችላለን❓
❌ ከዚህ በታች 👇 በምልክላችሁ አፕ ሩት ማድረግ ትችላላችሁ። @❤️ any question contact👉 @natuka7

#ቴክ_ነክ_የሆኑ_ችግሮችና_መፍትሔዎቻቸው
🔆ሜሴጅ መቀበል📥 እንጂ መላክ📤 የማይችል⚠️ ስልክ📲 ቢገጥመን ምን እናረጋለን?
✔️ከታች👇 ያለውን step ይከተሉ
Step 1 :-Menu
Step 2:-Massage
Step 3:-Massage setting
Step 4:-Text massage
Step 5:-Massage center
Step 6:-Massage center number በሚለው ቦታ ላይ +251911299708 መሙላት ተስተካከለ ማለት ነው።
@❤
Any question contact👉 @natuka

ሰላም ሰላም ቃል በገባነው መሰረት አፑን ለቀናል....ስለ አፑ...... እንዴት አድርገን የስልካችንን አንድሮይድ ቨርዥን እነደምንቀይር እናሳያቹሀለን
Stepun ተከተሉ
1⃣download "buildprop" app
2⃣ open
3⃣click on edit
ከዛ የስልካቹ ቨርዥን ይመጣል 5.1.1 ከነበረ መቀየር ከዛ save
Reboot your device
@ethio_hack❤️
For any question contact us👉 @natuka7
Stepun ተከተሉ
1⃣download "buildprop" app
2⃣ open
3⃣click on edit
ከዛ የስልካቹ ቨርዥን ይመጣል 5.1.1 ከነበረ መቀየር ከዛ save
Reboot your device
@ethio_hack❤️
For any question contact us👉 @natuka7
👆📲አፑ faceNiff👆 ይባላል....የሚሰራውም በአንድ አይነት network ላይ እየተጠቀሙ ካሉ ብቻ ነው ለምሳሌ....ጒደኛዎ be data እየተጠቀመ ከሆነ እርሶም be data ከሆነ ሀክ ማድረግ ይችላሉ ማለት ነው በwi-fi ም እንደዛው።
question contact👉 @natuka7
question contact👉 @natuka7
🔆ስልኬ 📱 በጣም ይግላል ምን ማድረግ አለብኝ ❓
1⃣. በስልክዎ ጌም 🎮 ከመጫወት ይቆጠቡ
❌
2⃣ background ላይ Run የሚያደርጉ አፖችን force stop ያድርጉ/ ያስቁሙ።
3⃣ ስልክዎን 📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ
አዳር 👉 switch off ያድርጉት።
4⃣ Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል
ለባለሙያ ያሳዩት።
@
1⃣. በስልክዎ ጌም 🎮 ከመጫወት ይቆጠቡ
❌
2⃣ background ላይ Run የሚያደርጉ አፖችን force stop ያድርጉ/ ያስቁሙ።
3⃣ ስልክዎን 📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ
አዳር 👉 switch off ያድርጉት።
4⃣ Hardware (power ic) ችግር ሊሆን ስለሚችል
ለባለሙያ ያሳዩት።
@